cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

AMN - Addis Media Network

Addis Media Network

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
374
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያዎችና ሌሎች ቴክኖሎጅዎች የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው። የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ተቋምም የኮሮናን ስርጭት ለመቆጣጠር የሚያግዝ አዲስ መተግበሪያ ሰርቷል። የተቋሙ ዳይሬክተር ዶክተር ሶሎሞን ይህ መተግበሪያ በተንቀሳቃሽ ስልክና በድረ-ገፅ የሚጫን መሆኑን ተናግረዋል። https://p.dw.com/p/3cB2a?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
Mostrar todo...
ኮቪድ-19ን የሚከላከው አዲሱ መተግበሪያ

የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያዎችና ሌሎች ቴክኖሎጅዎች የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው። የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ተቋምም የኮሮናን ስርጭት ለመቆጣጠር የሚያግዝ  አዲስ መተግበሪያ ሰርቷል።  የተቋሙ ዳይሬክተር ዶክተር ሶሎሞን ይህ መተግበሪያ በተንቀሳቃሽ ስልክና በድረ-ገፅ የሚጫን መሆኑን ተናግረዋል።

ኮረና ተህዋሲ ወረርሽኝ ስጋት በሆነበት በአሁኑ ወቅት የመካኒካል ቬንትሌተሮች ቁጥር ማነስ ችግሩን የበለጠ አሳሳቢ ያደርገዋል፡፡ይህን የተገነዘበው ወጣቱ የዩኒቨርስቲ መምህር ጠዓመ ተስፋይ በአካባቢው በቀላሉ ከሚገኙ ቁሳቁሶች መካኒካል ቬንቲለተር ሰርቶ ለሙከራ አቅርቧል፡ https://p.dw.com/p/3cAs4?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
Mostrar todo...
ኮቪድን 19ን በመከላከል ጥረት የወጣቱ መምህር ፈጠራ 

ኮረና ተህዋሲ ወረርሽኝ ስጋት በሆነበት በአሁኑ ወቅት የመካኒካል ቬንትሌተሮች  ቁጥር ማነስ ችግሩን የበለጠ አሳሳቢ ያደርገዋል፡፡ይህን የተገነዘበው ወጣቱ የዩኒቨርስቲ መምህር ጠዓመ ተስፋይ በአካባቢው በቀላሉ ከሚገኙ ቁሳቁሶች መካኒካል ቬንቲለተር ሰርቶ ለሙከራ አቅርቧል፡

Mostrar todo...
የመንግሥት ስልጣን ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ሰባት ተቃዋሚዎች አማራጭ ሃሳብ አቀረቡ

የኢትዮጵያ መንግሥት የአስፈጻሚው አካል ስልጣን ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ኦነግን ጨምሮ 7 የፖለቲካ ፓርቲዎች   አማራጭ ነው ያሉትን ሃሳብ አቅርበዋል። ፓርቲዎቹ በመግለጫቸው እንዳመለከቱት የአስፈጻሚው አካል በአንድ አመት ቆይታው  የመንግስትን የዕለት ተዕለት ተግባር እያከናወነ እንዲቆይ ይሁንታቸውን ሰጥተዋል።

Ethiopia Total Cases: 126 New Cases: +2 Total Deaths: 3 New Deaths: Total Recoverd: 50 Active Cases: 73 Critical Condition: Total Tests: 15,668
Mostrar todo...
Mostrar todo...
አዴፓ ከዛሬ ጀምሮ አስቸኳይ ጉባኤ ያካሂዳል

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ አስቸኳይ ጉባኤ ጠርቷል።

Mostrar todo...
የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገሰ የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ከንቲባ ሙሪየሪ ቦዉዘን በጽ/ቤታቸዉ ተቀብለዉ አነጋገሩ

ከንቲባዋ ይዘዉ ከመጡ ልዑካን ጋር ከትራንስፖርት ጋር ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋር ለመስራትና በዋሽንግተን ዲሲ ያለዉን ልምድ በሀጋራችን ለማካፈል ስምምነታቸዉን ገልፀዋል፡፡ከንቲባዋ ዋሽንግተን ዲሲ በርካታ የትራንስፖርት ዓይነቶች ያሉባትና የረዥም ጊዜ ልምድ ያላቸዉ በመሆኑና ብዙ ኢትዮጰያዊያንም በትራንስፖርት ዘርፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተሰማርተዉ እንደምሠሩ ገልፀዉ በተለይም ብክለትን በሚቀንሱ በሳይክልና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ዘመናዊ ተሸከርካሪዎች፤ በፓርክንግ ፖሊሲያቸዉ፤ የትራፊክ መጨናነቅን ከመቀነስ ረገድ፤ ህግን በመስከበር ሥርዓት ወይም ስሰተም ከመዘርጋት አንፃር የልምድና የዕዉቀት ሽግግር እንደሚደረግ ተገልፀዋል፡፡ በሌላ በኩልም በትራፊክ አስተዳደር፤ በመኪና መረጃ አያያዝ፤ ከክፍያ መንገዶች አስተዳደር፤ በመንጃ ፈቃድ አሰጠጥና ብቃት ምዘና በከተማ ባቡር ትራንስፖርትና በመንገድ ደህንነት አንፃርም በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡

Mostrar todo...
የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 75ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

on: November 09, 2019In: ኢትዮጵያ