cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

😂አስለቃሽ ቻናል✌️✌️

ቴሌግራም ላይ ✅ አሉ ከተባሉ 💹 የቀልድ ቻናሎች ውስጥ 😂😂 በቀዳሚነት 💔💖💙 የሚጠቀሰው 👑👑 የምንጊዜም💮💮🔥 ምርጡ ቻናላችን 🥇🎖🏅 በየቀኑ 🗯 ለጆሯችሁ አዳዲስ 💎👂😋 የሆኑ እና ያልተደመጡ 👌👌 ጥርስ የማያስከድኑ 🤣😃😁😁 ሽንት በሽንት ሚያደርጉ ቀልዶችን☑️☑️☑️ ወደናንተ እናደርሳለን For any comment & promotion contact @wowpicsbot

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
197
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#FDREDefenseForce ሀገር መከላከያ ሰራዊት አቶ ስብሃት ነጋን በቁጥጥር ስር ያዋልኳቸው ከተደበቁበት ለሰው ልጅ እጅግ አስቸጋሪ የሆነ ሰርጥ ውስጥ ነው ብሏል። አቶ ስብሃትን ፥ የህወሓት ቡድን አባላት በሰርጡ ውስጥ ተሸክመው በማስገባት ደብቀዋቸው ነበር ሲል ገልጿል ሀገር መከላከያ በሰጠው መግለጫ። የመከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች የፌዴራል የፀጥታ አካላት በጋራ ባደረጉት ፍተሻ እና አሰሳ፣ ከተደበቁበት በማውጣት በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው ገልጻል። @tikvahethiopia
Mostrar todo...
#FDREDefenseForce የሀገር መከላከያ ሰራዊት ተጨማሪ የህወሓት አመራሮችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል። በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የህወሓት አመራር አቶ ስብሃት ነጋ ይገኙበታል። በተጨማሪ ፦ - ሌተናል ኮሎኔል ፀአዱ ሪች- የስብሃት ነጋ ባለቤት እና ቀደም ሲል በጦር ሃይሎች ሆስፒተል ሃኪም የነበሩ፣ በኋላ በጡረታ የተገለሉ - ኮሎኔል ክንፈ ታደሰ- ከመከላከያ የከዱ - ኮሎኔል የማነ ካህሳይ- ከመለካከያ የከዱ - አስገደ ገ/ ክርስቶስ- ከመሃል ሀገር ተጉዘው ቡድኑን የተቀላቀሉና ለጊዜው ሃላፊነታቸው ያልታወቀ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውለዋል። በሌላ በኩል ፦ የሜ/ጀነራል ሃየሎም አርአያ ባለቤት የነበሩና ኑሮዋቸውን በአሜሪካ አድርገው የቆዩ በኋላም ወደ አዲስ አበባ ከተማ በመምጣት ወደ ህወሓት ተቀላቅለው የነበሩ ፣ ወይዘሮ አልጋነሽ መለስ ህወሓትን በመያዝ ኦፕሬሽን ሂደት ውስጥ ለማምለጥ ሲሞክሩ ገደል ውስጥ ገብተው ህይወታቸው አልፏል ሲል ሀገር መከላከያ ሰራዊት ገልጿል። #FDREDefenseForce @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
Mostrar todo...
ታክሲ ውስጥ አጠገብህ የተቀመጡት 2 ቺኮች አንተን እያዩ ደረቱ ሰፋ ያለ መልኩ ጠይም ፀጉሩ ፌድ ስታይል የሆነ ወንድ ይመቸናል ሲሉ ውይ ይቅርታ 3 ብር ነው የያዝኩት 😏😏😜😜🤣🤣 @wowpicturex 👆👆👆👆👆👆
Mostrar todo...
#ሂጃብ አድርጋችሁ ግማሽ ፀጉራችሁን የምታሳዩ ሴቶች ግን #ፈጣሪያችሁንም #ሰይጣናችሁንም ላለማስከፋት ምታደርጉት ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም 👏👏😡😡 @wowpicturex
Mostrar todo...
በኦሮሚያ የ8ተኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል! በኦሮሚያ ክልል የ8ተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከወሰዱ 446,907 ተማሪዎች ውስጥ 417,411 የሚሆኑት ወደ ቀጣይ ክፍል መሸጋገራቸውን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። በዚህም ከተፈታኞች ውስጥ 93.4% የሚሆኑት ማለፋቸው ነው የተነገረው። 29,096 (6.6%) የሚሆኑ ተማሪዎች የተሰጠውን ፈተና ወድቀዋል ሲል አክሎ ገልጿል። የተማሪዎች ነጥብም ለየዞኑ ትምህርት ቢሮዎች እና ከተማ አስተዳድሮች በቴሌግራም መላኩ የተገለጸ ሲሆን እነሱም ለየወረዳ ትምህርት ቢሮዎች የሚያስተላልፉ ይሆናል። ትምህርት ቤቶችም የተማሪዎችን ውጤት ከእነርሱ ወስደው ለተማሪዎች ያስታውቃሉ ተብሏል። በሚቀጥለው ሳምንታት ውስጥ የ9ኛ ክፍል ትምህርት በክልሉ የሚጀመር ሲሆን የሚኒስትሪ ካርዶችን አትሞ የማሰራጨት ሥራም በአጭር ጊዜ ውስጥ ይሰራል ሲል የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። @wowpicturex @tikvahethiopiaBot
Mostrar todo...
የኛ ሀበሻ እኮ ሚገርመው ሰርቆ የገዛው መኪና ላይ #የምስጋና ፕሮግራም የሚያዘጋጀው ነገርስ 😆😂🤣 @wowpicturex
Mostrar todo...
ልጅ፦አባዬ ካላስቸገርኩህ አንድ ነገር አድርግልኝ? . . አባት፦ምንድነው እሱ? . ልጅ፦ነገ ትምህርት ቤት የአስማት ትርኢት የሚያሳይ ሰውዬ አለ። . . አባት፦እና ታዲያ ምን ፈለክ? . ልጅ፦ለትርኢቱ መግቢያ 5 ብር ስጠኝ . አባት Be Like . . ፦አይ ልጄ 8 ቤተሰብ በ 500 ብር የማስተዳድር እውነተኛ አስማተኛ አለሁ አይደል እንዴ በል አርፈህ ዱቅ በል። SHARE ...For more 💮 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 🇺 ‌🇸  @wowpicturex
Mostrar todo...