cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

The power of Holy Spirt

#ከእኔ የሰማችሁትን #አብ_የሰጠውን_የተስፋ_ቃል #ጠብቁ፤ ሐዋ 1:4 Follow us on Facebook "The power of Holy Spirt " በ ፌስቡክ ይከተሉ"The power of Holy Spirit ''

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
246
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሙሴ አምላክ አልነበረም አሮንም ነብይ አልነበረም ብዙ ጊዜ የተለያዩ የእምነት ሰዎች በተለይም የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት የማይቀበሉ ሰዎች ኢየሱስ አምላክ ነው አምላክ ተብሎአል ስንላቸው እንዲህ ይሉናል፦ << አምላክ መባልማ ሙሴም አምላክ ተብሎአል >> ይሉናል የኔ መልስ አምላክ አልተባለም ነው ምክንያቱም አምላክ ለማለት የተባለ ስላልሆነ ጥቅሱን እንመልከት “እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ልብ በል፤ እኔ አንተን ለፈርዖን #እንደ አምላክ (ኤሎሂም) አድርጌሃለሁ፤ ወንድምህ አሮንም #ያንተ ነቢይ ይሆናል።” — ዘጸአት 7፥1 (አዲሱ መ.ት) ይሄን ጥቅስ ለመረዳት ከዚህ በፊት ያለውን ምዕራፍ ወይም ጥቅስ መመልከት ይኖርብናል። ለምን ሙሴ እንደ አምላክ ተባለ? ሙሴ በዘጸአት 4:10-16 እንዲሁም 6:10-12 ለይ ወደ ፈርኦን ስላክ ሙሴ መናገር አልችል እኔ ተነጋሪ አይደለውም ወይም አፈ ቱብ አይደለውም ብሎ ስከራከር እናያለን እግዚአብሔር እሰከሚቆጣበት ድረስ እናም እግዚአብሔር በኃላ የሙሴ ወንድም አሮን ጎበዝ ተናጋሪ ስለሆነ እግዚአብሔር ወንድምህ ስለ አንተ ወይም በአንተ ቦታ ይናገራል አለው አንተ ደግሞ በእግዚአብሔር ፈንታ ትሆናለታለህ ተባለ እንጂ ሙሴ አምላክ ነው ለማለት አይደለም። ሙሴ እንደ አምላክ የተባለበትም ምክንያት ሙሴ የተናገረውን አሮን ለፈርኦን ስለምናገር ሙሴ ለአሮን እንደ እግዚአብሔር ነው አሮን ደግሞ ከሙሴ ስለሚሰማ እንደ ነብይ ነው ። ይሄው ብቻ ነው ነገሩ ሙሴ አምላክ አልነበረም አሮንም ነብይ። ኢየሱስ ግን እንደ አብ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው። 1ኛ ዮሐ 5:20 ወንድማችሁ ሙሉቀን
Mostrar todo...
ዘዳግም 8 (Deuteronomy) 3፤ ሰውም ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ነገር ሁሉ በሕይወት እንዲኖር እንጂ ሰው በእንጀራ ብቻ በሕይወት እንዳይኖር ያስታውቅህ ዘንድ አስጨነቀህ፥ አስራበህም፥ አንተም ያላወቅኸውን አባቶችህም ያላወቁትን መና አበላህ።
Mostrar todo...
“ሀብት ሲበዛ የሚበሉት ይበዛሉ፤ ሀብቱን በዓይኑ ብቻ ከማየት በቀር ለባለቤቱ ምን ይጠቅመዋል?” — መክብብ 5፥11
Mostrar todo...
በምዕራብ ዓለም መማሬ ሆነ መኖሬ፣ አንድ ትልቅ ነገር እንዳውቅ  ዕድል ሰጥቶኛል። ምዕራባውያን በነጻነት የመጠየቅ፣ጠንካራ ባህል አላቸው። የሰዎችን ንግግር እንዲያው በድፍን ቅል፣ ቅል ይሆናል በሚል አይተረጒሙም። የተባለውን ነገር ምን ማለት እንደሆነ ማብራሪያ ይጠይቃሉ። እኛ ኢትዮጵያውያን ግን በዚህ መጠን የመጠየቅ ባህሉ ያለን አይመስልም። እንደውም በአብዛኛው፣ለንግግሮቹ አሉታዊ ትርጓሜ በመስጠት ፣ ጉዳዩን በጥሬው (በራሳችን ግምት) የምንወስደው ይመስላል። አንድ ወዳጄ ይህ ችግር አትመረምርም፣ አትጠይቅ ከሚለው ጨቋኝ ባህላችን እንደሚነሣ ይናገራል። እንደውም አሁን የምናየው የአገሪቱ ዝርክርክ ፖለቲካ ከዚህ ፈላጭ ቆራጭ አኗኗር እንደሚመነጭ ያስረዳል።  ምዕራባውያኑ ግን ጥያቄንና ምርምርን የእውነት መንሸራሸሪያ ሠረግላ አድርገው ይጠቀሙበታል። ብንጠይቅ፣ ብንመራመር፣ ሰዎች ይቀየሙናል በሚል አምባጓሮ የሚነሣ፣ ጦር የሚሰብቅ፣ ፍልሚያ የሚገጥም ሰው ፈጽሞ አይገኝም። እኛ ግን ጥያቄ ያበዛብንን ሰው እንደ ጠረጠረን ምናልባትም ክብረ-ነክ በሆነ መንገድ እሥደ ሰደበን እናስባለን። ሥነ አመክንዮ  መጽሐፍ ከገጽ 40&41 ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ ✍️
Mostrar todo...
ሰለ እስልምና ምንነት የሚያውራ መጽሐፍ ነው 👇
Mostrar todo...
ዓለም ሁሉ የሆነው የተፈጠረው የገዛ ወገኖቹም ባልተቀበሉት በኢየሱስ አይደለምን ? ዮሐንስ 1 ¹⁰ በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም። ¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
Mostrar todo...
ሐዋ. ሥራ 26 (Acts) 17-18፤ የኃጢአትንም ስርየት በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስትን ያገኙ ዘንድ፥ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከሰይጣንም ሥልጣን ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንዲሉ ዓይናቸውን ትከፍት ዘንድ፥ ከሕዝቡና ወደ እነርሱ ከምልክህ ከአሕዛብ አድንሃለሁ።
Mostrar todo...
“ስላደረግነው የጽድቅ ሥራ ሳይሆን፣ ከምሕረቱ የተነሣ አዳነን። ያዳነንም ዳግም ልደት በሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ መታደስ ነው፤”   — ቲቶ 3፥5 (አዲሱ መ.ት) እስቲ ልብ ብሎ ያነበበ ❓ @like #845e4ecb056bb5080
Mostrar todo...
“ስላደረግነው የጽድቅ ሥራ ሳይሆን፣ ከምሕረቱ የተነሣ አዳነን። ያዳነንም ዳግም ልደት በሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ መታደስ ነው፤” — ቲቶ 3፥5 (አዲሱ መ.ት)
Mostrar todo...