cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

|| INAS ﷺ ||™

۞ ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው። ISLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL © FOR CROSS :- @Hayatiiii12

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
972
Suscriptores
-124 horas
+257 días
+4630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ለነፍሳችሁ ጤና *** 1- ስትወድ አታጋንን አጉል አሰባበር ትሰበራለህ፣ 2- አንድ ነገር እንዲቆይልህ ከፈለግክ አታውራ፣ 3- የወደድከው ሰው ችላ ካለህ ጨክነህ ራቀው፣ 4- ቀናትህ ተመልሰው አይመጡምና ተጠቀምባቸው፣ 5- ምድር ላይ ሁለቴ አትኖርምና ተደሰተህ ኑር፣ 6- መኖራችን ለርሱ ትርጉም እንዳለው የሚያስታውሰን ሰው ያስፈልገናል፣ 7- አትዘን፣ ጤናህ ያሳስብህ፣ 8- ከኔ የምታየዉን አንተ ነህ ማየት የመረጥከው፣ 9- እኛ ሳንሆን አቀራረባቸው ነው በልባችን ዉስጥ የሰዎችን ቅደም ተከተል የሚያስቀምጠው፣ 10- ሆንብሎ የተዘጋብህን በር ደጋግመህ አታንኳኳ፣ 11- ሰዉን አትከታተል፣ ለምትደክመው ነፍስህ አስብ፣ 12- ወቀሳ አታብዛ ሁሉም ሰው የሚሰራዉን ያውቃል፣ 13- ባንድ ሰው ዘንድ የነበረህን ቦታ በጉልበት ለማስመለስ አትታገል፣ 14- ሁሉን ነገር ጊዜ ይፈታዋል፣ መጠበቅን የመሰለ ነገር የለም፣ 15- ክብር ከማፍቀር ይበልጣል ፣ ክብርህ ቀይ መስመርህ ይሁን፣ 16- በአላህ ተማመን፣ ስትለምን እንኳ ራስህን ባስከበረ መልኩ ይሁን፣ 17- ነፍስህን የሚያስደስታትን ነገር አትንፈጋት፣ 18- ስታገኝ ማጣትንም እያሰብክ፣ ሲበራ ሊጠፋ ይችላል ብለህም ገምት፣ 19- አማራጭህ ከበዛ ለጤናህ የሚጠቅመዉን አስቀድም፣ 20- በነፃነትህ አትደራደር፣ 21- ለህልምህ ታገል፣ ለምኞትህ ጣር፣ 22- ሰዉን ስትደገፍ ራስህን ሙሉ በሙሉ አትጣል፣ 23- ዉድ የሆነብህን ነገር በመተው ተወደድበት፣ 24- ስጦታ ማብዛት ተቀባዩን ያቀብጣል፣ 25- መዝጋቱ የሚከብድህን በር አትክፈት፣ 26- አውቆ የጠፋን ሰው በመርሳት ተባበረው። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌
Mostrar todo...
👍 1
🌷🌷🌷 🇸🇦🇸🇦የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_የሚስቶቻቸው እና የልጆቻቸው🇸🇦🇸🇦 ስም💐💐💐💐 ★زوجات الرسول ﷺ ﺇﻧّﻬﻦ ﺍﺛﻨﺘﺎ ﻋﺸﺮﺓ ﺯﻭﺟﺔً، (١) ☜السيدة خديجة بنت خوليد (٢)☜السيدة السودة بنت زمعة (٣)☜السيدة عائشة بنت ابي بكر (٤)☜السيدة حفصة بنت عمران (٥)☜السيدة زينب بنت خزيمة (٦)☜السيدة هند بنت أمية (٧)☜السيدة زينب بنت جحش (٨)☜السيدة جورية بنت الحارث (٩)☜ السيدة ﻣﺎﺭﻳﺔ ﺍﻟﻘﺒﻄﻴﺔ  ﺑﻨﺖ ﺷﻤﻌﻮﻥ (١٠)☜السيدة رملة بنت ابي سفيان (١١)☜ السيدة صفية حيي بن اخطب (١٢)☜السيدة ميمونة بنت الحارث 🌸የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶቻቸው_1️⃣2️⃣ናቸው እነሱም፦👇👇👇 1️⃣🌺ሰይደቲ ኸዲጃ    ቢንቲ ኹይሊድ 2️⃣ 🌺ሰይደቲ ሰውዳእ  ቢንቲ ዘመዐህ 3️⃣🌺ሰይደቲ አዒሻ      ቢንቲ አቡበክር 4️⃣🌺ሰይደቲ ሓፍሷ     ቢንቲ ዒምራን ልጅ 5️⃣🌺ሰይደቲ ዘይነብ    ቢንቲ ኹዘይማህ 6️⃣🌺ሰይደቲ ሂንድ       ቢንቲ  አሚያህ 7️⃣ 🌺ሰይደቲ ዘይነብ     ቢንቲ ጀሕሽ 8️⃣🌺ሰይደቲ ጁወይሪያ ቢንቲ ሓሪስ 9⃣🌺ሰይደቲ ማሪያ_አልቂብጢያ ቢንቲ ሸምዑን 1️⃣0️⃣ 🌺ሰይደቲ ረምላ       ቢንቲ አቡ ሱፍያን 1️⃣1️⃣ 🌺ሰይደቲ ሶፍያ       ቢንቲ ሓይይ 1️⃣2️⃣ 🌺ሰይደቲ መይሙና ቢንቲ ሓሪስ 🔺የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶች_መቼ_ሞቱ⁉️ 🌸ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ የሞቱት ሚስታቸ ( ١)☜خديجة بنت خويلد (٢)☜زينب بنت خزيمة 1️⃣🌹ኸዲጃ_ቢንቲ_ኹወይሊድ 2️⃣🌹ዘይነብ_ቢንቲ_ኹዘይማ ፦ እነዚህ ሁለቶች ረሱል በህይት እያሉ ነው የሞተ ። ሌሎች 10🌹ኞቹ ነብዩ ﷺ ሙሐመድ ህይወታቸው ካለፈች ቡኃላ ነው የሞቱት። 🔺ነብዩ_ሙሐመድ ሰባት ልጆችአሏቸው። 6🌹ቱን ልጆች የወለዱት  ከሰይደቲ ኸዲጃ ነው። እነሱም፦👇 1️⃣🌹ቃሲም 2️⃣🌹ዐብዱሏ 3️⃣🌹ዘይብ 4️⃣🌹ሩቅያ 5️⃣🌹ኡሙ_ኩልሱም 6️⃣🌹ፋጡማ ናቸው። 🎈ነብዩ_ሙሐመድ አንዱን ልጃቸውን የወለዱት ከማሪያ አል ቂብጢያ ነው። እሱም፦ 🎈ኢብራሒም ነው። 🌸የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ወንድ_ልጆቻቸው ★ﺃﻭﻻﺩ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ ٢. ١ ﺍﻟﻘﺎﺳﻢ ٢. ٢ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ٢ . ٣ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ 1️⃣🎈ቃሲም 2️⃣🎈ዐብዱሏህ 3️⃣🎈ኢብራሒም 🌸የነብዩ_ﷺ_ሙሐመድ_ﷺ_ሴት_ልጆቻቸው ﺑﻨﺎﺕ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ ٣. ١ ﺯﻳﻨﺐ ٣. ٢ ﺭﻗﻴﺔ ٣ . ٣ ﺃﻡّ ﻛﻠﺜﻮﻡ ٣. ٤ ﻓﺎﻃﻤﺔ 1️⃣🌹ዘይነብ 2️⃣🌹ሩቅያ 3️⃣🌹ኡሙ_ኩልሱም 4️⃣🌹ፋጡማ 🌹የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ወንድ_ልጆቻቸው_መቼ_ሞቱ ﻓﺈﻥ ﺃﻭﻻﺩﻩ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺍﻟﺬﻛﻮﺭ ﻭﻫﻢ  ﻟﻘﺎﺳﻢ ﻭﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻢ ﺟﻤﻴﻌﺎ، ﻛﻠﻬﻢ ﻣﺎﺗﻮﺍ ﺻﻐﺎﺭﺍ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، 🌸የነብዩ ﷺ ሙሐመድ ወንድ ልጆቻቸው 🌹ቃሲም 🌹ዐብዱሏህ 🌹ኢብራሒም ሁሎችም  ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ ነው የሞቱት። 🌹የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሴት_ልጆቻቸው_መቼ_ሞቱ ﻭﺃﻣﺎ ﺑﻨﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻓﺜﻼﺛﺔ ﻣﻨﻬﻦ ﺗﻮﻓﻴﻦ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، ﻭﻫﻦ : ﺯﻳﻨﺖ ﻭﺭﻗﻴﺔ ﻭﺃﻡ ﻛﻠﺜﻮﻡ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻦ، ﻭﺃﻣﺎ ﻓﺎﻃﻤﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﻓﻘﺪ ﺭﻭﻯ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻣﺴﻠﻢ ﻋﻦ ﻋﺎﺋﺸﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﺃﻧﻬﺎ ﺗﻮﻓﻴﺖ ﺑﻌﺪ ﺃﺑﻴﻬﺎ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺑﺴﺘﺔ ﺃﺷﻬﺮ، 🌸የነብዩ ﷺ ሙሐመድ ﷺ ሶስቱ ሴት ልጆቻቸው 🌹ዘይነብ 🌹ሩቅያ 🌹ኡሙ_ኩልሱም፦ እሳቸው በህይወት እያሉ ነው የሞቱት ። ነገር ግን ፋጡማ [ረዲየሏሃ ዐንሃ ] ቡኻርይ_እና_ሙስሊም እንደዘገቡት የሞተችው ነብዩ_ሙሐመድ ከ ሞቱ በ6 ስድስት ወሯ ነው። SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
«ይህች ዐለም ልክ እንደ ተራራ ናት። ድምፅህ በአንተ ላይ የተመሠረተ ነው። በመልካም ድምፅ ስትጮህ በመልካሙ ይመልስልሀል... በመጥፎ ድምፅ ስትጮህ ራሱን መጥፎውን ደግሞ ያሠማሀል። ዱንያም እንዲህ ናት አንድ ሠው ስላንተ መጥፎ ቢናገርም አንተ ስለ እርሱ መልካም ተናገር ... አለምን ትለውጥ ዘንዳ ቀልብህን ቀይር»✨🦋 ሠይዲ ሸምስ አት-ተብሪዝ SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     JOIN: || INAS ISLAMIC ||™     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ‌‌
Mostrar todo...
👍 3🔥 1
✍       አንተና ሞት⚫️ ⚫️ልክ ስትሞት ከሁሉም ቀድሞ ከአንተ የሚወገደው ስምህ ነው።   እንደ ሞትክ "ሬሳው የታለ" ማለት ይጀምራሉ።   ሊሰግዱብህ ሲፈልጉም "ሰላተል ጀናዛ (የሬሳ ሰላት) ይሰገድ" ይባባላሉ። ሊቀብሩህ ሲፈልጉም   "ሬሳው አቅርቡት ይባባላሉ።" 👇 👉ገና ከጅረምሩ ካንተ ላይ ስምህ ይነሳል። 🚫ጎሳህ ብሄርህ ዘርህ አያታልልህ። 💫እቺ ዱንያ እንዴት የተዋረደችና የምንሄድባት ሀገር እንዴት የከበደች ናት?! ተመልከት……    ስትሞት ሦስት ዐይነት ሰዎች መርዶህ ይሰማሉ። 1ኛ,  በዘፈቀደ አንተን የሚያውቁህ ናቸው። መሞትህ ሲሰሙ   "ውይ፣ ምስኪን ነበር፣ ሲያሳዝን" ይላሉ። 2ኛ, የሚቀርቡህ ጓደኛችህ ናቸው። በምትሞት ጊዜ ለቀናት ወይም ለሳምንታት ሊያዝኑ ይችላሉ;  ከዝያ በኋላ ወደ ጉዳያቸውና ወደ ሳቃቸው ይመለሳሉ። 3ኛ, ቤትህ ውስጥ የሚፈጠረው ጥልቅ የሆነ ሀዘን ነው።   እነርሱም ለሳምንታትና ለወራት አንዳንዴም ለዐመታት ሊያዝኑ ይችላሉ። ከዝያም ወደ ቀጣይ ሕይወታቸውና ወደ ሳቃቸው መመለሳቸው አይቀርም። ☝እንዲህ ☝እንዲህ እያለ ዱንያ ላይ የነበረህ ታሪክህ ያከትማል። 💎የአኼራ ሕይወትህ ይጀምራል!! 🌙ቁንጅናህ     🌙ንብረትህ        🌙ጤንነትህ           🌙ወላጆችህ              🌙ልጆችህ                🌙ባለቤትህ       ሁሉ ካንተ ይወገዳሉ። 💎እውነተኛ የሆነው ሕይወት አሁን ትጀምራለህ። 💫ትጠየቃለህ………     👉ጌታህ ማን ነው?        👉ነብይህ ማን ነው?          👉እምነትህ ምንድን ነው? ምን ያህል ተዘጋጅተሃል?? SHARE 💫 ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን። ╔════════════╗ JOIN: @SELLU_RESUL JOIN: @SELLU_RESUL     ♡ㅤ            ❍ㅤ                ⌲     ʟɪᴋᴇ        ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ         sʜᴀʀᴇ
Mostrar todo...
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በቃላችን መሰረት ዛሬ "ስለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምን ያህል እናውቃለን " ሚለውን ፅሁፍ የምንጀምር ይሆናል......
Mostrar todo...
ስለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምን ያህል እናውቃለን 1
ታሪኩን ለማንበብ....
JOIN JOIN...
📥 wave 📥  ኢስላሚክ መግባት የምትፈልጉ እኔ የምሰረው ጠዋት ብቻ ነው ለሱቢህ ስናሳ ነው ተመረጭ የማደርገኝ በአንድ ዲስክ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ መስረቴ #ኑ ተመኘንት ውስጤ ነው😊        ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  3k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers ➺ Above  ➣  15k+ subscribers ➺ Above  ➣  30k+ subscribers Inbox me @WAVER_BOY_433
Mostrar todo...
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በቃላችን መሰረት ዛሬ "ስለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምን ያህል እናውቃለን " ሚለውን ፅሁፍ የምንጀምር ይሆናል......
Mostrar todo...
ስለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምን ያህል እናውቃለን 1
ታሪኩን ለማንበብ....
JOIN JOIN...
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በቃላችን መሰረት ዛሬ "ስለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምን ያህል እናውቃለን " ሚለውን ፅሁፍ የምንጀምር ይሆናል......
Mostrar todo...
ስለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምን ያህል እናውቃለን 1
ታሪኩን ለማንበብ....
JOIN JOIN...
🚫ሀ ቂ ቃ ገ ራ ሚ ቻ ና ል🚫 ብዙዎች የመሰከሩለት💯 👌በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያፈራ ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል ሙስሊም አይዋሽም ገብተው ይመስክሩ‼️ 👉ቁም ነገርና ቀልድ,ገራሚ ንግግሮች,ሀዲስ ና ትረካዎች✌️
Mostrar todo...
OPEN
OPEN
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.