cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መንፈሳዊ ትረካ ብቻ

እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት.......... መልቀቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ @Ermiyas3 ላይ ወይም ደግሞ @Enate_mariyam3 ላይ አናግሩኝ #Ermiyas

Mostrar más
El país no está especificadoAmárico4 121Religión y espiritualidad28 657
Publicaciones publicitarias
1 745
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-3030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
https://t.me/OpenChatAIOfficial_bot?start=632214306 ይህ link ማንኛውንም ለምትጠይቁት ጥያቄዎች መልስ ይሰጣቹሀል እና ተጠቀሙበት
Mostrar todo...
Open Chat AI - Chat GPT (Official)

Developer: @antichristone

#በንስሐ_ትፍረስ ወዳጅ ዘመድ ቢያጡ በባሕር ቢሰምጡ የሰው ልጅ ቢያርዱ እንጦሮጦስ ቢወርዱ አምላክ የለም ቢሉ ከእውነት ቢጣሉ የፈጣሪን መኖር እስኪያገኙት ልኩ ጕንዳን ቢያመልኩ      ●●●     ●●● የሞተልን አለን በደሙ የዋጀን ምራቅ እንትፍ አርጎ በእጆቹ ያበጀን          እናማ... ይህቺ ነፍስ ትፈወስ ወደ አምላኳ ትድረስ በቃሉ ትዳበስ በንስሐ ትፍረስ! 🛑Dn Mekuriya Murashe           @menefesawitereka            @MekuriyaM
Mostrar todo...
#በንስሐ_ትፍረስ ወዳጅ ዘመድ ቢያጡ በባሕር ቢሰምጡ የሰው ልጅ ቢያርዱ እንጦሮጦስ ቢወርዱ አምላክ የለም ቢሉ ከእውነት ቢጣሉ የፈጣሪን መኖር እስኪያገኙት ልኩ ጕንዳን ቢያመልኩ      ●●●     ●●● የሞተልን አለን በደሙ የዋጀን ምራቅ እንትፍ አርጎ በእጆቹ ያበጀን          እናማ... ይህቺ ነፍስ ትፈወስ ወደ አምላኳ ትድረስ በቃሉ ትዳበስ በንስሐ ትፍረስ! 🛑Dn Mekuriya Murashe @MekuriyaM
Mostrar todo...
#ሚስት_አጣሁ!  🤔 ꧁ ❝ ውድ አንባቢያን 2 ደቂቃ እንዋሶትና  ይህንን አስተማሪ ታሪክ ላካፍላችሁ ። አንድ ወጣት ሚስት ማግባት ፈለገ። በዙሪያውም ብዙ ቆነጃጂት ሞልተዋል።ወጣቱ ግን ለአይኑ እምትሞላ ፣ ለትዳሩ የምትበጅ ፣ ሙሉ የሆነች ቆንጆ ና ውብ ሴት የሚላት የትኛዋ እንደሆነች መምረጥ ተቸገረ። ሴት በሞላበት ሀገር ሚስት ፍለጋ ቢናውዝም ይችን ላግባ ብሎ መምረጥ እና መወሰን ተሳነው። ብቻ ቢፈልግም ቢያስፈልግም ሚስት አጣ። ... ከዕለታት አንድ ቀን ምን ይሻላል ብሎ ሰው ሲያማክር እራቅ ወዳለ ሀገር አንድ ጠቢብ ሰው ስላሉ እሳቸው ጋር ቢሄድ አንዳች መፍትሄ እንደሚያገኝ ነገሩትና እርሱም ወደዛ አሉ ወደተባሉ ጠቢብ ሽማግሌ ዘንድ ይሄዳል። ጠቢቡ ዘንድም ደርሶ የበቆሎ ማሳ ቁጭ ብለው ሲጠብቁ አገኛቸው። ... ሚስት ያጣው ወጣትም ከማሳው ዳር ካለው የእርሻው ዲብ ላይ ጺማቸውን አንጀርግገው በግርማ ሞገስ ቁጭ ብለው የበቆሎ ማሳ ወደሚጠብቁት ጥበበኛ ሽማግሌ ጠጋ አለና እንደምን ዋሉ አባቴ አላቸው።እርሳቸውም እግዚያብሔር ይመስገን እንደምን ዋልክ ልጀ አሉት። ... ጥበበኛ ነወት ተብየ መምጣቴ ነው አላቸው። እርሳቸውም በእርጋታ ትኩር ብለው እያዩት " ምን እንድረዳህ ፈልገህ ነው የመጣኸው? " ብለው ጠየቁት። እርሱም "ሚስት አጣሁ !..."ብሎ የመጣበትን ጉዳይ አንድ በአንድ አስረዳቸው። ... እርሳቸውም " አይይ ልጄ !! በል ና ተከተለኝ " ብለው ከበቆሎው ማሳ ዳር ቆሙና " የመጣህበትን እንድነግርህ ከዚህ ከምታየው የበቆሎ ማሳ ከዚህ ከቆምንበት ጀምርና እስከ ዳር ድረስ ውስጥ ለውስጥ ገብተህ ከዚህ ሁሉ የበቆሎ እሸት በመጠኑ ከፍ ያለ እና አሪፍ እምትለውን አንድ ብቻ የበቆሎ እሸት ዘንጥለህ አምጣልኝ ። ነገር ግን ማሳሰቢ ልስጥህ ። ... 1ኛ ከዚህ ከቆምክበ ከፊትህ ካለው እሸት ወደ ውስጥ ብገባም ከዚህ የበለጠ እሸት አላገኝም ብለህ ካመንክ እዚሁ ዘንጥለህ ልትሰጠኝ ትችላለህ። 2ኛው ማሳሰቢያ ከዚህ ጀምረህ እስከ ማሳው ዳር ድረስ ወደፊት እየተራመድክ መምረጥ ትችላለህ ነገር ግን ልብ በል አንዴ ያለፍከውን እሸት እንደገና ወደ ቡሀላ ተመልሰህ መቁረጥ አትችልም ወደፊት ብቻ። 3ኛው ማሳሰቢያ አጥቻለሁ ብለህ ባዶ እጅህን መምጣት አትችልም። 4ኛው እና የመጨረሻው ደግሞ ከዚህ ሰፊ የበቆሎ ማሳ አንድ የበቆሎ እሸት ብቻ ነው ቆርጠህ እምታመጣልኝ። መጀመር ትችላለህ " አሉትና ተመልሰው ቁጭ አሉ ወጣቱም ወደ በቆሎው ገባና የተሻለ የሚለውን በቆሎ መፈለግ ጀመረ። ... ሁሉም እሸት አማረው አይን አዋጅ ሆነበት ትንሽ ገባ እንዳለ በጣም የሚያማልል እሸት አየና ሊቆርጥ አሰበና " ወደፊት ከዚህ ከሚታየኝ የበለጠ ትልልቅ እና እሚያማምር ቢኖርስ ? ብሄድ ይሻላል"። ብሎ ፍለጋውን ቀጠለ። ነገር ግን ወደ ፊት በሄደ ቁጥር እንደ ቅድሙ የሚያምር ሳይሆን ጥራቱ እየቀነሰ ሄደ። .... አሁንም ወደ ፊት ጥሩ እሸት አገኛለሁ እያለ መዳከር ያዘ። ነገር ግን ጭራሽ ከቅድሙ የባሰ በመጠኑ ያነሰ፣ ገና ለጋ የሆነ እና ትል የበላው እየሆነ መጣ። ወጣቱም ወደ ኋላ መመለስ አትችልም ስለተባለ ምናለ ቅድም ዳር ላይ ቆርጨ በነበር እያለ እየተፀፀተ አሁንም ተስፋ ሳይቆርጥ ወደፊት ልክ ቅድም ስገባ እንዳየሁት እሚያማምር እሸት አገኝ ይሆናል እያለ በተስፋ ወደ ፊት ፍለጋውን ቀጠለ። እሚያሳዝነው የተባለውን እሸት ሳይቆርጥ በገባበት ተቃራኒ የእርሻው ዳርቻ ሊወጣ ሲዳረስ እንዳለ ግማሹን ወፍ የጠረጠረው እየሆነ መጣ።" ... እስኪ እንደ ቅድሙ ዳር ላይ ጥሩ በቀሎ ባገኝ ብሎ የእርሻው ጫፍ ላይ ብቅ አለ ነገር ግን እሚገርመው ጭራሹንም ወፍ እልም አድርጎ የጨረሰውና ቆረቆንዳ ብቻ ሁኖ አገኘው።ወደ ቡሃላ እንዳይመለስ ወደ ኋላ መመለስ አትችልም ተብሏል። ባዶ እጁን እንዳይመለስ ምንም ቢሆን ባዶ እጅህን እንዳትመለስ ተብሏል። ... ስለዚህ አማራጭ ስላጣ ወፍ የበላውን የበቆሎ ቆረቆንዳ አንዱን ዘንጥሎ ወደ ጠቢቡ ተመለሰ እና ከፊታቸው ቆመ። ✍ እርሳቸም "እስኪ ያመጣኸውን አሳየኝ "አሉት። እርሱም አንድም በላዩ ላይ ጥሬ የሌለውን ቆረቆንዳ ሰጣቸውና በሀፍረት ፀጥ ብሎ ቆመ።"ይህንን ነው የተሻለ ያገኘኸው?" ብለው ቢጠይቁት እርሱም በሀፍረት አባቴ ያው የተሻለ አገኛለሁ ብየ ስፈልግ ሳላስበው ወፍ ከበላው ደረስኩ " አለ እየተንተፋተፈ። ... ቁጭ በል እስኪ አሉና "አየህ የኔ ልጅ ሚስት እያማረጡ አንዷን ከአንዷ እያመረጡ መኖርም ልክ እንደዚህ ነው። 👉 አብዝቶ መምረጥ መጨረሻ ከምራጭ ይጥላልና ሚስት ከእግዚያብሔር ስለሆነች በአንተ ምርጫ አይሆንም። ከፊትህ ያለችውን ሚስት አድርግ "አሉት❞ ምንጭ "ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች" ምን ተማራችሁ? #ሚስት_አጣሁ!  🤔 ꧁ ❝ ውድ አንባቢያን 2 ደቂቃ እንዋሶትና  ይህንን አስተማሪ ታሪክ ላካፍላችሁ ። አንድ ወጣት ሚስት ማግባት ፈለገ። በዙሪያውም ብዙ ቆነጃጂት ሞልተዋል።ወጣቱ ግን ለአይኑ እምትሞላ ፣ ለትዳሩ የምትበጅ ፣ ሙሉ የሆነች ቆንጆ ና ውብ ሴት የሚላት የትኛዋ እንደሆነች መምረጥ ተቸገረ። ሴት በሞላበት ሀገር ሚስት ፍለጋ ቢናውዝም ይችን ላግባ ብሎ መምረጥ እና መወሰን ተሳነው። ብቻ ቢፈልግም ቢያስፈልግም ሚስት አጣ። ... ከዕለታት አንድ ቀን ምን ይሻላል ብሎ ሰው ሲያማክር እራቅ ወዳለ ሀገር አንድ ጠቢብ ሰው ስላሉ እሳቸው ጋር ቢሄድ አንዳች መፍትሄ እንደሚያገኝ ነገሩትና እርሱም ወደዛ አሉ ወደተባሉ ጠቢብ ሽማግሌ ዘንድ ይሄዳል። ጠቢቡ ዘንድም ደርሶ የበቆሎ ማሳ ቁጭ ብለው ሲጠብቁ አገኛቸው። ... ሚስት ያጣው ወጣትም ከማሳው ዳር ካለው የእርሻው ዲብ ላይ ጺማቸውን አንጀርግገው በግርማ ሞገስ ቁጭ ብለው የበቆሎ ማሳ ወደሚጠብቁት ጥበበኛ ሽማግሌ ጠጋ አለና እንደምን ዋሉ አባቴ አላቸው።እርሳቸውም እግዚያብሔር ይመስገን እንደምን ዋልክ ልጀ አሉት። ... ጥበበኛ ነወት ተብየ መምጣቴ ነው አላቸው። እርሳቸውም በእርጋታ ትኩር ብለው እያዩት " ምን እንድረዳህ ፈልገህ ነው የመጣኸው? " ብለው ጠየቁት። እርሱም "ሚስት አጣሁ !..."ብሎ የመጣበትን ጉዳይ አንድ በአንድ አስረዳቸው። ... እርሳቸውም " አይይ ልጄ !! በል ና ተከተለኝ " ብለው ከበቆሎው ማሳ ዳር ቆሙና " የመጣህበትን እንድነግርህ ከዚህ ከምታየው የበቆሎ ማሳ ከዚህ ከቆምንበት ጀምርና እስከ ዳር ድረስ ውስጥ ለውስጥ ገብተህ ከዚህ ሁሉ የበቆሎ እሸት በመጠኑ ከፍ ያለ እና አሪፍ እምትለውን አንድ ብቻ የበቆሎ እሸት ዘንጥለህ አምጣልኝ ። ነገር ግን ማሳሰቢ ልስጥህ ። ... 1ኛ ከዚህ ከቆምክበ ከፊትህ ካለው እሸት ወደ ውስጥ ብገባም ከዚህ የበለጠ እሸት አላገኝም ብለህ ካመንክ እዚሁ ዘንጥለህ ልትሰጠኝ ትችላለህ። 2ኛው ማሳሰቢያ ከዚህ ጀምረህ እስከ ማሳው ዳር ድረስ ወደፊት እየተራመድክ መምረጥ ትችላለህ ነገር ግን ልብ በል አንዴ ያለፍከውን እሸት እንደገና ወደ ቡሀላ ተመልሰህ መቁረጥ አትችልም ወደፊት ብቻ። 3ኛው ማሳሰቢያ አጥቻለሁ ብለህ ባዶ እጅህን መምጣት አትችልም።
Mostrar todo...
4ኛው እና የመጨረሻው ደግሞ ከዚህ ሰፊ የበቆሎ ማሳ አንድ የበቆሎ እሸት ብቻ ነው ቆርጠህ እምታመጣልኝ። መጀመር ትችላለህ " አሉትና ተመልሰው ቁጭ አሉ ወጣቱም ወደ በቆሎው ገባና የተሻለ የሚለውን በቆሎ መፈለግ ጀመረ። ... ሁሉም እሸት አማረው አይን አዋጅ ሆነበት ትንሽ ገባ እንዳለ በጣም የሚያማልል እሸት አየና ሊቆርጥ አሰበና " ወደፊት ከዚህ ከሚታየኝ የበለጠ ትልልቅ እና እሚያማምር ቢኖርስ ? ብሄድ ይሻላል"። ብሎ ፍለጋውን ቀጠለ። ነገር ግን ወደ ፊት በሄደ ቁጥር እንደ ቅድሙ የሚያምር ሳይሆን ጥራቱ እየቀነሰ ሄደ። .... አሁንም ወደ ፊት ጥሩ እሸት አገኛለሁ እያለ መዳከር ያዘ። ነገር ግን ጭራሽ ከቅድሙ የባሰ በመጠኑ ያነሰ፣ ገና ለጋ የሆነ እና ትል የበላው እየሆነ መጣ። ወጣቱም ወደ ኋላ መመለስ አትችልም ስለተባለ ምናለ ቅድም ዳር ላይ ቆርጨ በነበር እያለ እየተፀፀተ አሁንም ተስፋ ሳይቆርጥ ወደፊት ልክ ቅድም ስገባ እንዳየሁት እሚያማምር እሸት አገኝ ይሆናል እያለ በተስፋ ወደ ፊት ፍለጋውን ቀጠለ። እሚያሳዝነው የተባለውን እሸት ሳይቆርጥ በገባበት ተቃራኒ የእርሻው ዳርቻ ሊወጣ ሲዳረስ እንዳለ ግማሹን ወፍ የጠረጠረው እየሆነ መጣ።" ... እስኪ እንደ ቅድሙ ዳር ላይ ጥሩ በቀሎ ባገኝ ብሎ የእርሻው ጫፍ ላይ ብቅ አለ ነገር ግን እሚገርመው ጭራሹንም ወፍ እልም አድርጎ የጨረሰውና ቆረቆንዳ ብቻ ሁኖ አገኘው።ወደ ቡሃላ እንዳይመለስ ወደ ኋላ መመለስ አትችልም ተብሏል። ባዶ እጁን እንዳይመለስ ምንም ቢሆን ባዶ እጅህን እንዳትመለስ ተብሏል። ... ስለዚህ አማራጭ ስላጣ ወፍ የበላውን የበቆሎ ቆረቆንዳ አንዱን ዘንጥሎ ወደ ጠቢቡ ተመለሰ እና ከፊታቸው ቆመ። ✍ እርሳቸም "እስኪ ያመጣኸውን አሳየኝ "አሉት። እርሱም አንድም በላዩ ላይ ጥሬ የሌለውን ቆረቆንዳ ሰጣቸውና በሀፍረት ፀጥ ብሎ ቆመ።"ይህንን ነው የተሻለ ያገኘኸው?" ብለው ቢጠይቁት እርሱም በሀፍረት አባቴ ያው የተሻለ አገኛለሁ ብየ ስፈልግ ሳላስበው ወፍ ከበላው ደረስኩ " አለ እየተንተፋተፈ። ... ቁጭ በል እስኪ አሉና "አየህ የኔ ልጅ ሚስት እያማረጡ አንዷን ከአንዷ እያመረጡ መኖርም ልክ እንደዚህ ነው። 👉 አብዝቶ መምረጥ መጨረሻ ከምራጭ ይጥላልና ሚስት ከእግዚያብሔር ስለሆነች በአንተ ምርጫ አይሆንም። ከፊትህ ያለችውን ሚስት አድርግ "አሉት❞ ምንጭ "ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች" ምን ተማራችሁ? https://t.me//menefesawitereka Https://t.me//MekuriyaM
Mostrar todo...
መንፈሳዊ ትረካ ብቻ

እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት.......... መልቀቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ @Ermiyas3 ላይ ወይም ደግሞ @Enate_mariyam3 ላይ አናግሩኝ #Ermiyas

#ከክፉ_ዘመናት_መሸሸግያችን_ነሽ #መጠለያችንም_ቤተክርስቲያን_ነሽ #የምንገባብሽ_በኃዘን_በደስታ #ከቶ_ማንረሳው_አለብን_ውለታ መዝሙሩን ተጋበዙልኝ ◉◉◉ 🔊 ኦርቶዶክስ ተዋሕዷዊ ዝማሬ መሥራት ፈልጋችኹ ነገር ግን ግጥም ጽፋችኹ ዜማ ከቸገራችኹ፣ ዜማ ቀሏችኹ ግጥም ከቸገራችኹ አናግሩን፤ ከዘፈን ሳናገናኝ ያሬዳዊውን ዜማ እንሰጣችኋለን። በሊቃውንት አባቶች አስመርምረን እንሠራላችኋለን! ➣ @Proud24@Tselot21@Abeselom27@HibueEyesus 📞 +251969943778 +251704020186 +251919334222
Mostrar todo...
Dn Mekuriya Murashe2.mp311.29 MB
Repost from ዘአበው
ኦርቶዶክስ ተዋሕዷዊ ዝማሬ መሥራት ፈልጋችኹ ነገር ግን ግጥም ጽፋችኹ ዜማ ከቸገራችኹ፣ ዜማ ቀሏችኹ ግጥም ከቸገራችኹ አናግሩን በሊቃውንት አባቶች አስመርምረን እንሠራላችኋለን! ➣ @Proud24@Tselot21@Abeselom27@HibueEyesus 📞 +251969943778
Mostrar todo...
°° #ፈኑ_እዴከ °° ኦ! አምላኪየ ጸራሕኩ ኅቤከ እሞተ ከንቱ አድኅነኒ እብለከ ... ዮም በዛቲ ዕለት አነ እብል ትንሣኤከ በለኒ ነዓ ነዓ(ንዒ ንዒ) ፈኑ እዴከ +++ ... +++ +++ ... +++ 🌿 #ሰናይ_በዐለ_ትንሣኤ_ይኩን_ለኵልነ_ሕዝበ_ክርስቲያን! 🛑 Dn Mekuriya Murashe|
Mostrar todo...
°° #ፈኑ_እዴከ °° ኦ! አምላኪየ ጸራሕኩ ኅቤከ እሞተ ከንቱ አድኅነኒ እብለከ ... ዮም በዛቲ ዕለት አነ እብል ትንሣኤከ በለኒ ነዓ ነዓ(ንዒ ንዒ) ፈኑ እዴከ +++ ... +++ +++ ... +++ 🌿 #ሰናይ_በዐለ_ትንሣኤ_ይኩን_ለኵልነ_ሕዝበ_ክርስቲያን! 🛑 Dn Mekuriya Murashe|
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.