cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዋነፍሴ ለነገ ምን አስቀደምሽ😭.

https://t.me/joinchat/WKS2FH5_jKzGMIG6 قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرْتَنِي أَعْمَىٰ وَقَدْ كُنتُ بَصِيرًا (ሱረቱ ጣሀ - 125) «ጌታዬ ሆይ! ለምን ዕውር አድርገህ አስነሳኸኝ በእርግጥ የማይ የነበርኩ ስኾን» ይላል፡፡

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
351
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📖እናንተ ሰዎች ሆይ! እናንተ (ሁል ጊዜ) ወደ አላህ ከጃዮች ናችሁ፡፡ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው፡፡ (አል-ፋጢር፡➊➎) 📖ከተንቀሳቃሺም ምግቧን ለመሸከም የማትችለው ብዙ ናት፣ አላህ ይመግባታል፤ እናንተንም፣ (ይመግባል)፤ እርሱ ሰሚው አዋቂው ነውና።" (ሱረቱል ዐንከቡት 60)፡፡ 📖ቤተሰብህንም በስግደት እዘዝ፤ በርሷም ላይ ዘውትር፤ ሲሳይን አንጠይቅህም፤ እኛ እንሰጥሃለን መልካሚቱ መጨረሻም ለጥንቁቆቹ ናት። (ሱረቱ ጣሀ 132) 📖አላህንና መልክተኛውን የሚታዘዝም ሰው፣ አላህንም የሚፈራና የሚጠነቀቀው ሰው፤ እነዚያ እነርሱ ፍለጎታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡52 📖እናንተ ሰዎች ሆይ! በእናንተ ላይ (ያለውን) የአላህን ጸጋ አስታውሱ፡፡ ከአላህ ሌላ ፈጣሪ አለን? ከሰማይና ከምድርም ሲሳይን የሚሰጣችሁ አለን? ከእርሱ በስተቀር አምላክ (ሰጪም) የለም፡፡ ታዲያ ወዴት ትዞራላችሁ፡፡ (አል-ፋጢር፡➌) 📖እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው፡፡ እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡ 📖ማንኛውም በእናንተ ላይ ያለው ጸጋ ከአላህ ነው፡፡ ከዚያም ችግር በደረሰባችሁ ጊዜ ወደርሱ ብቻ ትጮሃላችሁ፡፡ 📖ከዚያም ከእናንተ ላይ ችግርን ባነሳላችሁ ጊዜ ከእናንተው የኾኑ ጭፍሮች ወዲያውኑ በጌታቸው (ጣዖትን) ያጋራሉ፡፡(ሱረቱ-ነሕል) 📖ሰውንም ጉዳት ባገኘው ጊዜ በጎኑ ላይ ተጋድሞ ወይም ተቀምጦ ወይም ቆሞ ይለምነናል፡ ጉዳቱንም ከእሱ ላይ በገለጥንለት ጊዜ ወደ አገኘው ጉዳት እንዳልጠራን ሆኖ ያልፋል፡፡ እንደዚሁ ለድንበር አላፊዎች ይሠሩት የነበሩት ሥራ ተሸለመላቸው፡፡በአዳናቸውም ጊዜ እነሱ ወዲያውኑ ያለ አግባብ በምድር ላይ ወሰን ያልፋሉ፡፡ እናንተ ሰዎች ሆይ! ወሰን ማለፋችሁ (ጥፋቱ) በነፍሶቻችሁ ላይ ብቻ ነው፡፡ (እርሱም) የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደኛ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እንነግራችኋለን፡፡ (ሱረቱ-ዩኑስ፡➊➋፡➍➍) 📖ሰውንም ከእኛ ችሮታን ብናቀምሰው ከዚያም ከርሱ ብንወስዳት እርሱ በእርግጥ ተስፋ ቆራጭ ክህደተ ብርቱ ነው፡፡ ካገኘችውም ችግር በኋላ ጸጋዎችን ብናቀምሰው «ችግሮች ከኔ ላይ በእርግጥ ተወገዱ» ይላል (አያመሰግንም)፡፡ እርሱ ተደሳች ጉረኛ ነውና፡፡ (ሱረቱ-ሁድ፡➒፡➓) 📖ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው፡፡ የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ ሰው በጣም በደለኛ ከሓዲ ነው፡፡ (ኢብራሂም-34) https://t.me/lYllYi 🕋 የሱሀቦች ዘመን 🕋 ✍ሙሃመድ ይመር & ሳኒ ይመር https://t.me/joinchat/Vu1GglMumUw6ORpA
Mostrar todo...
✡♥ |Y| ✡♥

الحمد لله على نعمة الإسلام

Mostrar todo...
በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ይኑራችሁ||ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰናት || ሃሩን ዚክሪያት ትርጉም ዳእዋ

6ሴቶችን_የሚመለከቱ_40ሐዲሶች_ማብራሪያ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም_.mp310.97 MB
37ዚክርና_ዱዓእ_የመንፈስ_ቀለብ_እዳና_ድህነትን_የሚመለከቱ_ዚክርና_ዱዓዎች_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp35.13 MB
🌴 ዚክርና ዱዓእ 🌴 (የመንፈስ ቀለብ) ክ/37 🔅እዳና ድህነትን የሚመለከቱ ዚክርና ዱዓዎች ጁሙዓ 14/4/1443ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎https://bit.ly/3r6Ol6X 🔸🔹🔸🔹🔸 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~~~~ https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

الأربعون النسائية 📚ሴቶችን የሚመለከቱ 40ሐዲሶች ማብራሪያ ክ/6 የዕለተ ረቡዕ 11/4/1443ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://bit.ly/3HrwBsF 📚የኪታቡን ፒዲኤፍ ለማግኜት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ ↕️ ↕️ ↕️ ↕️ ☄https://bit.ly/3mZSANL 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ የኪታብ ደርሶችን ብቻ ለማግኜት 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Mostrar todo...
الأربعون النسائية - مصحح.pdf

ሙኃደራ አሏህ ሡብኃነሁ ወተዓላን ማመስገን፣ ማክበር፣ ከምንም ዓይነት ሽርክ ማጥራት፣ (( ዚክር )) በመስጂድ አቡበክር ክፍል 3 t.me/muhammedchannel
Mostrar todo...
Voice 033_sd.m4a12.02 MB
ሙኃደራ በመስጂድ አስሳዕድ ክፍል 2 t.me/muhammedchannel
Mostrar todo...
Voice 018_sd.m4a13.59 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.