Eᴛʜɪᴏ Cʜᴇʟsᴇᴀ ɴᴇᴡs
💙ይህ የኢትዮጵያ ቼልሲ ደጋፊዎች ቻናል ነው❗️💙 👨🦱የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ, 📺ጨዋታዎችን በቀጥታ,ቅድመ ዳሰሳ 📊 አዳዲስ መረጃዎች, 📰የዝውውር ዜና, 📀የጨዋታ ሀይ-ላይቶች, 🎥የጎል ቪዲዮዎች, 🗣የተጫዋች እና የአሰልጣኝ አስተያየት, 📺ሁሉንም በአንድ👆👌 GROUP @ETHIO_CHELSEA_NEWS Cʀᴇᴀᴛᴏʀ and Admin :- @Daniopia14
Mostrar más813
Suscriptores
Sin datos24 horas
-97 días
-4630 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ማታ በለንደን አንበሶች ቻናል ላይ ጥያቄ እና መልስ አለን እስከ ማታ ጆይን እያላችሁ ጠብቁን 👍
ጥያቄ እና መልሱ ላይ የቼልሲ ብቻ አይደለም የሌላ ክለብ ደጋፊዎችም መግባት ይችላሉ።
አሁኑ ጆይን 👇👇
https://t.me/London_Lions_In_Ethiopia
ጥያቄ እና መልስ
ጆይን
በይፋ የዝውውር መስኳቱ ተከፍቷል፡፡
@ETHIO_CHELSEA_NEWS
@ETHIO_CHELSEA_NEWS
ቤተሰብ ስለ ቼልሲ አዳዲስ ዜና እየሰራን በአዲስ መልክ ስራ ልንጀምር አስበናል
ቤተሰብ ሀሳባችሁን አሳውቁንAnonymous voting
- እሺ ጀምሩ
- አይ ይቅር
Photo unavailableShow in Telegram
ፒኤስጂ በማኑኤል ኡጋርቴ ውል ውስጥ አሁን ጥሩ ቦታ ላይ ይገኛሉ ምክንያቱም ትላንትና ምሽት ደሞዝ ካሻሻሉ በኋላ በግል ውል ላይ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ከስፖርቲንግ ጋር እየተነጋገሩ ነው።
ቼልሲዎች አሁንም ኡጋርቴን የማስፈረም ፍላጎት የላቸውም እራሳቸውን አግለዋል ።
ምንጭ :- Fabrizio Romano
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Photo unavailableShow in Telegram
ፒኤስጂ ለስፖርቲንግ ሊዝበን ከዋናው 60 ሚሊዮን ዩሮ ውጪ 15 ሚሊዮን ጨምረዋል።
ቼልሲ ግን 60 የውል ማፍረሻውን እና 5 ደሞ ለሊዝበን ቦነስ አጠቃላይ በ 65 ነው ማስፈረም የሚፈልጉት።
ኡጋርቴ የምንፈልገው ተጫዋች ቢሆንም ለሱ 75 ከመክፈል 5 ጨምሮ ካይሴዶን ማስፈረም የተሻለ አይመስላችሁም ቤተሰብ?
@ETHIO_CHELSEA_NEWS
@ETHIO_CHELSEA_NEWS
Photo unavailableShow in Telegram
ሃቨርትዝ በ70 ሚሊየን ዩሮ ወደ ሪያል ማድሪድ ሊዘዋወር ከጫፍ ደርሷል።
ምንጭ ፦ የጀርመኑ ታማኝ ጋዜጣ BILD
@ETHIO_CHELSEA_NEWS
@ETHIO_CHELSEA_NEWS
Photo unavailableShow in Telegram
የሳውዲ ክለቦች ካንቴ ለማስፈረም ይሞክራሉ።
ለኦባምያንግም ከ 2 የሳውዲ ክለቦች ጥያቄ ቀርቦለታል።
ምንጭ :- Fabrizio Romano
@ETHIO_CHELSEA_NEWS
@ETHIO_CHELSEA_NEWS
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.