cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Emam mahdi tube

ሚገርሙ እና ደስ የሚሉ ታሪኮች እና እውነታዎች የምናጋራበት የ telegram channel ነው ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው For any comments @dizmie

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
135
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ኑ በጋራ ሁላችንም ሀላፊነታችንን በመወጣት አሻራ እንጣል። @Arra_himuun
Mostrar todo...
65.67 MB
ልብ የሚነካ ዚያራ😢 ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድም ዑመር ጁነይድ ይባላል። በህመም መሰቃየት ከጀመረ አንድ አመት ያስቆጠረ ሲሆን ዛሬም የህክምና ገንዘብ (4 ሺ ብር ) በማጣቱ ከአዳማ ሆስፒታል እንዲወጣ ተደርጎ ዛሬ ተስፋ ቆርጦ በቤቱ የአልጋ ቁራኛ ሆኖ ተቀምጧል። ዶክተሮች ህክምና ለማግኘት ሲት ስካን ተነስቶ ውስጡ ከታየ በኋላ ቀዶ ጥገና ወይም መድሃኒት እንደሚሰጠው ነግረውታል። ለ ሲት ስካን 4000 ብር ብቻ የተጠየቀ ሲሆን እስካሁን 2000 ብር የተሸፈነለት ሲሆን ቀሪውንም የአቅማችንን 100 ብርም ብትሆን በማበርከት የወንድማችንን ሂወት እንታደግ። '' እኛ እያለን ወገን አይቸገር '' ☎️ለበለጠ መረጃ 09 34 13 32 37 ( @julaybiiiibArrahimuun ) ያነጋግሩን 💰 ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000 1762 12067 ስም:- ዑመር ጁነይድ በአካል ሄዳቹ መጠየቅ ለምትፈልጉ አድራሻ :- ከገንደሃራ ወደ ላይ ሰቀቀሎ ሰፈር ጃዕፈሩ ጠያር መስጂድን አለፍ ብሎ #ሼር ያድርጉት 🌍አራሂሙን በጎ አድራጎት @Arra_himuun
Mostrar todo...
'' እኛ እያለን ወገን አይቸገርም '' 👉ኑ የአቅማችንን በማበርከት ግዴታችንን እንወጣ። - ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ - 📮 የገቢው አላማ በዘንድሮ አመት የረመዳን ኢፍጣር ከ 200 በላይ ችግርተኛ ቤተሰብ ወሩን በሙሉ ለማስፈጠር እንቅስቃሴውን ጀምሯል ኩፖኑን በመግዛት እና መሸጥ ለመተባ በር የምትፈልጉ እና በየትኛውም የሀገሪቷ ክፍል የምትገኙ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ያነጋግሩን። ☎️ 09 34 13 32 37 ☎️ 09 20 37 19 43 ☎️ 022 211 08 20 💰የባንክ አካውንት ቁጥር 1000 3095 474 31 ስም ፦ አራሂሙን የልማትና መረዳጃ ማህበር 🎈አድራሻ 1 ፦ አዳማ ከተማ 11 ቀበሌ ጀጁ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 34 🎈አድራሻ 2፦ አዲስ አበባ ጀሞ 2 ሰዒድ ያሲን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 131 🎈አድራሻ 3:- ጅማ ከተማ መርካቶ ፈቲህ ህንፃ አንደኛ ፎቅ '' እኛ እያለን ወገን አይቸገርም '' 🌎 አራሂሙን በጎ አድራጎት @arra_himuun
Mostrar todo...
ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ.mp32.03 MB

😊የምስራች 😍 ዳግም በአዲስ ስራ ብቅ ብያለው ኢንሻአላህ ከማከሰኞ ጀምሮ ቢያንስ በሳምንት 3 ቀን አዳዲስ ስራዎች ይለቀቃሉ #ምን_ነካቹ ???? አጭር ምርጥ #ማንቂያ_ደውል ማክሰኞ ማታ 3:00 ላይ ይጠብቁኝ አስተያየት👇 @EsmaelIbnuAhmed በያአላህ ማረን ቻናል ላይ ብቻ #ሼር_ያርጉ ፈጥነው ይቀላቀሉን 👇👇👇👇 @ya_Allah_maran
Mostrar todo...
እኔም የበኩሌን አስተዋፅኦ አደርጋለሁ የምትሉ በውስጥ መስመር አናግሩን። ኩፖን በመሸጥ የበኩላቹን ትወጡ ዘንድ ጥሬያችን ነው። በዚህ በጎ ተግባር ላይ መሳተፍ እና ኩፖኑን በመሸጥ ሀያትን ማገዝ ለምትፈልጉ ወንድምና እህቶች 👇ለበለጠ መረጃ 📲 09 34 13 32 37 (ሲራጅ) 📲 09 49 37 85 69 (ያሲን) 📲 09 13 31 45 54 (ሱዑድ) 📲 09 41 14 17 99 (ሀያት) 📲 09 45 22 24 66 (ኢብራሂም) 📲 09 20 07 70 84 (መዝሀብ) 📮 አስተባባሪ የአራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት ከ አዳማ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ጋር በመተባበር 🚩አድራሻ፦ አዳማ ከተማ 11 ቀበሌ ጀጁ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 34 ላይ ያገኙናል።

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.