cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 210
Suscriptores
+424 horas
+37 días
+230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አተኩሮ ላየ ዱንያና ፀሐይ ይመሳሰላሉ። ፀሐይ እንደምትጠልቀው ሁሉ ዱንያም ትጠልቃለች። ዓለም ላይ የማያልፍ ነገር የለም፤ ላያልፍ የመጣ ነገርም የለም። كل من عليها فان ويبقى وجه ربك ذوالجلال والإكرام                   ⇩ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
Mostrar todo...
መስጂደ ተቅዋ ወናቦ

💥 ይህ ቻናል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ወናቦ እና ችንችል አካባቢ የሚደረጉ የደርስ እና የሙሀደራ ፕሮግራሞች እናም ሌሎችም ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

👍 10👏 1
📮 የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ቱሩፋት 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት {ገሳጭ} እና {መካሪ} የሆነ ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፈላህ መስጂድ {አ.አ ዳለቲ} 📅 እሁድ:- 04/11/2013E.C 📎 https://t.me/selefya/1940
Mostrar todo...
የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ቱሩፋት.mp35.13 MB
ከመሃላችሁ አስተዋይ የለም ወይ??? እንዳያችሁት ለብዙ ዐመታት ዳዕዋ እና ደርሰ ተትቶ በቡጨቃ እና በትር ተራ "እንዲህ አለ፣ እንዲህ አሉ" እየተባለ ያንን ሁሉ ጊዜ ባከነ። አሁንም እዛው ሜዳ ላይ ማሊያ እና ተጋጣሚ ቀይሮ ሌላ ጨዋታ ተጧጡፏል። ይህ ፍልሚያስ መች አብቅቶ "በቃ በመሃላቹ ምንም የለም" ተብሎ ሙዓነቃ እንደሚደረግ አላህ ይወቀዉ። በዚህ መሃል የሚያሳዝነው ታማኝ ደጋፊው ነው። ካለፈው መማር ተስኖት ዛሬም ቆሞ ያጨበጭባል። "ይህ ይለያል፣ እንደ ትናንቱ አይደለም፣ የዲን ጉዳይ ነው" ቢሉህ አትመናቸዉ። ትናንትም "ጉዳዩ የጀነት እና የጀሀነም ነው" ብለውህ ተጣላህ፣ ተፋታህ፣፣፣፣ ምናምን። በመጨረሻ ግን እኛ መጀመሪያ ላይ ስንልህ እንደነበረው "ምንም ዐይነት ዲናዊ ጉዳይ የለም" ተብለህ ትጥቅህን አወለቅህ። መጀመሪያውኑ እኛን ብትሰማን ድል በሌለው ጦርነት ባልደከምክ ነበር። የዛሬው ከትናንቱ እንደማይለይ ሌላ ማረጋገጫ ልንገርህ: እንትና "እምቢ" ብሎ እንጂ "እሺ" ብሎ "እንትና ላይ እንትን የለበትም" ብሎ እንትን ቢያደርግ ኖሮ የሁለቱ ፀብ ሊዘጋ ነበር። እና አንተስ ለማን ብለህ ነው እንዲህ ምትባክነው??? ልምከርህ: ይኸዉ ነገ ከነገ ወድያ ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ የሆኑ ቀናቶች ሊገቡ ነዉ። እነዚህ ቀናቶች ምክንያት አርግና ሁሉንም ትተህ ወደ ራስህ ተመለስ፣ ሁኔታህን ፈትሽ፣ አካሄድህን መርምር። አውቃለሁ ማንሞ ሰው ይህ እንዲነገር አይፈልግም፣ ይህ በመፃፌ የሚቆጣውም ብዙ ነው። ሁሉም በሚስማማበት ግን እውነታው ይህ ነው። እውነት ሲወራ ሚያቅለሸልሸው መሳደብ ይችላል; ቆም ብሎ ያሰበ ግን ይጠቀማል። ቆም በልና አስብ። 🖊የማትወደው ወዳጅህ የቋንጤው ከፉርቃን ሰማይ ስር!! https://t.me/hamdquante
Mostrar todo...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 5
ወርቃማዎቹ የዙል_ሂጃ ቀናቶች!! «أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّةِ» «ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስሩ የዙል_ሂጃ ቀናቶች ናቸው።» በሌላም ሓዲስ እንዲህ በማለት በእነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለውን ደረጃ ያስቀምጣሉ « ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر، قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء » «ከእነዚህ አስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላህ የሚወደድበት ቀን የለም።አሉ ሰሀቦችም በአላህ መንገድ ላይ መታገል (መጋደል) ቢሆንም?ብለው ሲጠይቋቸው አዎን! በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም፥ አንድ ሰው ሲቀር አሉ በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ በምንም ነገሩ ያልተመለሰ አሉ» ለራሱ የሚጨነቅ እና ንቃተ ህሊና ያለው የሆነ ሰው እንዲህ ዐይነት ብርቅዬ አጋጣሚዎች በከንቱ አያሳልፋቸውም። እኛም አላህ ከሚጠቀሙ ያድርገንና በእነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ስናደርገው ከነበረው በተሻለ መልኩ ለመስራትና ለመጠቀም ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን። 💫አላህን አብዝተን በማውሳት    💫ተህሊል  =>ላ ኢላሃ ኢለላህ        💫ተክቢር       =>አላሁ አክበር           💫ተስቢህ         =>ሱብሃነላህ              💫ተህሚድ   =>አልሃምዱ ሊላህ በማለት 💫ሰደቃ በማብዛት   💫የቻልነው በመፆም      💫አላህን አብዝተን በመለመን         💫ቁርኣን አብዝተን በማንበብ            💫የጀምዐ ሰላትን በመጠባበቅ               💫ሱና የሆኑ ሰላቶችን በመስገድ         እና 💫አጠቃላይ ኸይር ከተባለ ነገር ሰብስበን ተጠቃሚ ለመሆን ልንተጋ ይገባናል። https://t.me/hamdquante
Mostrar todo...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 5
ፊትና ሲነሳ ሰይፍህን ሸፋፍነህ የቤትህ ምንጣፍ ሆነህ ኑር!! « جمّـــل زمانك بالسكوت فإنــه زيـــــن الحليم وسترة الحيران كن حلس بيتك إن سمعت بفتنة وتــــوق كـــــل منــــافق فتــان » 📚 نونية القحطاني (284 - 285) 🪑በኡስታዝ አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ሙዘሚል 🤲አላህ ይጠብቀው🤲 🕌 በታላቁ ሱናህ መርከዝ ቂልጦ_ጎሞሮ 🔗https://t.me/merkezassunnah/10866 👆 👇 https://t.me/hamdquante
Mostrar todo...
ጊዜህን በዝምታ አሳምር.mp35.02 MB
👍 6
03:09
Video unavailableShow in Telegram
🛰🎉ምርጥ ግጥም  ከኑር  ተጋበዙልን ለወንድሞቼና  ለእህቶቼ ሁላችሁም አድምጡት 📲https://t.me/nurders/6085 📲https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel 📲https://t.me/Abu_Hiban_Abdsemi
Mostrar todo...
9.67 MB
👍 4
እራሳችንን ከሸይጧን ምሽግ ማዳን የምንችለው አላህን በማውሳት ነው በሚል ጣፋጭ እና ገሳጭ የሆነች አጠር ያለች ነሲሓ #05:02 <በኡስታዝ አቡ መሀመድ መሀመድሰዒድ አላህ ይጠብቀው።                  ⇩ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
Mostrar todo...
4_6019140479134731516.opus7.04 KB
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
                  ⇩ ╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅ ⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo ╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
Mostrar todo...
💯 2
✍     ከገጠር ከተማ  በየ ጉራንጉሩ ዳገት ቁልቁለቱን  አልፈህ ሸንተረሩ   ቢርብህ ቢጠማህ  ድካምህን ችለህ ነገረኛ አሽሟጣጭ  ሁሉንንም ታቅፈህ ከጫፍ እስከ ጠረፍ  ለምትለፋው ድካም በጀነት ይመንዳህ  አፅንቶ በኢስላም!!
ABU YEHYA THE SMART ONE!!
🖊የቋንጤው https://t.me/hamdquante
Mostrar todo...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

👍 7
✅ መደመጥ ያለበት ወቅታዊ የሆነ ሙሓደራ ከወደ ወሊሶ-ከተማ! 🕋 የሐጅ አደራረግ እና አዳቦች 🕋 🚨 በሚል ርዕስ ሀሉም ሙስሊም ሊያዳምጠው የሚገባ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ 🪑አቡ የሕያ ኢልያስ ቢን አወል 🤲 አላህ ይጠብቀው🤲 📅  ዛሬ እሁድ ከዝሁር በኃላ 25/09/2016E.C 🕌 በአንሷር መስጅድ {ከወሊሶ ከተማ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16541
Mostrar todo...
የሐጅ አደራረግና አዳቦች.mp39.40 MB
👍 3