cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

قَنَاةُ أَبِي عَمَّارْ لِنَشْرِ السُّنة والتَّوحِيد

وَتَزَوَدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ https://t.me/AbuAmar_Mohammed

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
734
Suscriptores
+324 horas
Sin datos7 días
+2530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ጫት ቃሚ ማለት፦ ከእሰሳት ባህሪ ቢወሰድለት ምሳሌ ሚሆነው ውሻነው ልክ እደውሻ ነው ጫት ቃሚሰው ውሻ ሌሊቱን ሲጮህ ያድርና ጠዋትነው የሚተኛው ጫትቃሚም ሲያክ በር ሲከፍት ሲወጣ ሲገባ ምጣፉውን ሲያነሳ ሲያራግፍ ያድርና ፈጅር ሲደርሰ ጠዋትነው የሚተኛው 🎙ኢብኑ ሙነወር https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia
Mostrar todo...
record.ogg1.95 MB
01:33
Video unavailableShow in Telegram
ቁርአን የልብ ብርሀን ነውhttps://t.me/AbuAmar_Mohammed
Mostrar todo...
33.99 MB
👍 3
📚አዲስ ተከታታ የኪታብ ደርስ 📚 📔የኪታቡ ስም፦ الأصول الثلاثة 🗒አዘጋጅ ፦ الشيخ محمد بن عبدالوهاب رحمه الله 🎙የኪታቡ አቅራቢ:- أبو عمار محمد 🗂ክፍል ሰላሳ ሶስትት 33 ከምሽቱ በኢትዮ 4:30⌚️ ይጠብቁ! ቂርአቱን በተስሚዕ ለመከታተል ከታች ባለው ዩዘር ኔም ያናግሩን👇👇
@Ibnu_ahmed1
Mostrar todo...
👍 4
➨ዘረኝነት ㅤ 🎙በኡስታዝ ኢብኑሙነወር       (حفظه الله) ㅤㅤㅤhttps://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia
Mostrar todo...
record.ogg1.34 MB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
🛑👉ውዷ እህቴ! ይህ ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ነውና የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም፤ ስለሆነም ከአላህ መልካምን ነገር መጠበቅ ተገቢ ነው፤ 🛑👉እርግጠኛ ሁኚ! ያለፈሽ ኸይር ሁሉ የምታገኝው አልነበረም፤ ያገኘሽውም የምታጪው አልነበረም፡፡ አላህ በጥበቡ ለሁሉም ጉዞ ምህዋር አድርጎለታል፡፡ የፈለግሽው ሁሉ ላንቺ የሚጠቅምሽ አይደለምና መቅረቱ መልካም ሊሆን ይችላል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፤ ْ {{وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /216 "አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉትመኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡" አልበቀራህ /216 https://t.me/AbuAmar_Mohammed
Mostrar todo...
👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሏህ ሆይ፦ በሀላልህ ከሀራምክ አብቃቃኝ! በቱሩፋትህ ከአንተ ውጭ ያሉ አካላትን ከመጠየቅ አድነኝ። ___       🌸
Mostrar todo...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል። ሸይጧን እንዲህ አለ፦ «ጌታዬ ሆይ! በልቅናህ ይሁንብኝ ሩሀቸው በአካላቸው እስካለ ድረስ ባሮችህን ከማሳሳት አልወገድም አለ።» አላህም እንዲህ አለው፦ «በልቅናዬና በሀያልነቴ ይሁንብኝ! ማረኝ እስካሉኝ ድረስ (ወንጀላቸውን) ከመማር አልወገድም አለው።» 📚(ሶሂሁል ጃሚእ "1650") ------------🌸🌸
Mostrar todo...
👍 8🍓 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል። ሸይጧን እንዲህ አለ፦ «ጌታዬ ሆይ! በልቅናህ ይሁንብኝ ሩሀቸው በአካላቸው እስካለ ድረስ ባሮችህን ከማሳሳት አልወገድም አለ።» አላህም እንዲህ አለው፦ «በልቅናዬና በሀያልነቴ ይሁንብኝ! ማረኝ እስካሉኝ ድረስ (ወንጀላቸውን) ከመማር አልወገድም አለው።» 📚(ሶሂሁል ጃሚእ "1650") ------------🌸🌸
Mostrar todo...
👍 1
Repost from N/a
📚ኢልም ለማግኘት ምቾት መቀነሰ ያሰፈልጋል። ኢልም እደውሀ አይጠጣም ሶብርና ትኩረት ያሰፈልገዋል ኢልም ለማግኘት ንቀትን ከላያችን ላይ ልናሰወግድ ይገባል። ሚንቅ ና አላሰፈላጊ ሐያዕ ያለው ሰው ኢልም አያገኝም እራሳችንን ልናሰተካክል ይገባል። ኢልምን ሚፈልግ ሰው (ተዋዱዕ )መተናነሰ ሊኖረው ይገባል። 🎙ኢብኑ ሙነወር https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia
Mostrar todo...
👍 2
💢 ሳምንታዊ የኡሱሉ ሰላሳ ደርስክፍል ስድስት በወንድም አቡ አማር  ሀፊዞሁሏህ 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር ሼር አድርጉት: https://t.me/EmuIkramAselefiya?livestream=88c95184fd6c8da943
Mostrar todo...
ቅድሚያ ለተውሂድየሰለፎች ወዳጅ مـنهــاج السلـفـية

https://t.me/EmuIkramAselefiya

👍 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.