cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Beautiful😘😜😛

Just to let go 👉 Poem🎤 👉Jokes😄 👉 Amazing sayings😲 👉 profile pictures🌆 There is much more just join 👇👇👇👇👇👇 👉👉Seeing is believing.👈👈 👆👆👆👆👆👆

Mostrar más
Japón21 639El idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
158
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የ13 ዓመት ልጅ ከመደብር ዳቦ ሰረቀ ዘበኛው ይዞት ነበርና ሊያመልጥ ሲል የመደብሩ መደርደሪያ ወድቆ ተሰበረ። ዳኛው የወንጀሉን ክስ ሰማና ልጁን እንዲህ ሲል ጠየቀው!😳 "የሆነ ነገር፥ ማለትም ዳቦ ሰርቀህ ነበር?" ልጁ - እያፈረ "አዎን ሰርቀአለሁ" ዳኛው - "ለምን?" ልጁ - "አስፈልጎኝ" ዳኛው - "መግዛት አትችልም ነበር?" ልጁ - "ገንዘብ አልነበረኝም" 🙄 ዳኛው - "ከቤተሰብህ ለምን አትወስድም?" ልጁ - "እናት ብቻ ናት ያለችኝ፥ እሷም በጠና ታምማ እቤት ተኝታለች" ዳኛው - "ምንም ስራ የለህም?" ልጁ - "መኪና እጥበት እሰራ ነበር፥ ነገር ግን እናቴን ለማስታመም አንድ ቀን ከስራ ስቀር አባረሩኝ" ዳኛው - "ሌሎች እንዲረዱ አልጠየቅኽም?" ልጁ - "በጧት ነው ከቤት የወጣሁ፥ እንዲረዱኝ 50 የሚሆኑ ሰዎች ጋ ሄጄ ነበር፤ አንድም የሚረዳኝ ሰው ግን አላገኘሁም፤ በቃ መጨረሻ ላይ ይህንን መጥፎ ውሳኔ ወሰንሁ" ጥያቄው ሲጠናቀቅ #ዳኛው ውሳኔ ማስተላለፍ ጀመረ። እንዲህም አለ "ዳቦ መስረቅ፥ በተለይ የተራበ ልጅ ዳቦ መስረቅ እጅግ በጣም አሳፋሪ ወንጀል ነው፤ እናም እኛ ሁላችንም የዚህ ወንጀል ተጠያቂ ነን። እኔን ጨምሮ በዚህ ቤት ውስጥ ያላችሁ በሙሉ ወንጀለኛና ተጠያቂ ነን። ስለዚህ እያንዳንዱ በዚህ ችሎት ላይ የታደመና እዚህ ቤት ውስጥ ያለ አስር (10) አስር ዶላር እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ ወስኗል። ማንም ሰው ሳይከፍል መውጣት አይችልም በማለት አስር ዶለር ከኪሱ አውጥቶ ወረቀት ላይ መመዝገብ ጀመረ። በተጨማሪ ዳቦ ቤቱ የተራበ ልጅ ለፖሊስ አሳልፎ በመስጠቱ 1000 ዶላር እንዲከፍል ውሳኔ አስተላለፈ። ይህ በ24 ሰአት ውስጥ ካልተፈጸመ ፍርድ ቤቱ ዳቦ መደብሩን ያሳሽጋል። ፖሊስም የተራበ ልጅ ፍርድ ቤት በማቅረቡ 1000 ዶላር እንዲቀጣለት ወሰነ። የተወሰነለትን ገንዘብ ለልጁ ካስረከበ በኋላ ፍርድ ቤቱ ልጁን ህዝብ ፊት ይቅርታ ጠየቀው! የዳኛውን ውሳኔ ከሰሙ በኋላ በችሎቱ ላይ የነበሩ ታዳሚዎች ሁሉ በእንባ ተራጩ። የልጁ እጅ ላይ የነበረው ሰንሰለት ተፈታለት። ዳኛው እንባ እየተናነቀው ሲያወራ ልጁ ያይ ነበር። --------------------------------------- በኛ ማህበረሰብ ውስጥ ያለው የፍትህ ስርዓት ግን ምን ይመስላል? የተራበ ልጅ ዳቦ ሰርቆ ቢያዝ ወንጀሉም እፍረቱም ለህዝቡ ነው 😢 ይህ መልዕክት ልብህን ከነካ እባክህን ለአንድ ሰው ዳቦ ግዛ። አንተ እያለ ሌላው ጾም ማደር የለበትም። በዙሪያህ ካሉ ከብዙዎች አንድ ሰው መርጠህ አስደስተው! #ሰው_ለመርዳት_ሀብታም_መሆን_አይጠበቅብህም! ከብዙዎች ትሻላለህና ካለህ ጥቂት ነገር ላጡት አካፍል! ይህንን ከባድ ጊዜ ተጋግዘን እንለፈው🙏 ይህንን በማረጋችሁ ፈጣሪ ያስብላቹኋልና። መልካም አዳር ተመኘሁላችሁ🤗 #share
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
እባካችሁ በእግዚአብሔር በማርያም በአላህ ብቻ በምታምኑት አምላክ ይዣችኋለው ሼር አርጉለት እናንተ መርዳት ባችሉ ሐሚችሉት እናድርስ የ8 አመት ህፃን ነው የጭንቅላት እጢ አለበት እንርዳው እናቱ ብቻዋን እየተሰቃየች ነው ሰው ነን ነገ ምን እንበምንሆን አናቅም እባካችሁ 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስለ ፈጠራችሁ ngd bank 1000298676037 Phon member 0932283075 እኔ የድርሻዬን ተወጣው ከአእምሮዬ ነፃ ነኝ እናንተስ #maki🦋 Chinal yalachu ebakachu tebaberun
Mostrar todo...
Ebakachuh demo tetnkikachu seru codu lek khon wey abruachu kmkemtew sew code ga mamsasel endatrsu satregagtu endatrsru 😊 enam ydrsgn ngr nw mngrachu lk mhonu almhonu senayew nw tyakewn mnakew ena staregagtu endasru ytkimachuhal enji aygodchum bya nw masbew
Mostrar todo...
Adis negr kageghu elklachihualhu
Mostrar todo...
0.53 KB