cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ስነ-ፅሁፍ 'በቤተሰብ'

ለመኖር ማኖር If you get up one more time than you fall,you will make it through ሁሌም እናንተን ለማዝናት ግጥም ዘፈኖች ወጎች ቀልዶች ትረካ...ብዙ ነገሮች ይቀረባል ከርሶዎ ሚጠበቀው join&share 👉 @snthufdire 👈 @snthuf cros ማስራት ምትፈልጉ @snthufafkaryanBot ሀሳብ አስተያየት @fkrlehuluBot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
380
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሺ አመት አይኖር ለማይሞላ ኑሮ ከዛሬ ቆንጥሮ ስለነገ ቋጥሮ ልቤ ስንቱን ነገር ፈልጎ እያጣ እስከ መቼ ድረስ ባምሮት የምቀጣ ማነህ አስተናጋጅ.. ሺ አመት አይኖር ሻይ በዳቦ አምጣ!!! @snthufdire
Mostrar todo...
በእድሜ ብዛት በተሰበሰቡ ቆዳዎቿ ወጣትነቴን፣ በሞጨሞጩት አይኖቿ ውስጥ ደግሞ ትልቁ ህልሟን ራሴን ተመለከትሁ። ገዝፊያለሁ እጄ ላይ የእኔን ሰሪነት ብቻ የሚጠባበቁ በርካታ የህልም ሸክላዎች አሉ። አሁን የምሰራውን ስራ እንድሰራ ከሚያደርጉኝ በቂ reason አንዱ የነገ መዳረሻ ህልሜን ማወቄ ነው!!! ወይ የምትሰራበት ምክንያት አለህ ወይም የምትሰራው መዳረሻ አለህ! ሁለቱንም ሳታውቀው የምትሰራ ከሆነ ጉዞህ አጭር ይሆናል። ከሁለት አንዱ ውስጥህ ላይ ከሌለ ግን እድሜህን በመባዘን እየጨረስክ ነው። ህልም ማለምህን ስታቆም ከመኖር ሰፊ ጎዳና ውስጥ ራስህን በነፃ ፈቃድ የማውጣት ያህል ነውና በፍፁም ህልም ማለምህን አታቁም!!!! እርሰዎ ለምን ምክንያትና ህልም እየሰሩ ነው?? @snthufdire
Mostrar todo...
<<ዝናብ -ገበሬ-ሊስትሮ>> (በላይ በቀለ ወያ) ገጠር ዝናብ ነጥፎ..... ከተማ ምድር ላይ ፣መዝነቡ እንደታየ የከተማው ኗሪ እንዲህ ፀለየ <<ከተማ ምድር ላይ፣ዶፍ ዝናብን ጥለህ ሒያጅ ከምታቆሽሽ... በየጎዳናው ላይ ፣ጭቃ፤ጎርፍ አብቅለህ እዚህ ሚዘንበውን..... ገጠር ላለው ኗሪ ፣ውሰደው ጠቅልለህ። አብቅ ነው ሚዘራው.... እኛ እየሸመትን የምንመገበው ዝናብህን ሁሉ ፣ገጠር ላይ አዝንበው።>> እያለ ሲማፀን፣የከተማው ኗሪ <<መንገዱን ጭቃ አርገህ.... ጫማ ምታቆሽሽ፣ተመስገን እያለ።>> ብሎ ሚያመሰግን ፣የቆሸሸ ጫማን እየወለወለ ለካስ ከተማም ላይ... ከገበሬው እኩል ዝናብ ሚያስፈልገው ፣ጫማ ጠራጊ አለ። (ከበላይ በቀለ ወያ) @snthufdire
Mostrar todo...
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 በማወደስ መስፈርት አዳች ያልተካነህ በፍፁም በፍፁም እዲነሽ እዲያ ነሽ ያላለህ ቃልህ ወደድኩት አብዝቼ ከምንም የማይብህ ድርጊት ከቃልህ ሲገጥም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የተናገረው ሚሆነው የምታስበውን ድርጊትህን ሳገኝ በትክል አንተን ያኔ መፈቀሬ በርቆኝ ቃልህን ስደሰት አንድም ባንተነትህ ዳግሞ ስፈቀርበት እማዬን ቃልህ ወደድኩት ጠግኖ ሰርቶኛል ከተፈጠፈጥኩበት በክብሮ አንስቶ አፍቅሮኛል ላንተኮ ስጦታ የኔ ልብ ምንም ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መች ከቃል አድሮ ጊዜ እደ ወሰደው እደዛ አስቆሮቱ ይሁዳ ያልሆነው መውደድን ማሳያ አቅፎ እየሳመ ስንቴ ከገዳዬ ስቴ ከሞቴ ጋር አከረመ በመኖሬ ሀሴት በተሰጠኧኝ ድሌ አምላኬን ማመስገኛዬ አንተነህ ባሌ 🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️ 💍✍ሀሴት @snthufdire @snthufdire
Mostrar todo...
❣ስቶጂው💗 ❣ስትወጂው ከኮራ ስትቀርቢው ከራቀሽ... አንቺ እያከበርሽው እሱ ግን ከናቀሽ...😵 ሲያጠፍ ታግሰሽ እያልሽው እንኑር...🥹 ተይው አትድከሚ በግድ ልታቆይው... ፍቅር በልመና አይሆንም ልቀቂው...🚫 ጓደኛውን ጠብሰሽ ይልቅ ሚዜ አርጊው.🤣🤪😁.... @snthufdire
Mostrar todo...
✍.......ሄድሽ በቃ፠ ልቤ ሲመፃደቅ እሷ አለች ብሎ ግን እየተሰማው አንድ አካሉ ጎሎ አመሻሹን ሲያመው ልቤን እየዋለ ካንቺ ፍቅር ሌላ አልቀበል አለ አንድ ቀን ጠየኩት ልቤን በዝግታ "ምንስ አስነካችህ ምንስ አሳስታ" እሱ ግን አለፈኝ በአሳዛኝ ዝምታ "በል አሁን ይብቃ አውጣት ቶሎ ብለህ የፍቅሯን መቀነት ወደዚያ ጋ ጥለህ" እርሷን ስለመርሳት ሳማክረው ውዬ ንግግሬን ጨረስኩ አምስት ነጥብ ብዬ አፉንም ከፈተ ነገረኝ ያለውን አይኔ ያያት እለት የላከበት ጣሩን እንዲህም አለ ጀመረ ወሬውን "አይንህ እንዳስገባት ምን አለ ባወጣት እርሳት ትለኛለህ ሳትጠብቅ ለከት ምንሆንክ አንተማ ምንህስ ተነካ ምኗን እንደወደድኩ አልገባህም ለካ የውጪ ገፅታ ሀሰተኛ ውበት የታዘለ በፊት ጠፊውን ደምግባት አይደለም ለእሷ እኔ የምመኝላት አለ እንጂ ከውበት በላይ ውበት የተፈጠረች እለት የተሰጣት በገነት ፈጣሪዋን መምሰል ነው የሚያስብላት ውብ ናት እግዚር መልካም ሆኖ መልካም እንዳረጋት የተረዳችና የሆነችው ውብ ናት እሷኮ ክብሯን የጠበቀች እንደ ሌሎች ሴቶች ያልተገላለጠች እቺን አጥቼማ እንዴት አላለቅስም በብዙ ልቦች ፊት ቆሜ ማቅ አለብስም" ልቤን ተረዳሁት ተናግሮ አበቃ በሲቃ ግን ቆይ አንቺ........ሄድሽ በቃ😔 ማስታወሻነቱ ትተሽኝ ለሄድሽዉ ✍...........ተጣፈ @snthufdire
Mostrar todo...
👨‍🔬በሜዲስን ተመርቀህ ከጀለስህ ጋር ኦፕራሲዮን እያደረክ ወደ ጀለሰህ ጠጋ ትልና...... . . . . . እኔ ምልህ ከሳንባው ላይ ለድመቴ ትንሽ ብወስድ ያስባንናል እንዴ😂 @Snthufdire @snthufdire
Mostrar todo...
ያልሽው ቃል የት ገባ🖤               ያኔ ገና ፍቅርን ስንጀምር . . . እኔና አንቺ ሆነን . . . አንቺ ለኔ ስትኖሪ፣ ህይወቴ እንዲበራ መንገዴን በፍቅር ስትመሪ . . . እኔ አንቺን ብቻ . . .                 . . . . ከሁሉ አስበልጬሽ ላንቺ ለመሞት ቃል የገባውት . . . ፍቅር አንተ ነህ ብለሽኝ ማፍቀር እንዳንቺ ነው ያልኩት . . .     . . ."እድሜ ልኬን ካንተው ጋ ነኝ፡፡ ቃሌ ለዘለአለም ነው "ብለሽኝ ነበር ውዴ . . .     . . .ምናልባት አሁን እየኖርኩ ያለውት ከ ዘለአለም ብሀላ ይሆን እንዴ?          . . .  ተአምር ቢፈጠር ጊዜውም ቢከፋ . . . አንተን አለውጥህም አለም ብትጠፋ . . .ብለሽ የገባሽልኝ ቃል ዛሬ የት ገባ?       . . .አኔ ሳላውቀው አለም ጠፍታ ይሆን እንዴ? . . .        . . .ካንተ የሚለየኝ ሞት ነው ብለሽ ነበር ውዴ?     ምናልባት ሳላውቀው ሞተን ይሆን እንዴ? . . .🖤 . . . @Snthufdire @snthufdire
Mostrar todo...
   😂 ለፈገግታ😂 የሆነ ሆቴል ውስጥ አንድ ሀብታም ፈረንጅ እየተመገበ ሳለ … ኮርነር ላይ የተቀመጠ ጥቁር ሰው በማየቱ እየተበሳጨ አስተናጋጁን ጠርቶ ድምፁን ከፍ አረገና 😠 "ከዛ ጥቁር ውጭ እዚ ላሉ ነጮች ሁሉ ምሳ በኔ ወጪ ነው" ካለ በኋላ ጥቁሩን ሰው ተመለከተ ጥቁሩም ፍርስ ብሎ ሳቀበት😅😅😅😅😅 😈ነጩም ሰውየውን በደንብ አላናደድኩትም ማለት ነው ብሎ አስተናጋጁን ጠርቶ ከዛ ጥቁር ውጭ እዚህ ላሉ ነጮች በጠቅላላ ውስኪ ቅዳላቸው አለና ጥቁሩን ሲያየው አሁንም ይስቃል ……😆😆😆😆 😠ነጩም ይናደድና አስተናጋጁን ጠርቶ እሱን ለማናደድ ብየ ይህን ሁሉ ገንዘብ ስከስር እሱ ግን በጣም እየሳቀ ነው እርግጠኛ ነኝ እብድ መሆን… አለበት ታውቀዋለህ ሰውየውን ? ሲለው ፡ ☞ ጌታየ የሆቴሉ #ባለቤት እኮ እሳቸው ናቸው🙂 ምርጦቼ አንድ ትልቅ አባባል አለ #ሰዉ_አይናቅም‼️ 🍁°@snthufdire °🍁 🍁°@snthufdire°🍁
Mostrar todo...
ሰው ላይሆኑህ ሰው ያሳጡህንም አትርሳ ፡፡ እናስታውስ አለመርሳት ማለትም ለቀጣዩ ተጠንቀቅ ማለት ነው ፡፡ ___ @snthufdire @snthufdire "ላለህ ነገር ሁሉ የማመስገን ልማዱ ካለህ የበለጠ ታገኛለህ። ነገር ግን በሌለህ ነገር ላይ ብቻ የምታተኩር ከሆነ በምንም አይነት መልኩ በቂ ነገር ሊኖርህ አይችልም። "                             ኦኘራ ዊንፍሬይ ╭══ @snthufdire @snthufdire
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.