cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

®n|¥ joke እና (ማስታ)

Life with out you is very very impossible U r in my breath ,in my blood. Can't live without U . If u r not there i m dead ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, yes l can't live without u ,,,,,,,,,,,,,,,,, . . "oxygen" አስተያየት ካላቹ @josi1 and @isoy1

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
159
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጲያ የሚለዉን መጽሀፍ በ pdf ሆነ በ voice ማግኘት የምትፈልጉ ቻናላችንን join በሉ ዉስጡ ብዙ አስለማሪና እናም ስለ illuminati ሴራ የሚጋልጥበት መጽሀፍ ነዉ join በማለት አሁኑኑ መጽሀፋን ያግኙ ሌሎችም መጽሀፎች ማግኘት ይችላሉ አሁኑኑ join በሉ
Mostrar todo...
Part 1📔
Part 2📔
Part 3📔
Part 4📔
በ voice🔊
በ pdf📄
Join
March 8 (የሴቶች ቀንን) አስመልክቶ በሴቶች መብት ዙሪያ ዓለም ዓቀፍ ስብሰባ ተካሂዶ የኛን ሃገር ተወካይ ጨምሮ የየሃገራቱ ተወካዮች ስብሰባውን ታድመዋል ፡ እናም የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ከአውሮፓ የመጣች ሴት ነበረች… ••●◉●•• 👩ማይክራፎኑን ከያዘች ቦኋላ ባለፈው ዓመት ማርች 8 በነበረን ስብሰባ ባሎቻችን እኩልነታችንን እንዲቀበሉ ማሳመን እንዳለብን ተምረን ነበር ከዚያ ስብሰባ ተመልሼ ቤቴ እንደገባሁ #ባለቤቴን ከዚህ ቦኋላ ምግብ እንደማላበስል እና ራሱ ማብሰል እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን ጣት የሚያስቆረጥም ጥብስ እንደሰራ አየሁ ስትል አዳራሽ ሙሉ ሴት አጨበጨበ👏👏👏 ••●◉●•• 👩ሁለተኛዋ ተናጋሪ ከምድረ አሜሪካ የመጣች ስትሆን እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ኮንፈረንሳችን ቦኋላ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ ልብስ እንደማላጥብ እና ራሱ ማጠብ እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን የራሱን ብቻ ሳይሆን የኔንም ልብስ ማጠቡን አየሁ ስትል በድጋሚ አዳራሽ ሙሉ ሴት በጭብጨባ ተቀበላት👏👏👏 ••●◉●•• ሶስተኛዋ ተናጋሪ #ከኢትዮጵያ የሄደችው 👩እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ስብሰባ መልስ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ #ምግብ እንደማላበስል እና #ካልሲዎቹን እንደማላጥብ #እንጀራም እንደማልጋግር ከፈለገ ራሱ እንዲሰራ ነገርኩት ፡ የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም😉 ፡ በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም😊 ፡ በሶስተኛው ቀን ግን…… ፡ ፡ ፡ የግራ ዓይኔ 👀 እብጠት ስለቀነሰልኝ ትንሽ ማየት ችዬ ነበር😂😂😂 ••●◉●••
Mostrar todo...
አንዱ ጀለሱ አሳ🐠 ልጋብዝህ ብሎ ወስዶት እየበሉ የአሳው እሾክ ጉሮሮውን ወግቶት ሲንፈራፈር.... : #ወይኔ_ሒሳብ_ሳትከፍል
Mostrar todo...
እናቴ፣ እህቴ፣ ሚስቴ እንዲሁም ልጄ የሆንሽው ሴት ልጅ ሆይ ቀን ጠብቄ ሳይሆን ሁሌም አከብርሻለሁ😘
Mostrar todo...
ነገር ልበላ ፈልጌ 🤔 አሰራሩ ጠፋብኝ 😳
Mostrar todo...
ዛሬ ሱቅ ሔጄ አንድ እንጀራ 10 ብር ሲሉኝ... . ምነው ጀሶውን ከቱርክ ነው ያስመጣነው አላችሁ☹
Mostrar todo...
እኔን ብሎ ዲያስፖራ ከ #Fuck_you ውጪ ምንም እንጊሊዘኛ እማላቅ 😆😂🤣
Mostrar todo...
ጦዘህ ቤት ገብተህ እናትክ " እስኪ ባለጆሮዋሙን ብርጭቆ አቀብለኝ " ስትልህ ጆሮ ካለው ለምን አጠሪውም 😆😂🤣
Mostrar todo...
ቀጭን ሴት ምላሷ ነው ጦሯ በ#Inbox አጥረግርጋኝ ሰድባኝ አሽታ አለቅልቃኝ ነው ያሰጣችኝ 😆😂🤣
Mostrar todo...
#ጦዘህ አንዱ ደውሎልህ ሄሎ ሲልህ #ሄሎ አደለሁም ይቅርታ ተሳስተሀል 😆😂🤣
Mostrar todo...