cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው። መፍትሔው አለን! Contact፡ @tenaye24 📱 0974512131 Facebook: facebook.com/tenamereja 🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services 0974512131 @tenaye24

Mostrar más
Etiopía513El idioma no está especificadoMedicina393
Publicaciones publicitarias
41 076
Suscriptores
+1824 horas
Sin datos7 días
-8730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from N/a
➡️ Available ultrasound machines (Discount❗️) 1) New EDAN DUS60 Power Doppler Ultrasound machine with two probes...420,000 2) New Mindray dp10 Power Doppler ultrasound machine with Convex probe...390,000 3) New XF300 ultrasound machine with convex probe...240,000 4) New XF300 ultrasound machine with two probes...325,000 5) NEW 12' WELLD Ultrasound machine with two probes...350,000 6) NEW F6 Power Doppler Ultrasound machine with two probes...450,000 7) Slightly used XF30 ultrasound machine with two probes...270,000 8) Slightly used mindray dp 1100plus ultrasound machine with Convex probe... 265,000 9) Slightly used Mitsubishi printer...38,000 10) Slightly used Sony printer...38,000 Contact: 0967830798 or 0713830798 Telegram: @Meki4353 👉 ያገለገለ/Used ultrasound machine ያላችሁ ባሉት አዲስ ማሽኖች ገንዘብ ጨምሮ መቀየር ይቻላል። የቴሌግራም ግሩፓችንን ይከታተሉ👇 https://t.me/medical_equipments1
Mostrar todo...
1. Mindray Semi automatic Chemistry 2. Single flow Oxygen Concentrator 3.➖ Digital centrifuge 8 hole 4. ➖Shaker 5.➖CBC 6. ➖Chemistry 7.➖ Ultrasound 8. ➖Ultrasound trolley 9. ➖Instruments trolley 10.➖ Delivery set 11.➖ Enema set 12.➖ Minor set 13.➖ Dressing set 14. ➖Examination bed 15. ➖Patients bed 16. ➖Examination light 17.➖ Pulse oximeter 18.➖ Autoclave 19.➖Ht and wt scale 20.➖ Digital BP 21. ➖Thermometers 22. ➖Hormone analyzer 23.➖stethoscope 24.➖ Diagnostic set 25.➖ Bed screen 26.➖Infant warmer 27. ➖Infant Photherapy 28.➖ Infant Incubator 29.➖ Delivery bed 30.➖Autoclave heater 31.➖ Cautery plate 32.➖ Bipolar cable with forceps 33.➖Lamp 24,150watt & 12,100watt 34. ➖Nebulizer 35.➖ manual Centrifuge 36.➖Double flow oxygen concentrator 37.➖ Electrical Centrifuge 38.➖ Mobile OR Light 39.➖Welchair 0973019295
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#WHO🚨 በግብረ ስጋ ግኝኑነት የሚተላለፉ ሽታዎች ወይም የአባላዘር በሽታዎች በዓለም ዙሪያ እጅግ አሳሳቢ በሆነ ሁኔታ እየጨመሩ እንደሚገኙ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) አዲስ ሪፖርት አሳይቷል። ሪፖርቱ ፥ በየዓመቱ በመላው ዓለም 2.5 ሚሊዮን ሰዎች በግብረ ስጋ ግኙነት በሚተላለፉ በሽታዎች ፣ በኤችአይቪ እንዲሁም ሄፓታይተስ እየሞቱ ናቸው ብሏል። በግብረ ስጋ ግንኙነት የሚተላለፉት እና ሊታከሙ የሚችሉ በሽታዎች እጅግ በፍጥነት እየተስፋፉ ሲሆን ሁኔታው አሳሳቢ ስለመሆኑ በሪፖርቱ ላይ ሰፍሯል። ሪፖርቱ ፦ https://www.who.int/.../21-05-2024-new-report-flags-major... በዓለም ላይ በየዕለቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በግብረ ስጋ ግንኙነት በሚተላለፉ የተለያዩ የሽታ አይነቶች ይያዛሉ። ዲኤንኤ ዊክሊ የተሰኘ የጤና ድረገጽ እንደሚለው ፤ ዛሬም ድረስ በግብረ ስጋ ግንኙነት ስለሚመጡ በሽታዎች መነጋገር ' እንደ ሚያሳፍር እና እንደ ተከለከለ ' አድርገው የሚቆጥሩ ብዙ ናቸው። ከጤና ባለሞያዎች ጋር መመካከር ፣ ስለጉዳዩ ማወቅ ፣ ሲታመሙ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ የሚያፍሩ ቁጥራቸው ቀላል የሚባል አይደለም። ነገር ግን በበሽታዎቹ በየዕለቱ ሚሊዮኖች የሚያዙ ሲሆን በየአመቱም ሚሊዮኖች የሞታሉ። በመሆኑ ስለ ጉዳዩ አሳስቢነት ሳያፍሩ መነጋገር ፣ የመተላለፊያ የመከላከያ መንገዶች ማወቅ ፣ የጤና ባለሞያዎችን ማማከር ምክራቸውንም መስማት ይገባል። #TE #TIVAHETHIOPIA
Mostrar todo...
👍 4
እርጎ በመጠጣት የምናገኛቸው የጤና ጥቅሞች 1. እርጎ በጠቃሚ ንጥረ ነገር የበለፀገ ነው፡- በካልስየም የበለፀገ ሲሆን ሰውነታችን ከሚያስፈልገው የእለታዊ ካልስየም ፍላጎት(Need) ውስጥ 49 በመቶ የሚሆነውን ካልስየም ከአንድ ኩባያ እርጎ ማግኘት ይቻላል፡፡ ይህም የጥርሳችንንና የአጥንታችንን ጥንካሬ አስተማማኝ በማደረግ ጤንነታቸውን ይጠብቃል፡፡ከዚህ በተጨማሪ ከፍተኛ የሆነ ቫይታሚን ቢ፣ፎስፈረስ፣ማግኒዜየም እና ቫይታሚን ዲ አለው፡፡ በዚህም የልብ በሽታን፣የደም ግፊትንና ድባቴን የመሳሰሉ የጤና ችግሮችን ይከላከላል፡፡ 2. ከፍተኛ የፕሮቲን ንጥረ ነገር ስለያዘ ለሰውነት ግንባታና ዕድገት ወሳኝ ነው፡፡ በተጨማሪም የምግብ ፍላጎትን (Appetite) በመቀነስ የሰውነት ክብደታችንን ለመቆጣጠር ይረዳናል፡፡ 3. የሆድ መንፋት፣ የአይነምድር ድርቀትና ተቅማጥን በማስወገድ ጤናማ የሆነ የምግብ ሥርዓተ ልመት (Boost digestive health) እንዲኖር ያደርጋል፡፡ 4. የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅማችንን ያጠናክራል፡፡ በተለይ በየዕለቱ እርጎ የሚጠቀሙ ሰዎች በበሽታ የመጠቃት እድላቸው ከማይጠቀሙት ጋር ሲነፃፅር በእጅጉ የቀነሰ ነው፡፡ 5. እረጎ የአጥምት መሳሳትን ይካላከላል፡፡እርጎ በቫይታሚንና በማዕድን የበለፀገ ስለሆነ ለአጥንት ጤና ወሳኝ ነው፡፡ በየእለቱ ከተመገቡ ደግሞ ከዕድሜ መግፋት ጋር የሚከሰተውን የአጥምት መሳሳት ይከላከላሉ፡፡ 6. የደም ቅባትና የደም ግፊትን በመቀነስ አርጎ ለልብ ጤና ተስማሚ መሆኑን ይነገርለታል፡፡ 7. የአለርጂ (ያለመስማማት) ምልክቶችን ይቀንሳል፡፡ ከውጭ አካባቢ ከወቅት ጋር ተያይዞ በሰውነታችን ላይ የሚያጋጥሙ የአለርጂ( የአለመስማማት) ምልክቶችን አንድ ኩባያ እርጎ በየዕለቱ በመጠጣት መቀነስ ይቻላል፡፡ አለርጂው የቆዳ፣የአፍንጫ፣ የጀሮ ወይም ከመተንፈሻ አካላት ጋር ተያይዞ የሚከሰት ሊሆን ይችላል፡፡ 8. እርጎ በጉንፋንና በኢንፍሎይንዛ የመጠቃት ዕድልን ይቀንሳል፡፡ እርጎ በተፈጥሮ በሽታ የመከላከል አቅማችንን በማሳደግ በሽታ ተከላካይ የሆኑትን ቲ-ሴልስ (ቲ- ሕዋሳት) ኢንፌክሽኖችን እንዲዋጉ ያጠነክራቸዋል፡፡ 9. የእርሾ ኢንፌክሽንን (yeast infection) ለመከላከል ይረዳል፡- ፀረ-ተዋህሲያን (antibiotic) መድኃኒት በተደጋጋሚ ጊዜ መወሰድ ለእርሾ ኢንፌክሽን ያጋልጣል፡፡ ስለዚህም በእርጎ ውስጥ ያለው ባክቴሪያ በሰውነታችን ውስጥ ያለውን የፒኤች ደረጃ ሚዛናዊ በማድረግ በእርሾ ምክንያት የሚመጣውን የኢንፌክሽን ሕመምና ምቾት ማጣት ይከላከላል፡፡ 10. ከፍተኛ የደም ግፊት ይቀንሳል፡- በቅርብ ጊዜ በተደረጉ ጥናቶች እርጎ በየዕለቱ መጠጣት ከፍተኛ የደም ግፊትን በጥሩ ሁኔታ መቀነሱ ተረጋግጧል፡፡ . (WebMed) @tenamereja
Mostrar todo...
👍 8 1🔥 1
Repost from TIKVAH-MAGAZINE
Photo unavailableShow in Telegram
የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የመገጣጠሚያ ቅየራ እና የአጥንት ቀዶ ህክምና መስጠት ጀመረ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የአጥንት ቀዶ ህክምና እና የመገጣጠሚያ ቅየራ ከፍተኛ ቀዶ ህክምና በይፋ አገልግሎት መሰጠት መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ገለፀ። በዚህም የሙሉ ዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያዎች ቅየራ ከፍተኛ ቀዶ ህክምና የሚመራው፤ የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት እና የመገጣጠሚያ ቅየራ እንዲሁም የአርትሮስኮፒ ህክምና ሠብ ስፔሻሊስት ሃኪም በሆኑት ዶ/ር ሰኢድ መሐመድ ነው ተብሏል። ይህ አገልግሎት በሃገራችን የፕራይቬት ዊንግ ህክምና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሠጥ እንደሆነ የገለፀው ቢሮው በርካታ የችግሩ ሰለባ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ይጠቀሙበታል ብሏል። @TikvahethMagazine
Mostrar todo...
2👍 1
https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId403251166 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸  2k Coins as a first-time gift 🔥  25k Coins if you have Telegram Premium
Mostrar todo...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ለሁሉም የጤና ባለሞያዎች ➨ስልጠናው  ቅዳሜ 17/09/16 ይሰጣል። ➨ poison and drug overdose management/15CEU ➨NONCOMMUNICABLE DISEASE /15CEU ➨ PAIN MANAGEMENT /15CEU ➨ ANTIMICROBIAL RESISTANCE /15CEU 👨‍💻👩‍💻ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይአደባ 📞📞0988143656/0911975717 አድራሻችን__ አያት አደባባይ ⚠️⚠️ 4 አና ከዚያ በላይ ሆነው ለሚመጡ 1 ሰው በነፃ።
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
New arrived Cautery Unit Brand: BPL Model: Surgix-E3 Dual 👉 400 Watt Power 👉 Monopolar Cut ( have 4 cut mode) 👉 Monopolar Coagulation ( 3 Coag modes) 👉 Bipolar mode (2 bipolar mode) 👉 Ensures utmost safety with patient plate contact quality monitoring and HF leakage monitoring 👉 The machine conducts automatic self-test on startup 👉 Applicable for General Surgery, Gynecology, Laparoscopy, GI Endo-cut, Papillotomy, Polypectomy, Orthopedic, Plastic surgery, Dermatology, Neurosurgery, ENT, Ophthalmology, Cardiothoracic, Under Water Cutting Available in stock Call for reservation +251962090968 +251717090968
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🩸 Tomorrow, a #CPD training on ➡️ Comprehensive family planning for health professionals will begin 👉 Training Start Date: Fri May 24, 2024 (ግንቦት 16፤ 2016) 👉 Registration -- ongoing for the module, with 15 CEU For more info,  https://t.me/KindsolutionCPD; https://t.me/kindsolution; kindplc.com 👇👇👇 📞0964088888 📞0974012201 📞0974013301 AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main Office): 609 'Kindness + Quality' - Our Priority
Mostrar todo...
👍 1 1