cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
9 068
Suscriptores
+1524 horas
+6897 días
+67030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የቅርብ ጓደኛህ መጥፎ ከሆነማ ታግሰህ ገስፀህ ፈፅሞ ካልሰማ ምክርህን ገልብጦ ቅናት ካ'ረገማ ሳትበላሽ ራቀው ወዳጄ ሆይ ስማ ኮፒ
Mostrar todo...
👍 15 3
🛑 አዲስ የኪታብ ቂርአት  🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ አል ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Mostrar todo...
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

ለየትኛውም ሀሳብ አስተያየት👉 @daewaselefiyabot 👈

👍 1
السلام عليكم ورحمة الله  وبركاته   ያለሁት  ዱባይ ነው  ልዩ ሰፈር( ሻርጃ) ይባላል  የኢጃዛ ቤታችንም እዛው ሻርጃ  ሲሆን  አንዲት እህት ከእኔ ጋር ነበረች   ስሟ ሰሚራ ዋሲሁን  ትባላለች    ሀገር ከገባች ወደ 3 አመት ሆናት   ።  ሀገሯ  ወልደያ  ወደ ገጠሩ  አካባቢ ነው ። እናም እኔ  ጋ  ንብረት  ነበራት  ስልኬ ሲበላሽ   አድራሻዋ ጠፋብኝ   እሷም ልትደውልልኝ  አልቻለችም ። እስከዛሬ ጠበኳት  በዚህ ሁኔታ  ንብረቷን ወደርሷ ማድረስ አልቻልኩም  እና የምታውቋት ወይም የዚያ  አከባቢ ተወላጅ ጓደኛ ያላችሁ  አፈላልጉኝ  ።   ከታች በሚቀመጠው አድራሻ አሳውቁኝ ጀዛኩም አሏህ ኸይር  ስልክ= +971561974267    ወይም በቴሌግራም =@Aselafiya
Mostrar todo...
👍 3
ስለ እኽዋን እየተሸኸሸከ ነው ግቡ
Mostrar todo...
ውዱ ኡስታዛች ኡሥታዝ አብዱሰላም ሸይኽ ሀሰን ደርስ ላይ ነው ግቡ⤵️⤵️ https://t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa?videochat
Mostrar todo...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

የደርስ ማስታወቂያ የኪታቡ ስም፡ ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም            ➽በኡስታዝ አብዱሰላም ሸህ ሐሰን        ✳️    ክፍል    =      ➽➽➽07➽➽        ✳️    ደርስ ቁጥር= 117     ✍   ዛሬ  ሰኞ 🌃 ምሽት                              (3:20- 4:00) ደርስ ይኖራል 📣📣📣    📣📣📣         📣📣📣➽➽➽ 👆👆👆 አድስና ወሳኝ ክፍል        ➻➻➻እንዳያመልጠዎ        ✅✅✅✔️መልእክቱ ለሌሎችም እንዲደርስ አድርጉልን፤ ባረከላሁ ፊኩምhttps://t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa
Mostrar todo...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 26- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Mostrar todo...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

👑🥀ውዷ እህቴ🥀🥀 👉ከማግባትሽ በፊት ብዙ አይነት ወንዶች ይገጥሙሻል አብዛሃኛዎች በፍቅር ስም ህይወትሽን  ለማበላሸት ይመጣሉ⁉️ 👑 ላቺ  ምርጥ ሰው  ማለት ቶሎ  ወደ ኒካህ የሚጋብዝሽ ውዱ ባልሽ ነው 💍 ፍቅር በ ሀላል ካልሆነ ይቅር🥀👑 https://t.me/tubaliligurebae
Mostrar todo...
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል

https://t.me/tubaliligurebae

https://t.me/tubaliligurebae

قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه

👍 15 1
የጡባ ጀግኖች እስኪ ኑ ተከተሉኝ የቲሞችን በመድረሳችን ሥም እናግዝ እና እነሱንም አሏህንም እናሥደሥት ከኡሥታዞቻችን ጋር እንታደም⤵️⤵️⤵️ https://t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa?videochat
Mostrar todo...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.