ቅድሚያ ለተውሂድ በአ/ ሸኩር ካምል በሀዲይኛ ቋንቋ
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Carga de datos en curso...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka3200
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka3510
```````````ሰሞኑን ለማጣራት እንደሞከርኩት ወቅታዊ የወርቅ ዋጋ የሚሸጥበት በግራም ባለ 21 ካራት 3,000 ባለ 18 ካራት ደግሞ 2,600 ብር ነው። የብር መሸጫ ዋጋ ደግሞ በብር 100 ብር ነው። ስለዚህ [ሀ] የወርቅ ዘካ ኒሷብ የሆነውን 20 ዲናር (85 ግራም) በወቅቱ የ21 ካራት ዋጋ 3,000 ብር ስናባዛው 255,000 ብር ሲሆን [ለ] የብር ዘካ ኒሷብ ደግሞ 200 ዲርሃም (595 ግራም) በወቅቱ ዋጋ 100 ብር ሲባዛ 59,500 ብር ይሆናል። ስለዚህ ከሁለቱ ኒሷቦች የብሩ ስለሚያንስ ከላይ በቀረበው 3ኛው አቋም መሰረት ይህንን መጠን 59,500 መነሻ እናደርጋለን ማለት ነው። እናም ይህና ከዚህ በላይ መጠን ብር ያለው ሰው ዘካ ማውጣት ግድ ይለዋል ማለት ነው። ስለሆነም ለዘካ መጠን የደረሰ ገንዘብ ኖሮት አመት ከቆየ የገንዘቡን የ1/10ኛውን እሩብ ማለትም 2.5% ዘካ ያወጣል ማለት ነው። ስሌቱን ግልፅ ለማድረግ ጥቂት ምሳሌዎችን ልስጥ፦ 1– አመት የዞረ 300,000 ብር ያለው ሰው የ 300,000ን 2.5% ያወጣል፡፡ 300,000 x 0.025=7,500 ብር 2– አመት የዞረ 450,000 ብር ያለው ሰው የ 450,000ን 2.5% ያወጣል፡፡ 450,000 x 0.025=11,250 ብር 3– አመት የዞረ 5 ሚሊዮን ብር ያለው ሰው የ 5,000,000ን 2.5% ያወጣል፡፡ 5,000,000 x 0.025=125,000 ብር ይሆናል ማለት ነው። (ረመዳን 15/1442፣ ሚያዚያ 20/ 2013) https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/Tawihd/2032 https://t.me/joinchat/VORMo-ySDAH3s4Pi
6000
7000
👉 የሻዕባን ግማሽ አላህ ለነብዩ ኡማ ሙሉ የሆነ ዲን ሰጥቷል የአላህ መልእክተኛ - ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - ዲኑ ሙሉ ሳይሆን ወደ አኼራ አልሄዱም :: በመሆኑም ዲናችን ሙሉ ነው የማንም ሰው የአእምሮ ጭማቂ አያስፈልገውም እየአንዳንዱ ሙስሊም ነብዩን መከተል ነው ያለበት :: ለዚህ ነው ነብዩ በዚህ ዲን ላይ ከርሱ ያልሆነን ነገር አምጥቶ የጨመረ ስራው በራሱ ላይ ተመላሽ ነው ያሉት :: ከእነዚህ በዲን ላይ ከመጡ አዳዲስ ፈጠራዎች አንዱ የሻዕባን ግማሽን ማክበር ነው :: የሻዕባን ግማሽ ቀኑን በፆም ለሊቱን በሶላት ነጥሎ ዒባዳ ማድረግ ምንም አስል የለውም :: ለሊቱን በሶላት ማሳለፍን አስመልክቶ ከታቢዒን ዑለማዎች የተገኘ ሲሆን ከፊሎቹ በጀማዓ መስገድ ይወደዳል ሲሉ ሌሎች ደግሞ በጀማዓ አይወደድም በነጠላ ነው ያሉ አሉ :: ይህ ተግባር ከነብዩም ይሁን ከሶሐቦች አልተገኘም ታላላቅ ሊቃውንቶች እንዳረጋገጡት :: የግማሹን ለሊት አስመልክቶ አላህ ከሙሽሪኮችና ዝምድና ከቆረጡ ወይም በመካከላቸው ( የግል ) ጥል ካለባለባቸው በስተቀር ምህረት ይሰጣል የሚል ሐዲስ አለ ደረጃው ሐሰን ነው የሚሉ ዑለሞች አሉ ይህ ማለት ሐዲሱ ሶሒህ ቢሆን እንኳን ቀኑን በፆም ለሊቱን በሶላት መለየት ይቻላል ማለት አይደለም :: የዛን ቀን ለሊት ሶላትን አስመልክቶ የመጡ ሐዲሶች መውዱዕ ናቸው ይላሉ ሙሐቂቆች ከላይ የጠቀስናቸው የታቢዒን ዑለሞች የመጣው አሰር ሶሒህ ነው ብለው ሊሆን ይችላል ነገር ግን እንደነ ኢብኑ ረጀብ አል ሐንበሊይ ኢማሙ አንነወዊ አል ሐፊዙል ዒራቂ ኢማሙ አሽሸውካኒ እና ሌሎችም ምንም ለመረጃነት የሚሆን ሐዲስ እንደሌለ አረጋግጠዋል :: በመሆኑም ለዲናች ጥንቃቄ ሲባል የሚያጠራጥርን ነገር መራቅ አማራጭ የለውም ሽኽ ኢብኑ ባዝ ይህን መስአላ በሰፊው ካብራሩና ቅድም ያልናቸውን አቅዋሎች ከዘረዘሩ በኀላ…
7900
5520
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka5200
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.