cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፊደላት™

ፊደል ^ ቃል ^ ስሜት = ምንም ይሁን ብቻ ተንፍስ! ° ° °°°°°° ~ በግጥሞቻችን ~ በልቦለዶቻችን ~ በፍቅር ደብዳቤዎቻችን ~ በፎንቃ ክሊኒኮቻችን ፨፨፨ ይዝናኑ ፣ ይማሩ ፣ ይታከሙ ፨፨፨፨ ° ° °°°° አስታየቶቻችሁ + ጥያቄዎቻችሁ > @AB_zlike217 < ይላኩልን።

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
1 503
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በሚገባ ያንብቡ #የበአል ስጦታ በመጀመሪያ ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን ለኢድ አል-አድሃ(አረፋ) በአል በሰላም እደሳችሁ ማለት እንወዳለን ☪ ድርጅታችን ኢትዮቴሌኮም በአሉን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የካርድና የጥቅል ሽልማቶችን አዘጋጅቷል። ተሸላሚ ለመሆን ቻናላችንን በመቀላቀል ሌሎችን መጋበዝ ብቻ ነው 👇👇 🔗የኢትዮ ቴሌኮም የበዓል ስጦታ ቻናል ይቀላቀሉ 📌 ✅ ሽልማቱ በ 3 ደረጃ ነው : 1ኛ. ከ 100 ሰው በላይ ሼር ለሚያደርጉ 5ሺ ብር ጥሬ ገንዘብ በአካውንት እናስገባለን። 2ኛ. ከ 50 ሰው በላይ ሼር ካደረጉ 2500 ብር ገቢ ይደረግሎታል። 3ኛ. ከ 25 ሰው በላይ ሼር ለሚያደርጉ የ 1663 ብር- የአንድ ወር ያልተገደበ የድምፅ እና የኢንተርኔት ጥቅል ( ብሩን ከፈለጉ በአካውንት ይላክሎታል) ተሸላሚ ለመሆን ይሄን መልዕክት ኮፒ አድርገው ለወዳጅዎ መላክና ፌስቡክ እና ቴሌግራም ግሩፖች ላይ ሼር (#forward) ማድረግ ብቻ ነው ‼️ ማሳሰቢያ! ተሸላሚ ለመሆን የቻናሉ አባል መሆን አለብዎት join ካላረጉ ለምን ያህል ሰው share አንዳደረጋቹ መረጃ ማግኘት አንችልም @ethio_telecom_holiday_gift 🔗የኢትዮ ቴሌኮም የበዓል ስጦታ ቻናል ይቀላቀሉ 📌
Mostrar todo...
እኔ አልሰክርህም ~~~~~~~~~ (✍ አብርሃም ታደለ አጥራ) ፧ #ነገሩ_ነው_እንጂ እኔማ አልሰክርም ሰክሬህም አላውቅም ደጋግመህ ብትወጋኝ - ሺህ ስለት እየሳልክ አንዳችም ሳትሰስት መሬት ብትጎትተው - ስጋዬን እየጣልክ እመነኝ አለሜ አቅሉ እንደሳተ - መቼም አልጣላክ፣ መጠጥም ብትሆን - የምጋተው አልኮል ቢነግሩኝ ክፋትህ - በወሬ በተንኮል ፈፅሞ እመነኝ - ማንንም አልሰማም እኔ ስካር እንጂ - መስከርን አልጠላም፤ ፡ #እናማ_ስነግርህ ሺህ ሰሚ እያየሁ - እልፍ ሺህ ሰካራም ሀገር ሙሉ በርሜል - የአልኮል ጎተራም ነገሩ ነው እንጂ ሰው ሲሰክር እንጂ ሲጠጣ አይደለም - ሚባለው ሰካራም፤ ፡ ግን ደሞ አለሜ ይሄን ሁሉ ግዜ - ያለፉት ዘመናት ተላውሰን ስንጠጣ - ፍቅርን እያየናት መች እንሰክር ነበር - ከሞቅታ አልፎ እጅህና እግሬ - ሽቅብ ተጠላልፎ መችስ እንደ ጠጪ - ትጠግበኝ ነበረ ከውስጡ አልቄ የጨበጥከው - ጠርሙዝ ካልተሰባበረ ታድያ ያገሬ ሰው ምን ነገር አገኘው - ምንስ ነካው ዛሬ? ሰክራለች እያለ - የሚነዛው ወሬ፤ ፡ ቲሽ! ኤ ... ጭ! - ምድረ አሽቃባጭ እኔማ አልሰክርም! ጭራሽ አልሰክርህም! እንደውም ሚገርምህ ... አንደኛው ሰከረች ሌላኛው በፍፁም - ፀንቶ ክርክሩ ሲከሱኝ በውድቅት - መልሰው ሲመክሩ አንድ እጄን ሲፈቱ - አንድ እግሬን ሲያስሩ ቀኝ ግራው ገብቷቸው ብርጭቆዬን ነጥቀው - ቀድመውኝ ሰከሩ፤ . . . . #በሰከረ_ሳይሆን_በሰካራም_አለም ነገሩ ነው እንጂ - ገመድ ሰው አያስርም አንተ አልኮል ሆነህ - ዘመኔን ስጠጣህ እድሜዬን ብከርም... እመነኝ አለሜ፡ አያሰክረኝ ብዬ - በመጠጥ አልኮራም።
Mostrar todo...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፊደላት_ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💐🌷🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌷💐 ​ልሂድ ያልሽ ለታ 💐እንዴት ነህ ስትዪኝ ያኔ የመለስኩልሽ 🥀ከሌለሽ የለሁም ብዬ የነገርኩሽ ❣እንዳትረሺው ብዬ ዛሬም ልድገምልሽ 🌺እውነቴን ነው ፍቅሬ ከሌለሽ የለሁም 🌼አንቺ ስላለሺኝ አሁን ላይ አልሞትኩም 💝ግን ወዴ ካጣሁሽ በህይወት እያለው 🌸አልቅሰሽ ሳትቀብሪኝ በቁሜ እሞታለው 💐እስኪ አስቢው ውዴ በቁም ከሞትኩብሽ 💋አላቅፍሽ፣ አልስምሽ ግጥም አልፅፍልሽ 💖ባካል አላገኝሽ ወይ አልደውልልሽ 😞ያለሁበት ጠፍቶኝ ስንከራተትልሽ 🙈እናቴ አልቅሳ በቁሜ አትቀብረኝ 😁ወይ ድጋሜ አርግዛ እኔኑ አትወልደኝ 💔ሞትና ቀብሬ ተራርቀውብኝ 😔እውነት ያበደ ሰው ሆኜ እቀራለውኝ😔 💚አንቺ የሄድሽ ጊዜ ገነትንና ሲዖልን እዚው አየዋለው 💙ገነትን በትዝታ ሲዖልን በእብደት ውስጥ እመለከታለው ❤️ልሂድ ያልሽ ጊዜ ቀኑ ይጨልማል 💘ጨረቃ ጠዋት ላይ ፀሀይ ማታ ይወጣል 🤦‍♂ተፈጥሮ በኔ ላይ ይገለባበጣል 🙇ውዴ ሆይ ልሂድ ያልሽ ለታ 👽ቀን ላይ እየሞትኩኝ እኖራለው ማታ 🙇አንቺን እያሰብኩኝ ሁሌ በትዝታ 💓ስለዚህ ፍቅሬ ሞቴ ያማረሽ ጊዜ ምንም እንዳትዪኝ 💘3 ፊደል ተናግረሽ "ልሂድ"ብቻ በይኝ #መልካም_ቀን @Fidelat @Fidelat @Fidelat 💐💐💐🌷🌷🌷🌹🌷🌷💐💐💐 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Mostrar todo...
💐💐🌾#ፊደላት ኢትየጵያ💐🌾💐 እነሆ ተመለስን እለተ ማከሸሰኞ 18/2/2012 ዓ.ም 💐🌷💐🌸 ፊደላት_ቅምሻ ማንም ሰው በግዜ ሚዛን ላይ ሲወድቅ ጥሩ ይሁንም መጥፍ አንድ የተለየ ምዕራፍ እንደሚያገኝ እርግጥ ነው። እኛም ያገኘነውን አካፍለን ከናንተም ለመቀበል እነሆ ወደ ተወዳጁ ቻናል #ፊደላት ተመልሰናል፡ 🌷🌺🌹 #ትርታዊ_ግጥሞች 🌷💐🌸 #የፍቅር_ልብ_ወለድ 🌺🌹🌝 #ፊደላት_ቅምሻ 🌸🍁🌷 #የፍቅር_ደብዳቤዎቻችሁ ከናንተው ለናንተው ማድረስ ጀምረናል🌷🌷🌷🌝🌺🌝🌝🌝🌝🌷🌷🌷
Mostrar todo...
።።።።።።። እኔኮ እንዳንቺ ።።።።።። : እኔኮ እንዳንቺ ከረሀብ ማያስጥል... የስንዴ እንክርዳድ ዳቦው ያማረለት - የታደለ ምጣድ አይደለም የምሻው፤ ፡ እኔኮ እንዳንቺ ክብሬን ክብሬን እያልኩ ነፍሴን አጠልሽቼ - ለስጋ እየማልኩ ጎኔ ሚያንዣብብ ቆርቆሮ መኪና ድክርቲ ቦርከና አይደለም የምሻው፤ : እኔ 'ምፈልገው... አፍቃሪ ልብ ያላት ታማኝ ነፍስ ያደላት ሴት የሆነች እንቁ - ጌታ የቀመማት ስጦታዬን እንጂ ገንዘብ ማቴርያል - መች ሊታውቀኝ መሻቴ ታማኝ ነው ክህደትና በደል - ደጋግሞ ሳያንቀኝ። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Mostrar todo...
።።።።።። የወደድኩሽ ሰሞን ።።።።።። ፧ የወደድኩሽ ሰሞን - እኔ አልነበርኩም፣ ተዘረፍኩኝ እንጂ - አፈቀርኩ አላልኩም፣ የወደድኩሽ ሰሞን... ሁሉም ተራ ተራ ሆኖብኝ አለፈ - ትርፍና ኪሳራ፣ ፡ የወደድኩሽ ሰሞን፡ ውሀም ትን ይለኛል - እህልም አልወቃ፣ እንዳረገዘች ሴት - ወደላይ ነው በቃ፣ ወየው ከንቱ ሲቃ! አቤት ያልታደለ - የማይዳልጥ ጭቃ፣ አዘንኩኝ ላጣኝ ሰው! እራሱን ሊሞላ - እኔን ለቀነሰው፣ አዘንኩለት እኔ፣ ተስፋው ጨላልሞበት - ሲያቆጠቁጥ ቀኔ፣ የእውነት አዘንኩኝ፤ ፡ ግን... የጠላሁሽ ሰሞን፡ ስክሪፕቱ አለቀ፣ በምዕራብ የወጣው - በምስራቅ ጠለቀ፣ ምላሴ ላይለፍፍ - ከልቤ ተፋቀ፣ አዎ ተፋፋቀ፤ ያስጠላሽኝ ሰሞን፡ የሆነውን ሁሉ - ዞር ብዬ አስቤ፣ ፊልም እንደነበረ - ነገርኩት ለቀልቤ፣ አንቺን እንዳይጠይቅ - ዳግመኛ ስምሽን፣ Cut አድርጌ ጣልኩት - የነበረው Action፣ ብቻ... ያፈቀርኩሽ ሰሞን፡ የወደድኩሽ ሰሞን፡ ስሜቶቼ ሁሉ - ላንቺ ቢዘምሩም፣ ዛሬ ከጠላሁሽ... አንድ ካንድ ሲቀነስ - ዜሮ ነው ድምሩ፤ አለቀ። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Mostrar todo...
💜💜💜💖💖💖💖💜💜💜💜 #የፊደላት_ቤተሰቦች ለረጅም ግዜ ያቋረጥነው፡ #ፊደላት_ቅምሻ #ፊደላት_ድርሰት #ፊደላት_ግጥም #ፊደላት_ነጥብ #ፊደላት_ደብዳቤ ከናንተው ተቀብለን ለናንተው ደርስ ነው፤ ምን ትላላችሁ? ይጀመር እንዴ? 💐💐💐💐💚💛❤💐💐💐💐 💖💖💖💖🌷🌷🌷💖💖💖💖
Mostrar todo...
👌 55
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፊደላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💐🌷💐 #ፊደላት_ቅምሻ 💐🌷💐 🌹🌷 #የፊደላት_እንቁዎች. .. ለማስመሰል የምንጠቀማቸው ቀመሮች ከኛ ጋር ሲዋሀዱ ከፊል ማንነታችን ለሁሉም ሰው አስመሳይ ሆኖ ይታያል፡ ማስመሰል እራሱን የቻለ ጥበብ ቢሆንም ዙርያችንን ከቦ ሳያጠበን ነገን እንደዛሬ በተስፋ ብሩህ አስመስለን.. ከማስመሰል ጥገኝነት እንውጣ። 💐💐💐 @Fidelat @AB_zlike217 💜💖💐💐💜💖🌷💖💜💐💐💜 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️ 🌷💜💓 #መልካም_ቀን 💓💜🌷
Mostrar todo...