cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio-news-today

ይህ የሀገራችን ፈጣን ዜና ሚደርስበት ቻናል ነው ለሀገራችን ሰላም ሁላችንም በትጋት እንስራ።

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
340
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የድርድሩ ጉዳይ................. ህወሓት መስመር ስቶ ያለውን ሀይል ደሴ ላይ ጨርሶ እየተባረረ ወደመሀል አገር ሲገባ መልሶ እንደማይወጣ ያወቁት እነ አሜሪካና የአፍሪካ ህብረት ጦርነቱ ይቁም ይላሉ። የኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት ብሎም የአማራና የአፋር ህዝብ የአቋም ፅናት ህወሓትን እጅግ አስደንግጧል። በዚህ ጭንቀት የወደቀው አሸባሪው ህወሓት ለአለቆቹ አድኑኝ ማለት ጀምሯል። ድርድርን የሚጠላ ማን አለ። ችግሩ ግን ህወሓት ጋር የምንደራደርበት የቀረ የምንለው ዝምድና የለንም። እንዲህ ተዋርደን እንዲህ ተገለን ተዘርፈን ነገ እነሱ ጋር ቆመን የምንተያይበት ተፈጥሯዊ ግንባር የለንም። እንደ ህዝብ ግን በተለይ የአማራና የአፋር ህዝብ አሁንም ከምንግዜውም በላይ ተደራጅተህ ሚሊየን ሆነህ ጥላትህን በሚገባው ቋንቋ አነጋግረው። የተሸነፈን ሐይል ድርድር ማለት ያለቀ ነገር እንደገና ለችግር መጋበዝ ነው። ሱሌማን አብደላ
Mostrar todo...
አጣዬና ማጀቴ ጠላት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሀይል አሰባስቦ በከባድ መሳሪያ በመታገዝ ጦርነት ጀምሯል ኦነግ ሸኔና ጁንታው በዚህ ግንባር በአንድነት ሆነው ከሸዋ ፋኖ ጋር ገጥመዋል ሃይላችንን ጨምረን ጁንታው እና ገረዱ ሸኔ በሸዋ ምድር ቀብራቸው እንዲሆን መፋጠን አለብን ። @LOVANDLIF
Mostrar todo...
ድብቅ መረጃ፤ ከዲፕሎማቶች ኮሪደር የተገኘ። ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከሕወሓት ጋር የገጠሙት ምዕራባውያን በሰሞኑ የሕዝብ እንቅስቃሴ ተበሳጭተዋል። በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ለመዝመት መነሣቱና ከሰሞኑ ሕዝቡ በየአቅጣጫው የታየው ትዕይንተ ሕዝብ ምዕራባውያኑ ሌላ አማራጭ እንዲያዩ አድርጓቸዋል። ከሰሞኑ ከዲፕሎማቲክ ኮሪደር የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው አያሌ ኤምባሲዎች፣ የውጭ ሲቪክ ተቋማትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ሠራተኞችን ወደ ኢትዮጵያ በገፍ ለማስገባት ጠይቀዋል። በአንድ በኩል በሀገር ውስጥ ያሉትን ሠራተኞቻቸውን ውጡ ይላሉ። በሌላ በኩል ሠራተኞችን ከውጭ ለማስገባት ይጠይቃሉ። ከአንዳንድ ዲፕሎማቶች እንደተሰማው እነዚህ ኤምባሲዎች፣ የውጭ ሲቪክ ተቋማትና ዓለም አቀፍ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ በገፍ ሠራተኞችን ለማስገባት የጠየቁት የሠለጠኑ ነፍሰ ገዳዮችን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ነው። የሠለጠኑ ነፍሰ ገዳዮችን የሚያሠለጥኑ ተቋማትን አንዳንድ ዲፕሎማቲክ ድርጅቶች አናግረዋቸዋል። እነዚህ ነፍሰ ገዳዮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ የተፈለገው ጠቅላይ ሚኒስትሩንና በዙሪያቸው ያሉትን ታዋቂ ሰዎች ለመግደል መሆኑ ታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የኤምባሲና የኤን.ጂ.ኦ. ሰዎችን ጉዳይ በጥንቃቄ ማየት እንዳለባቸው ውስጥ ዐዋቂዎች ተናግረዋል። ሕዝቡም በየአካባቢው የሚደረገውን እንቅስቃሴ በንቃት እንዲከታተል ተመክሯል። ሼር አድርጉ @LOVANDLIF
Mostrar todo...
" ... ሕዝብ ተናግሯልና የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል " - የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሰሞኑን በተለያዩ ክልሎች ከ30 ሚልዮን በላይ ሕዝብ ዐደባባይ ወጥቶ ስለሀገሩ ተናግሯል ሲል የኢትዮጵያ መንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የመንግስት ኮሚኒኬሽን " ህዝቡ ኢትዮጵያን ለማዳን እስከ ሕይወት መሥዋዕትነት እንደሚከፍል፣ ለጸጥታ ኃይሉ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚያደርግ፣ ማንኛውንም የውጭ ጣልቃ ገብነት እንደማይቀበል፣ የሕወሐትንና አጋር ጽንፈኛ ኃይሎችን ሀገር የማፍረስ የሽብር ተግባራት አጥብቆ እንደሚያወግዝ በግልጽ ተናግሯል" ሲልም አክሏል። አንዳንድ የውጭ ሚዲያዎች፣ ዲፕሎማቶችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ስለ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፉትን የተዛባ መረጃ ሕዝቡ መኮነኑንም ገልጿል። " የሚያስተዳድረውን መንግሥት ነጻ፣ ገለልተኛና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ መምረጡንና ይህንን ውሳኔውንም ዓለም እንዲያከብርለት ሕዝቡ አጥብቆ ጠይቋል። ሕዝቡ ሀገሩን ለማዳን ማንኛውንም መሥዋዕትነት እንደሚከፍል በተግባር አሳይቷል " ብሏል። ሕዝቡ በወራሪው በተያዙ አካባቢዎችም በከፍተኛ ግለት እየተነሣ ነው ያለው የመንግስት ኮሚኒኬሽን " በተወረሩ አካባቢዎች የሚገኘው ሕዝብ ጽንፈኛውን ሕወሐት ምቾት ተሰምቶት እንዳይቀመጥ እያደረገው ይገኛል" ብሏል። አክሎ ፥ " ይህ የሕዝብ ንቅናቄ አሸባሪውን በሁሉም ቦታዎች እግር በእግር እየተከታተለ ርምጃ በመውሰድ አከባቢዎችን ተገድዶ እንዲለቅ እያደረገው ይገኛል " ሲል ገልጿል። @LOVANDLIF @LOVANDLIF
Mostrar todo...
እንዳይወጣ ተደርጎ ተከቧል፣ ዛሬ የሰሜን ሸዋ ዞን አመራር በተግባር እየታየ ነው። የመንዝ ሚሊሻ የሸዋ ፋኖ ጠላትን እየቀበረ ነው።
Mostrar todo...
✔️በማጀቴ በኩል ጃራ ዋርካ አማኑኤልና ዱልት ገደራ በሚባሉ አካባቢዎች በቆረጣ የገባው ወራሪ ከሰሜን ሸዋ ራሳ፣ማጀቴና አንፆኪያ ጀግኖች ጋር ገጥሟል። @LOVANDLIF
Mostrar todo...
"የአድዋ ልጆች መሆናችንን ረስተው በአጎዋ ሊያስፈራሩን ሞከሩ ። ያልገባቻው ነገር አድዋ ነፃነት ነው ። አጎዋ ደግሞ እርዳታ ነው ። ሁለቱ ሊነፃፀሩ አይችሉም!! -በኢትዮጵያ ከመጡብን የምንሰስተው ህይወት የለም -ለነጻነታችን ለሉአላዊነታችን አንድ ነን -ኢትዮጵያ ጀግኖች አሏት፣ዛሬም የኛ ትውልድ ጀግና ነው -ወጣቶች፣የከተማዋ ነዋሪዎች የመከላከያ ሰራዊትን እንድትቀላቀሉ፣ እንድትደግፉ ጥሪ አቀርባለው። -እንዝመት፣የከተማችንን ሰላም እንጠብቅ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ በመስቀል አደባባይ ከተናገሩት የተወሰደ @LOVANDLIF
Mostrar todo...
አመራር በተግባር ተጀምሯል፣ስማቸውን የማልጠቅሰው፣የፌደራል፣ የአማራ እና የኦሮሚያ አመራሮች ሰራዊታቸው ይዘው ወደ ግንባር እየገቡ ነው። በአይኔ አይቻለሁ። በዝርዝር እመለሳለሁ። @LOVANDLIF
Mostrar todo...
ከሚሴዎች ተደራጅተው አካባቢያቸውን ከጁንታው እያፀዱ ነው፣ አሁን በማጀቴ በቆረጣ ለመግባት ሞክሮ አሁን ውጊያ እየተደረገ ነው። @LOVANDLIF
Mostrar todo...
ኢትዮጵያዊ ጀግናወች አፋር ዛሬም ትግል ላይ ናቸዉ እስኪ ሼር አድርጉት 🙏😘 @LOVANDLIF
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.