Just Feta😜😜😜😜
if u have -funny meme -Remix music -pic competition Contact Us @OfficialNikoteen. @mesew5970 @baby_boy23
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
242
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
👮👮👮
👮ቀኑን ሙሉ አየር ተይዞበት የዋለ አንድ ትራፊክ ፖሊስ በስተ መጨረሻ አንድ ባጃጅ ምንም ሳያጠፋ እንዲያቆም ምልክት ይሰጠዋል!
ባለ ባጃጁም ዳር ይዞ ይቆምለታል...
ትራፊኩ፦ መንጃ ፈቃድ አሳየኝ
ባለ ባጃጅ፦ እሺ አለቃዬ ይኽው!
ትራፊክ፦እስቲ የፊት መብራት አብራ
ባለባጃጅ፦ ጠቅ ሲያደርግ ይሰራል
ትራፊክ፦ የግራ ፍሬቻ አብራ
ባለባጃጅ፦ ጠቅ.. ይሰራል
ትራፊክ፦ የቀኝ አብራ
ባለባጃጅ፦ጠቅ....ይሰራል
ትራፊክ፦ እስቲ የዝናብ መጥረጊያውን አሳየኝ
ባለባጃጅ፦ ጠቅ....ይሰራል
ትራፊክ፦ እስቲ ቦሎ አሳየኝ
ባለባጃጅ ፦ እሺ...ይኸው አለቃዬ
በምን አድርጌ ልቅጣው ብሎ ሰበባ ሰበቡ ስላልተሳካለት በስተ መጨረሻ ምን ቢል አሪፍ ነው???? .......
:
:
:
:
:
:
:
:
እሺ በቃ ብር አበድረኝ በእናትህ!!!...
😄😄😜
_______
Join us
👇👇👇
@azegpic