cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

مَنهَجَ السَّلَفِيَّةَ هُوَ مَنهَجَ الرَّسُول ﷺ

https://t.me/joinchat/AAAAAFkhqoyqE8p1HWZ1mg قال رسول الله صلى الله عليه وسلم من عمل عملا ليس عليه امرنا فهو رد رواه المسلم

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
547
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📢 الآن بث مباشر على الزوم 📌 محاضرة بعنوان "السَّلَفِيَّةُ سَفِينَةُ نُوحٍ مَنْ رَكِبَهَا نَجَا" 📢 አሁን ቀጥታ ስርጭት ጀምራል! 📌 የሙሀደራው ርእሰ "ሰለፊያ የኑሕ መርከብ ናት የተሳፈራት ዳነ" •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• https://us02web.zoom.us/j/86080119365?pwd=enFJUmw1ZnpsMkJHWUk2M1FSc051UT09 •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
Mostrar todo...
Join our Cloud HD Video Meeting

Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution used around the world in board, conference, huddle, and training rooms, as well as executive offices and classrooms. Founded in 2011, Zoom helps businesses and organizations bring their teams together in a frictionless environment to get more done. Zoom is a publicly traded company headquartered in San Jose, CA.

"ምክር ለእህቶች" ① እህቶቼ ሆይ! እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ ተዛዘኑ፤ ተከባበሩ፤ ተናነሱ . . በተውሒድና በሱና ገመድ መተሳሰር የስኬት ሁሉ ቁንጮ ነው።ሸይጧን እናንተ መካከል ቁርሾ ለመፍጠር፤ ለማጣላት፤ ለማነቋቆር የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም! ለምን ምኞቱን ታሳኩለታላችሁ። ② እርስ በርስ በነገር አትወጋጉ! ③ ከምንም በላይ አላህን ፍሩ! «እከሊት'ኮ እከሊትኮ. .» እያላችሁ አትተማሙ! ④ በዘር፥ በሃብት በሌላም አንዳችሁ ሌላኛዋን እህት ዝቅ አትድርጉ! በዱኒያ ጉዳይ ስትጣሉ ወደ ዲንና መንሃጅ አስጠግታችሁ አትዘላለፉ! ለከት የሌለው ቀልድና መነቋቆር ይቅርባችሁ! ⑤ እርስ በርሳችሁ ያላችሁን ግንኙነት አጠናክሩ! ⑥ የዲን ትምህርቶችን ተማማሩ! ⑦ ቅንነትና ግልጽነት ይኑራችሁ!አንዷ እህት ብታጠፋ ወይንም ብታስከፋችሁ ለሌላኛዋ እህት ሄዳችሁ «እንዲህ አደረገችንኝ. .» ከምትሉ ለራሷ ቀርባችሁ ወይንም ደውላችሁ «እንዲህ እንዲህ በማድረግሽ ቅር ተሰኝቼብሻለሁ..» ብላችሁ በግልጽ አሳውቁ። ⑧ በመካከላችሁ ያሻከራችሁ ጉዳይ ካለም በግልጽ ተወያዩበት። ይቅርታም ለመጠየቅ ነፍሲያ አትያዛችሁ። ⑨ አጥፍታችሁ እንኳን ባይሆን የአላህን አጅር ፈልጋችሁበት ይቅርታ ለመጠየቅ አትፈሩ። «ይቅር በይኝ» ስትባሉ ክንፋችሁን ዝቅ አድርጋችሁ ይቅር በሉ። ①0 አንዲት እህት ጠፍታባችሁ ወይንም ካያችኋት ከቆየባችሁ ደውላችሁ አሊያም በአካል ሄዳችሁ «ምን ሆነሽ ነው እህቴ የጠፋሽው?» ብላችሁ ተጠያየቁ። ①① አንዳችሁ የአንዳችሁን ችግር ተካፈሉ፣ያስጨነቃችሁ ጉዳይ ካለ ለብቻችሁ እያብላላችሁ ከምትሰቃዩ ለእህቶቻችሁ በግል አማክሩ ተመካከሩ። ①② ማንኛችሁም በማንኛችሁም ላይ አትቀናኑ፣ሸይጧን በዱኒያ ጉዳይ በእህታችሁ ላይ የቅናት መንፈስ ካመጣባችሁ እንዲያውም እጃችሁን ወደ ላይ ዘርግታችሁ « አላህ ሆይ ለእከሊት እህቴ የሰጠሃትን ጸጋ ባርክላት!» ብላችሁ ዱዐ አድርጉና ሸይጧንን አቃጥሉት ነፍሲያችሁንም ለውስዋስ ቦታ የለሽም በሏት። ✍ወንድማችሁ አብዱል አዚዝ ገለታው https://t.me/Abu_nuh12/1259 https://t.me/Abu_nuh12/1259
Mostrar todo...
ጃማ ደጎሎ【ሰለፍዬች】

"ምክር ለእህቶች" ① እህቶቼ ሆይ! እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ ተዛዘኑ፤ ተከባበሩ፤ ተናነሱ . . በተውሒድና በሱና ገመድ መተሳሰር የስኬት ሁሉ ቁንጮ ነው።ሸይጧን እናንተ መካከል ቁርሾ ለመፍጠር፤ ለማጣላት፤ ለማነቋቆር የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም! ለምን ምኞቱን ታሳኩለታላችሁ። ② እርስ በርስ በነገር አትወጋጉ! ③ ከምንም በላይ አላህን ፍሩ! «እከሊት'ኮ እከሊትኮ. .» እያላችሁ አትተማሙ! ④ በዘር፥ በሃብት በሌላም አንዳችሁ ሌላኛዋን እህት ዝቅ አትድርጉ! በዱኒያ ጉዳይ ስትጣሉ ወደ ዲንና መንሃጅ አስጠግታችሁ አትዘላለፉ! ለከት የሌለው ቀልድና መነቋቆር ይቅርባችሁ! ⑤ እርስ በርሳችሁ ያላችሁን ግንኙነት አጠናክሩ! ⑥ የዲን ትምህርቶችን ተማማሩ! ⑦ ቅንነትና ግልጽነት ይኑራችሁ!አንዷ እህት ብታጠፋ ወይንም ብታስከፋችሁ ለሌላኛዋ እህት ሄዳችሁ «እንዲህ አደረገችንኝ. .» ከምትሉ ለራሷ ቀርባችሁ ወይንም ደውላችሁ «እንዲህ እንዲህ በማድረግሽ ቅር ተሰኝቼብሻለሁ..» ብላችሁ በግልጽ አሳውቁ። ⑧ በመካከላችሁ ያሻከራችሁ ጉዳይ ካለም በግልጽ ተወያዩበት። ይቅርታም ለመጠየቅ ነፍሲያ አትያዛችሁ። ⑨ አጥፍታችሁ እንኳን ባይሆን የአላህን አጅር ፈልጋችሁበት ይቅርታ ለመጠየቅ አትፈሩ። «ይቅር በይኝ» ስትባሉ ክንፋችሁን ዝቅ አድርጋችሁ ይቅር በሉ። ①0 አንዲት እህት ጠፍታባችሁ ወይንም ካያችኋት ከቆየባችሁ ደውላችሁ አሊያም በአካል ሄዳችሁ «ምን ሆነሽ ነው እህቴ የጠፋሽው?» ብላችሁ ተጠያየቁ። ①① አንዳችሁ የአንዳችሁን ችግር ተካፈሉ፣ያስጨነቃችሁ ጉዳይ ካለ ለብቻችሁ እያብላላችሁ ከምትሰቃዩ ለእህቶቻችሁ በግል አማክሩ ተመካከሩ። ①② ማንኛችሁም በማንኛችሁም ላይ አትቀናኑ፣ሸይጧን በዱኒያ ጉዳይ በእህታችሁ ላይ የቅናት መንፈስ ካመጣባችሁ እንዲያውም እጃችሁን ወደ ላይ ዘርግታችሁ « አላህ ሆይ ለእከሊት…

⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ይህ ሐዲስ መሰረት የሌለው በየትኛውም የሐዲስ መዛግብት ያልተመዘገበ ተራ ወሬ መሆኑ ዑለሞች ያስረዳሉ ስለዚህ ከማሰራጨት መቆጠብ ያስፈልጋል ::
Mostrar todo...
﴿شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ الشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ ۗ يُرِيدُ اللَّهُ بِكُمُ الْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ الْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ﴾ - سورة البقرة-❨١٨٥❩
Mostrar todo...
1.90 MB
وَلَوْ شِئْنَا لَرَفَعْنَاهُ بِهَا وَلَـٰكِنَّهُ أَخْلَدَ إِلَى الْأَرْضِ وَاتَّبَعَ هَوَاهُ ۚ فَمَثَلُهُ كَمَثَلِ الْكَلْبِ إِن تَحْمِلْ عَلَيْهِ يَلْهَثْ أَوْ تَتْرُكْهُ يَلْهَث ۚ ذَّٰلِكَ مَثَلُ الْقَوْمِ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِآيَاتِنَا ۚ فَاقْصُصِ الْقَصَصَ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ [ ሱረቱ አል-አዕራፍ - 176 ] በሻንም ኖሮ በእርሷ ከፍ ባደረግነው ነበር፡፡ እርሱ ግን ወደ ምድር ተዘነበለ፡፡ ፍላጎቱንም ተከተለ፡፡ ብጤውም ብታባርረው ምላሱን አውጥቶ የሚያለከልክ ወይም ብትተወው ምላሱን አውጥቶ የሚያለከልክ እንደ ኾነ ውሻ ነው፡፡ ይህ የእነዚያ በአንቀጾቻችን ያስተባበሉት ሕዝቦች ምሳሌ ነው፡፡ ያስተነትኑም ዘንድ ታሪኮችን ተርክላቸው፡፡
Mostrar todo...
አዲስ ኹጥባ #በጎንደር ከተማ አስ-ሱና መስጂድ ርእስ:- ፅናት! الثبات الثبات الثبات... የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ፅናት ፅናት ፅናት… 🎙በተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ) ↪️ የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ 🌐 https://telegram.me/abdulham 🌐 https://telegram.me/abdulham
Mostrar todo...
አዲስ_ኹጥባ_ከጎንደር_ከተማ_አስ_ሱና_መስጂድ.mp37.04 MB
አልሀምዱሊላህ! የተከበረውና ታላቁ እንግዳችን ወደኛ እየገሰገሰ ነው። እንግዳችሁን ለመቀበል ምን ዝግጅት ላይ ናችሁ? አሏህ ሆይ ረመዷንን ከሚደርሱት ደርሰው ከሚፆሙት ፆመው ከሚጠቀሙት ውድ ባሮችህ አድርገን! <==========================> https://t.me/umu_rayyis_arreyyis_ruki https://t.me/umu_rayyis_arreyyis_ruki https://t.me/umu_rayyis_arreyyis_ruki <===========================>
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.