2 130
Suscriptores
-124 horas
-17 días
+330 días
Archivo de publicaciones
2 130
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የRemedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት አለባቸው።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።
የመቁረጫ ነጥብ ፦
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204
➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165
#MoE
2 130
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባዓርብ መስከረም 23/2018 ዓ/ም የኢሬቻ በዓል ዋዜማ በመሆኑና መንገዶች ስለሚዘጋጉ ሙሉ ቀን ት/ት የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
2 130
This is your university placement choice. If you would like to change any of your selections, please come to the school IT Lab between 3:00 – 6:00 local time.
Renaissance School
2 130
This is your university placement choice. If you would like to change any of your selections, please come to the school IT Lab between
3:00 – 6:00 local time.2 130
ሬነሳንስ ት/ቤት ለውድ የተማሪ ወላጆችየነባር ተማሪዎች ምዝገባ ፈጥነው እንዲያካሂዱ እየገለጽን፣ በሰዓቱ ለማያስመዘግቡ ወላጆች ቦታው ለአዲስ ተማሪዎች የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ት/ቤቱ
2 130
ለሬነሳንስ ት/ቤት ወላጆች በሙሉከ1ኛ - 12ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የሚጀምረው ረቡዕ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም ይሆናል፡፡ ትምህርቱ የሚሰጠው ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡20 ነው፡፡ ማሳሰቢያ :- ለ6ኛ ፤ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የክረምት ትምህርት መማር ግዴታ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ
