ሳቅ ሜዳ Saq Meda
ይህ የሳቅ ሜዳ በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀን በሐረር ቢራ አጋፋሪነት የሚቀርብ የሳቅ መንደራችን ነው። Please do not share to anyone under the age of 21 and enjoy Harar responsibly. Please note that posts will be deleted if they promote inappropriate or excessive consumption.
Mostrar más53 963Suscriptores
-4024 hours
-5027 days
-3 06130 days
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
የሐረር ፍቅር ሲሰጥህ እንዲህ ነው!
ድንቃድንቅ ላይ መመዝገብ ያለበት የሐረር ፍቅር ነው!
የኔ ፍቅር ሐረር ነው::
👍 4❤ 3
caption- የ100ሺ ብር ቀልድ አለህ/ አለሽ? ዘንድሮስ በቀልድ ቀልድ የለም ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና የተሰጥኦ ውድድር በአዲስ አበባ፣ ድሬ ደዋ ፣ ሐረር፣ አዳማ፣መቀሌና ሽሬ በቅርብ ቀን ይጀምራል
በኮሜዲ(standup comedy) ፣ ቢትቦክሲንግ(Beatboxing) ፣ ሌላን ሰው በማስመሰል (impersonation) አልያም ያዝናናል ያስቃል በሚሉት በማንኛውም ዘርፍ መወዳደር ይችላሉ።
በመጀመሪያ ዙር ተወዳድረው አሸናፊ ለሚሆኑ
#1ኛ ደረጃ 30,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 20,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 10,000 ብር አዘጋጅቷል ።
በአዲስ አበባ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ ደግሞ
#1ኛ ደረጃ 100,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 50,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 30,000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ
ለመመዝገብ
ተሰጦን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ቀርጾ ወደ ሳቅ ሜዳ ቴሌግራም ፔጅ ወይም ኢንስታግራም ፔጅ ኢንቦክስ ማድረግ
አልያም በስልክ ቁጥር 0945433333 በመደወል ይመዝገቡ
ተሰጥኦ ያሸልማል!
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጣኦ ውድድር
👍 9😢 1
የ100ሺ ብር ቀልድ አለህ/ አለሽ? ዘንድሮስ በቀልድ ቀልድ የለም
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና የተሰጥኦ ውድድር በአዲስ አበባ፣ ድሬ ደዋ ፣ ሐረር፣ አዳማ፣መቀሌና ሽሬ በቅርብ ቀን ይጀምራል
በኮሜዲ(standup comedy) ፣ ቢትቦክሲንግ(Beatboxing) ፣ ሌላን ሰው በማስመሰል (impersonation) አልያም ያዝናናል ያስቃል በሚሉት በማንኛውም ዘርፍ መወዳደር ይችላሉ።
በመጀመሪያ ዙር ተወዳድረው አሸናፊ ለሚሆኑ
#1ኛ ደረጃ 30,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 20,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 10,000 ብር አዘጋጅቷል ።
በአዲስ አበባ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ ደግሞ
#1ኛ ደረጃ 100,000 ብር
#2ኛ ደረጃ 50,000 ብር
#3ኛ ደረጃ 30,000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ
ለመመዝገብ
ተሰጦን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ቀርጾ ወደ ሳቅ ሜዳ ቴሌግራም ፔጅ ወይም ኢንስታግራም ፔጅ ኢንቦክስ ማድረግ
አልያም በስልክ ቁጥር 0945433333 በመደወል ይመዝገቡ
ተሰጥኦ ያሸልማል!
ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጣኦ ውድድር
👍 3❤ 1
ቅዳሜ ጥር 25 በሳቅ ሜዳ ሳቅ ሜዳ የሚዘጋጀዉ ፈንዲሻ ኮሜዲ ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss rooftop ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ
👍 5🔥 5👏 2❤ 1
የማይቀር የኮሜዲ እና የሙዚቃ ምሽት በሳቅ ሜዳ
ኮሜዲ , የካርድ ጨዋታዎች , የሚም ኤግዚቢሽን እና ሙዚቃ
ቅዳሜ ጥር 25 ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss roof top ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ በመገኘት መዝናናት መጫወት መሳቅ!
ሐረር ቢራ ቀድመዉ ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች ነፃ መግቢያ ትኬት አዘጋጅቱዋል
👍 1
ይመዝገቡ
የማይቀር የኮሜዲ እና የሙዚቃ ምሽት በሳቅ ሜዳ
ኮሜዲ , የካርድ ጨዋታዎች , የሚም ኤግዚቢሽን እና ሙዚቃ
ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss roof top ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ በመገኘት መዝናናት መጫወት መሳቅ!
ሐረር ቢራ ቀድመዉ ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች ነፃ መግቢያ ትኬት አዘጋጅቱዋል
❤ 3👍 2
ይመዝገቡ
የማይቀር የኮሜዲ እና የሙዚቃ ምሽት በሳቅ ሜዳ
ኮሜዲ , የካርድ ጨዋታዎች , የሚም ኤግዚቢሽን እና ሙዚቃ
ከቀኑ 10 ሰአት በDusk Adiss roof top ገርጂ ከዩኒቲ ከፍ ብሎ በመገኘት መዝናናት መጫወት መሳቅ!
ሐረር ቢራ ቀድመዉ ለሚመዘገቡ 20 ሰዎች ነፃ መግቢያ ትኬት አዘጋጅቱዋል
ይመዝገቡ
Mostrar todo...
TikTok · saqmeda
Check out saqmeda's video.
👍 5❤ 1😁 1
Mostrar todo...
TikTok · saqmeda
Check out saqmeda's video.
👍 2