cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የፕሮቴስታንት መዝሙር

💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 የYoutube ቻናላችንን subscribe ያድርጉ 👇👇 https://www.youtube.com/@AGAPE178 ለማስታወቂያ ስራ 👉 @EYOSII ያናግሩ @ye_protestant_mezemur

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
22 025
Suscriptores
+5224 horas
+1777 días
+1 24430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🌅 ⌨️⌨️⌨️ Graphics 🌅 ምንሰጣቸው አገልግሎቶች💻 ✨የሎጎ ስራ       (🚩 ለቻናሎች,ለድርጅቶች..) ✨ የባነር ስራ       (🚩 ለልደት፣ለምርቃት፣ለሰርግ...) ✨የማስታወቂያ ስራ        (🚩ለቸርች እና ለተለያዩ ዝግጅቶች) ✨የራስዎን አባባል በሚገርም ጥራት እና በፍጥነት እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን በዚህ ያናግሩን👉@Key_kal ...................................................................................         ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇            @kal_pictures1            Contact inbox 🫴 +251936903841 ━━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━━          @kal_pictures1          @kal_pictures1
Mostrar todo...
👍 5 2🥰 1🤩 1
አንድ ክርስቲያን ወንድማችን በ telegram ቢዝነስ ዙሪያ (ስለ💰crypto እና 🪂Airdrop) መረጃ የሚያቀርብ እንዲሁም በ telegram ገንዘብ ልትሰሩባቸው የምትችሉባቸው እውነተኛ ጥቆማዎችን ለእናንተ ክርስቲያን ወንድም እህቶቹ በታማኝነት ለማድረስ ተዘጋጅቷል ቻናሉንJoin በማድረግ ተጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
Mostrar todo...
👍 6 3👏 2🙏 2❤‍🔥 1
.          "እግዚአብሔር ትክክል"             🔥🔥🔥🔥🔥🔥             የካሳ ቤተሰብ መዘምራን         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥  🎧𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🎧
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Mostrar todo...
10👍 7❤‍🔥 1🥰 1🙏 1😍 1💯 1
05:55
Video unavailableShow in Telegram
.           "እግዚአብሔር ትክክል"             🔥🔥🔥🔥🔥🔥           የካሳ ቤተሰብ መዘምራን         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔸𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🔸
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Mostrar todo...
7👍 4❤‍🔥 2😍 2🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 ➠created by @Key_kal 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ─── 🙆‍♂🙆‍♂🙆‍♂አሜን በሉ እስኪ🙆‍♂🙆‍♂🙆‍♂
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 ➠ምስኪኑን ሲረዳ ሲያበረታ ➠created by @Key_kal
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】
𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Mostrar todo...
👍 8 6🤩 5🙏 5🥰 4😍 1
ሰላም👋 ስለ 💰crypto እና 🪂Airdrop(Notcoin,Tapswap,Hotcoin...)መረጃ ከፈለጋቹ ይህን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
Mostrar todo...
👍 9 4🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 ➠ምን ነበረኝና ምኔን ወዶ ልበል? ➠created by @Key_kal
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】
𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Mostrar todo...
4🤩 2🥰 1
🙅‍♀ካላመናቹሁን አትቀላቀሉ🙅‍♀ አሁን የምንጦቁማቹ ቻናል ብዙዎች በቸልተኝነት ይሁን ባለማወቅ ስላልተጠቀሙበት ስለቴሌግራም ቢዝነስ መረጃ የሚያቀርብ ቻናል ነው። 💁🏼‍♀የቻናሉ ባለቤት አንድ ክርስቲያን ወንድማችን ሲሆን በተቻለ አቅም እዉነተኛ እና ታማኝ እናንተን ሊጠቅሙ የሚችሉ መረጃዎችን ሊያደርስ ተዘጋጅቷል የፈለጋቹት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Mostrar todo...
👍 6 3🙏 2🥰 1🤩 1
ስለ Crypto currency 🪙
🔮ስለ NOTCOIN
🧿ስለ TAPSWAP
🔥ስለ HOTCOIN
💧ስለ ሁሉም Airdrop
🌐ስለ Forex trading
💰ስለ digital wallet
🎁Telegram premium giveaway
🤩ሁሉንም በአንድ ለማግኘት🤩
👆🔸🥇አሁኑኑ ይቀላቀሉ🥇🔸👆
.          🎶የመዝሙር ግብዣ🎶         🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 "ፍስሃዬ"||ዘማሪ ሳሙኤል ተገኝ አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ (2) እንደማይወጡበት እንደ ጠሊቅ ባህር ናፈቀኝ ካንተ ጋር በመንፈስ መሰወር ናፈቀኝ ከአንተ ጋር በመንፈስ መሰወር (2) አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ (2) ምንም የማይሞላው የህይወቴ ጉድለት ክፍተቱ የማይታየኝ ውሎዬም አዳሬም ከአንተ ጋር ሲሆን ነው ጠላቴ የማያገኘኝ አይኔ እምባ እያነባ በሀዘን መጥቼ በደስታ የምመለሰው የህይወቴምን በረሃ ማን አለ ከአንተ ውጪ አርክቶ የሚያረስርሰው አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ የፈራሁት ነገር ይወርሰኛል ያልኩት ስትመጣ ወዲያው አጣሁት የከበደኝ ሁሉ ሸክም የሆነብኝ ስትመጣ ወዲያው ቀለለኝ የለሊቱ ግርማ የህይወቴ ፅልመት ሊወስደኝ ሲጥር ወደ ሞት እኔን ያስለመደኝ መንፈስ ቅዱስ መጣ የንጋቴ ፀሐይ ወጣ አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ ያንተ መኖር መኖሬን ይወስናል ይሄ ነው የህይወት ስሌቱ ያለዛማ መኖር ትርጉም የለው እራስን ማሰንበት ለከንቱ (2) እረፍት አልሰጣቸው ለአይኖቼ ሽፋሽፍት እስኪያዩ ያንተን መገኘት ጉልበቴም እስኪዝል ይንበርከክ ደጅ ይጥና ናፍቆቱ ክብርህ ነውና ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለህልኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል የቱም እንዳልጎደለኝ ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለህልኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል አንዱም እንዳልጎደለኝ አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ (2) ያንተ መኖር መኖሬን ይወስናል ይሄ ነው የህይወት ስሌቱ ያለዛማ መኖር ትርጉም የለው እራስን ማሰንበት ለከንቱ (2) እረፍት አልሰጣቸው ለአይኖቼ ሽፋሽፍት እስኪያዩ ያንተን መገኘት ጉልበቴም እስኪዝል ይንበርከክ ደጅ ይጥና ናፍቆቱ ክብርህ ነውና ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለኸኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል የቱም እንዳልጎደለኝ ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለህልኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል አንዱም እንዳልጎደለኝ share ሳታደርጉ እንዳታልፉ🙏
ሌሎች ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link👇 ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Mostrar todo...
28👍 12❤‍🔥 3🥰 2🙏 2😍 2