ዳዕዋ ሰለፍያ በኩታበር
🫴ዳዕዋ ሰለፍያ በኩታበር 🤏 🩸ያለ ተውሂድ ጀነት የለም🩸 🩸ያለ ተውሂድ ኢባዳ የለም🩸 🩸ያለ ተውሂድ ብርታት የለም🩸 🩸ያለ ተውሂድ አንድነት የለም🩸 🩸ያለ ተውሂድ ስኬት የለም🩸 🩸ያለ ተውሂድ የበላይነት የለም🩸 🔺ያለ ተውሂድ የዱንያ ጥፍና የለም🩸 https://t.me/kutaber_slefyoch
Mostrar más235
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-330 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from 🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦
⭕️-➢ ወንድም እህቶች ከቂርአት የጠፋሁት ትንሽ ህመም ( ሳንባ ምች የጨንጋራ ባክቴሪያ) የሚባል በሽታ አጋጥማኝ ሆስፒታል ስለገባሁ ነበር አሁን ተሽሎኛል... ❗️
-----
⭕️➢ ሌላ ችግር የለም በالله ፍቃድ ነገ እንጀምራለን....❗️❗️❗️
-----
ወንድማችሁ አቡ ኒብራስ
------⭕️---- ----⭕️-------
👇👇 የቀጥታ ስርጭት 👇 👇
https://t.me/AbuNamuse
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦
ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
Repost from 🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦
Photo unavailableShow in Telegram
🔸👉 ለአላህ ብሎ መተናነስ
🔹👉 በሚል ርዕስ የተደረገ ጣፋጭ ሙሃደራ
🔸👉 በውስጡ ብዙ ነጥቦችን አቅፏል !!
🔊 በመስጂደ አልባኒ ደሴ
በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ብኒ አብዲላህ حفظه الله تعلىٰ
🔹👉 ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ሊንኩን ጠቅ ያድርጉት !!
🔸👉 https://t.me/Abumahiasselefi
🔹👉
https://t.me/Abumahiasselefi/3411
🔹👉 🔸👉 ለአላህ ብሎ መተናነስ
🔹👉 በሚል ርዕስ የተደረገ ጣፋጭ ሙሃደራ
🔸👉 በውስጡ ብዙ ነጥቦችን አቅፏል !!
🔊 በመስጂደ አልባኒ ደሴ
በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ብኒ አብዲላህ حفظه الله تعلىٰ
🔹👉 ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ሊንኩን ጠቅ ያድርጉት !!
🔸👉 https://t.me/Abumahiasselefi
🔹👉
https://t.me/Abumahiasselefi/3411
🔹👉 https://t.me/Al_Miaraj_11/3759
🔸👉 https://t.me/AbuNamuse/3849
Repost from 🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦
Photo unavailableShow in Telegram
🔴➢ ጫት የዱዓ መሳሪያ ሰይሆን ራስን ማጥፊ አረንጓዴ እርሳስ ነው..❗️
⭕️------------ 🔵 -----------⭕️
🔵_➢ ጥርስ ለሌለው በዱቄት መልክ አዘጋጅተዋል .. የአይጥ መርዝ በለው.... ❗️
👇-------- ---- ------ 👇
👉 ጫት ውሸታም ቱልቱላ ያደርጋል።
⚠️ጫት ውድ የሆነውን ግዜ ይገድላል።
⚠️ጫት ያጀዝባል።
⚠️ጫት ያጃጅላል።
⚠️ጫት ነዝናዛ ያደርጋል።
⚠️ጫት ኪስን ያከሳል።
⚠️ጫት ወንድነትን ያከስማል ብልት ያኮላሻል።
⚠️ጫት ቤተሰብን ይበትናል።
⚠️ጫት ያልከሰክሳል።
⚠️ጫት ሌባ ያደርጋል።
⚠️ጫት ወስላታ ያደርጋል።
⚠️ጫት ልብን ያደርቃል።
⚠️ጫት የሰው እጅ ያሳያል/ለማኝ ያደርጋል።
⚠️ጫት ያደሀያል።
⚠️ጫት ያሳብዳል።
⚠️ጫት እንቅልፍ ይከላክላል።
⚠️ጫት ፈሪ ያደርጋል።
⚠️ጫት ጥርስን ያዳሽቃል።
⚠️ጫት አፍን ያገማል።
👉አፍን የሽንት ቤት ቀዳዳ ያስመስላል.. ❗️
⚠️ጫት ቡቱቶ ያስለብሳል።
⚠️ጫት ጨጓራ በሽታ ያመጣል።
⚠️ጫት ውበት ያበላሻል።
⚠️በዲንህ ደዩስ እንዲትሆን ያደርግሃል።
----
🔴👉#በጥቅሉ_ጫት ትውልድ ገዳይ አፍ የሽ አደገኛ ቅጠል።
✍️✍️#ወጣቶቻችን ሆይ ንቁ ይሄን ቅጠል እያኘካችሁ ውድ የሆነውን ግዜያችሁን አታውድሙ።
⭕️=======🔵=======⭕️
👇👇👇 👇👇👇 👇👇👇
--------- ---------- --------
➢https://t.me/AbuNamuse
🚨 ተውበት ከቀዝፍና ከአህመድ ንግግሮች እና ከመሳሰሉት።
🎙 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
⭕️---------- -------- ---------⭕️
🎙️ ተዕሊቅ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።
🔵=======🔵========🔵
----------
💥👌 جزاك الله خيرا
🔥👇👇👇ـــــــــ👇👇👇🔥
💥➢https://t.me/AbuNamuse/3590
-----
💥➢https://t.me/AbuNamuse
Repost from የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ
01:01
Video unavailableShow in Telegram
ቁኑት በታላቁ ሸኽ የህያ አል ሀጁሪ ለፊሊስጤን ሙስሊሞች
🔴➢ በመስጀደ ነጃሺ ስለታላቁ ፍትሀዊ የሀበሻ ንጉስ ነጃሺ ለሀቅ ምንያክል እንደቆመና ለሱሀባወች እንደተከላከለ የተደረገ ነሲሀ
-----
⭕️➢ ጥራት ባለው ድምዕ ይደመጥ ይደመጥ....❗️
----
"إن بأرض الحبشة ملكا لايظلم عنده أحد," في السلسلة الصحيحة
------------------------------------
በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ብኒ አብደላህ حفظه الله تعلى
--------------------------------------------------
🔴👉https://t.me/AbuNamuse/3168
-------
⭕️➢https://t.me/AbuNamuse
-------
----
✍️ ➢"" እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ. "" ይህ ንግግር ዘመን አቆጣጠሩ የሐይማኖት ለመሆኑ ግልፅ መረጃ ነው ... ❗️
---
🔴➢ እንቁጣጣሽም ሆነ ቅዱስ ዮሐንስ እኛን ሙስሊሞችን አይመለከተንም....።
---
🔴===== =====🔴
🔴➢መውሊድም በሙስሊሞች ላይ የተጫነ ሸሪዓ የማያውቀው መጤ ነገር ነው... ❗️❗️❗️
🔴------= =-----🔴
----
🔴👉https://t.me/AbuNamuse/2948
---
🔴👉https://t.me/AbuNamuse
--
🔴👉 አል-ዋጅባት👈🔴
🔴------ ------- -------🔴
ቁጥር =-----17-----=
"" أقسام التوحيد ثلاثة ""
-
"
---===----
وفي هذا الشريط:
من أقسام التوحيد...
---
"" ٢ ""=- توحيد الألوهية
"" ٣ ""=- وتوحيد الأسماء والصفات....
""
-----
👈🔴أقسام التوحيد ثلاثة 🔴👉
-------- ------ ------ -------
--------
🔴➢ አሳምረህ አንብብ
ቅራ ምድር የተዘረጋላትን ሰማይ ከፍ የተደረገላትን ተራሮች የተቸከሉላት ንግግር ትኩረት ልንሰጠው ይገባል።
---
✍️ أخوكم أبو نبراس وفقه الله
---
🔴👉https://t.me/AbuNamuse
------
🔴👉https://t.me/AbuNamuse/2893