cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

🎬🎬 🎭 ጥበብን እንዳስሳታለን ፊልም እና በፊልም ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን ፣ አዝናኝ እና አስተማሪ ፅሁፎችን📝 የምናደርስበት በተለይ ለጥበብ አፍቃርያንና💞 ወደ ሙያው መሰማራት ለሚፈልጉ #Share በማለት ያጋሩ ፤ ይወዱታል ፤ ይማሩበታልም ... 🎭 🎬🎬 💝 ኢትዮ-ተውኔት 💝

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
302
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

መልካም አዲስ ዓመት አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት መልካም አዲስዓመት መልካም አዲስዓመት መልካም አዲስዓመት መልካም አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት መልካምአዲስዓመት አዲስዓመት ዓመት አዲስዓመት መልካምአዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመት አዲስዓመትአዲስዓመት አዲስአዲስ ዓመት አዲስ አዲስ ዓመት አዲስ አዲስ ዓመት አዲስ አዲስ ዓመት አመት አዲስ ዓመት አመት አዲስ ዓመት አመት አዲስ ዓመት አዲስ አዲስ ዓመት አዲስ አዲስ ዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስአመት መልካም አዲስዓመትአዲስአመት አዲስ ዓመት አዲስ ዓመት አዲስ ዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት 🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌹🌻🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🔸🌼🔆 🔆🌼🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🌼🔆 🔆🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🔆
Mostrar todo...
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አርቲስት መስፍን በርካታ የጥበብ ስራዎችን በድርሰት፣ በአዘጋጅነት እና በትወና ለአገሩ ያበረከተ ሁለገብ ባለሞያ ነበር። በኢትዮጵያ ሬድዮ ዝነኛ የነበረው የቀን ቅኝት ድራማ ደራሲ እንዲሁም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያገኘው የሰው ለሰው ተከታታይ ድራማ ደራሲ እና ተዋናይ ነበር። አርቲስት መስፍን ጌታቸው የዙምራ ፊልም ፣ በመንታ መንገድ የሬድዮ ተከታታይ ድራማ ፣ ሌሎችም ስራዎችን በተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬድዮ ጣቢያዎች ለህዝብ ማድረስ ችሏል። አርቲስት መስፍን ጌታቸው ባለትዳር እና የሶስት ልጆች (የሁለት ሴት እና የወንድ ልጅ) አባት ነበር። ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን @Ethio_tewinet @Ethio_tewinet
Mostrar todo...
🕯አርቲስት #መስፍን_ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ የዙምራ ፊልም፣ የሰው ለሰው እና የዘመን ድራማ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ደራሲና ተዋናይ የነበረው አርቲስት መስፍን ጌታቸው ህይወት አልፏል። ለአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ እና አድናቂዎች ልባዊ መጽናናትን እንመኛለን፡፡ @Ethio_tewinet @Ethio_tewinet
Mostrar todo...
ተጀመረ ❗️ ተጀመረ ❗️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ አጭር ፊልም ውድድር ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፣ YNCCC ( @yncccofficial ) ከሌሎች አጋሮቹ ጋር በመተባበር አካባቢያችንን ያማከለ የ አጭር ፊልም ውድድር አዘጋጅቷል ። ፊልሙ ከ 6 ደቂቃ መብለጥ የሌለበት ሲሆን ስለ አካባቢ ጥበቃ፣ አረጓዴ አሻራ፣ ቆሻሻ እና ብክለት እንዲሁም ማንኛውም ከ አካባቢ ጋር ግንኙነት ያለውን ርዕስ መጣች ሁ በስልክ የተቀረፀ አጭር ፊልም ስሩ ፣ ከ ሶስት ሳምንታት በኃላ ፊልሙን የማስገቢያ ፎርም እንለቅላችኃለን ። ከዛም ዝግጅት ይኖረናል፣ ምርጥ 15 ፊልሞች ለ ዕይታ ይቅርባሉ፣ ዳኞቻችን የመረጧቸው 3ቱ ደግሞ ሽልማታቸውን ይወስዳሉ። ማለትም በፈረንጆቹ 10 March, 2021 ይሆናል ። በውድድሩ ማንኛውም ከ25 አመት በታች የሆነ የ ኮሌጅ ዩኒቨርስቲ ተማሪ መሳተፍ ይችላል። የ አካባቢ ደንን እና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ፣ Consortium for Climate Change Ethiopia : GofereActsን ጨምሮ ሌሎች አጋሮቻችንን ከልብ እናመስግናለን። ተጨማሪ መረጃ ለምትፈልጉ ደግሞ https://www.ynccc.org ላይ ጎራ በሉ። መልካም እድል።አጋር መሆን ለምትፈልጉ በራችን ክፍት ነው :: ለ ሌሎችም ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉት ጥያቄ ካላችሁ ደሞ @goferestudios ላይ ይፃፉልን :: 🙏
Mostrar todo...
በስልክዎ አጭር ፊልም ይስሩ፣ ይሸለሙ YNCCC ከ ሌሎች አጋሮቹ ጋር በመተባበር ከ አጭር ፊልም ውድድር አዘጋጅቷል። ፊልሙ ከ 3 እስከ 6 ደቂቃ መሆን ይችላል። አካባቢ ጥበቃን በተመለከት የትኛውንም ርዕስ መርጣችሁ(Climate Change, Global warming ,Waste Management, water pollution, air pollution , zero waste , sustainability , Sustainable transport, Deforestation , አረንጓዴ አሻራ.....ማለቂያ የለውም) መስራት እና ከ ሶስት ሳምንት በኃላ በሚለቀቀው ማስረከቢያ ፎርም ላይ ማስገባት። በቃ!! አውደርዕይ አዘጋጅተን ምርጥ 15 ፊልሞች ለ ዕይታ እናበቃለን፣ ምርጥ ሶስቱን ደግሞ እንሸልማለን። መልካም እድል @yncccofficial @gofereacts www.ynccc.org ጥያቄ ካላችሁ @goferestudiosbot
Mostrar todo...
💞💞💞🎁 🎂🎂🎂 🎁💞💞💞 🎁🎈አይረሴ 🎂የልደት🎂 ስጦታ🎈🎁 👉 💏 #ለፍቅረኛዎ 👉 🎎 #ለጓደኛዎ 👉 👨‍👩‍👧‍👦 #ለቤተሰብዎ 👉 🎉 #ለወዳጅ_አዝማድዎ 🎂 ለልደት በዓላቸው🎂 አይረሴ 🎁ስጦታዎን🎁 ማበርከት ይፈልጋሉ ❓❓❓ ... እንግዲያውስ አሁኑኑ ከኛ ጋር በመሆን መልካም ልደት ይበሏቸው !!! 🖼 የባለ ልደቱን ፎቶ እና 💌 የእርሶን መልካም ምኞትና ሀሳብ በ @Joo46 📩 ላይ ይላኩልን እኛ ኪስ በማይጎዳና ነፃ በሚባል ዋጋ 🎥በቪዲዮ📽 መልክ አቀነባብረን እንሰራሎታለን። እንዲሁም 💞ለፍቅረኛሞች💞 ወይም 💑ለጥንዶች💑 ፍቅራችሁን ለማጠናከር ሁነኛ መፍትሄ 💞 በመሆኑ 🌹ለፍቅረኛዎ🌹 ሲያሰሩ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። እርስዎ እንኳ 🎁አይረሴ የልደት ስጦታውን🎁 ባያሰሩ ለወዳጅዎና ለጓደኞችዎ #ሼር በማረግ መልዕክቱን ያጋሩ ምንአልባት እነርሱ 🎂ለልደትዎ ቀን🎂 ስጦታውን🎁 አሰርተው ለእርስዎ ይሰጥዎ ይሆናል። 💞💞💞💞💞🎂🎂💞💞💞💞💞 #Share #ሼር #Share 💞💞💞💞💞🎂🎂💞💞💞💞💞 እርሶም አሁኑኑ ለሚወዱት ሰው 🎂ለልደት በዓሉ🎂 አይረሴ 🎁ስጦታዎን ለመስጠት እና ሰርፕራይዝ ለማድረግ ካሰቡ ቅድሚያ እኛን ማግኘትዎን አይርሱ ❗️❗️❗️ ✉️👇ለበለጠ መረጃ 👇✉️ ♨️♨️♨️ 📩👉 @Joo46 👈📩 📩👉 @Joo46 👈📩 📩👉 @Joo46 👈📩 🎁 🎂 አሁኑኑ ያናግሩን 🎂🎁 ♨️♨️♨️ 💞💞💞 🎁 🎂🎂🎂 🎁💞💞💞
Mostrar todo...
💞💞💞🎁 🎂🎂🎂 🎁💞💞💞 🎁🎈አይረሴ 🎂የልደት🎂 ስጦታ🎈🎁 👉 💏 #ለፍቅረኛዎ 👉 🎎 #ለጓደኛዎ 👉 👨‍👩‍👧‍👦 #ለቤተሰብዎ 👉 🎉 #ለወዳጅ_አዝማድዎ 🎂 ለልደት በዓላቸው🎂 አይረሴ 🎁ስጦታዎን🎁 ማበርከት ይፈልጋሉ ❓❓❓ ... እንግዲያውስ አሁኑኑ ከኛ ጋር በመሆን መልካም ልደት ይበሏቸው !!! 🖼 የባለ ልደቱን ፎቶ እና 💌 የእርሶን መልካም ምኞትና ሀሳብ በ @Joo46 📩 ላይ ይላኩልን እኛ ኪስ በማይጎዳና ነፃ በሚባል ዋጋ 🎥በቪዲዮ📽 መልክ አቀነባብረን እንሰራሎታለን። እንዲሁም 💞ለፍቅረኛሞች💞 ወይም 💑ለጥንዶች💑 ፍቅራችሁን ለማጠናከር ሁነኛ መፍትሄ 💞 በመሆኑ 🌹ለፍቅረኛዎ🌹 ሲያሰሩ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። እርስዎ እንኳ 🎁አይረሴ የልደት ስጦታውን🎁 ባያሰሩ ለወዳጅዎና ለጓደኞችዎ #ሼር በማረግ መልዕክቱን ያጋሩ ምንአልባት እነርሱ 🎂ለልደትዎ ቀን🎂 ስጦታውን🎁 አሰርተው ለእርስዎ ይሰጥዎ ይሆናል። 💞💞💞💞💞🎂🎂💞💞💞💞💞 #Share #ሼር #Share 💞💞💞💞💞🎂🎂💞💞💞💞💞 እርሶም አሁኑኑ ለሚወዱት ሰው 🎂ለልደት በዓሉ🎂 አይረሴ 🎁ስጦታዎን ለመስጠት እና ሰርፕራይዝ ለማድረግ ካሰቡ ቅድሚያ እኛን ማግኘትዎን አይርሱ ❗️❗️❗️ ✉️👇ለበለጠ መረጃ 👇✉️ ♨️♨️♨️ 📩👉 @Joo46 👈📩 📩👉 @Joo46 👈📩 📩👉 @Joo46 👈📩 🎁 🎂 አሁኑኑ ያናግሩን 🎂🎁 ♨️♨️♨️ 💞💞💞 🎁 🎂🎂🎂 🎁💞💞💞
Mostrar todo...
አርቲስት ጸጋዬ አበጋዝ ህይወታቸው አለፈ። ረቡኒ ፊልምን ጨምሮ በበርካታ ተወዳጅ ፊልሞች እና ትያትሮችን በመተወን አንቱታን ያተረፉት አርቲስት ጸጋዬ አበጋዝ ወይም አቦይ ዛሬ ረፋድ ህይወታቸው አልፏል። አርቲስት ጸጋዬ በሰዎች እርዳታ በአዲስ አበባ አንድ ሆቴል ይኖሩ በነበሩበት ህይወታቸው ማለፉን ኢትዮ ኤፍ ኤም ገልጿል። አርቲስቱ በቅርቡ በሰይፉ በኢቤኤስ የቴሌቪዥን ሾው ላይ ቀርበው ሁለት እጃቸው አልታዘዝ እንዳላቸው፣ ህይወታቸውን ያለ ረዳት እየገፉ መሆኑን ተናግረው ነበር። @Ethio_tewinet @Ethio_tewinet
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.