cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የአማኞች ኅብረት

Publicaciones publicitarias
7 244
Suscriptores
-824 horas
-297 días
-12530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

👍 5😁 2
🥰 5 1👏 1
06:33
Video unavailableShow in Telegram
👍 2 1
#ለበለጠ_መረጃ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/EGBCC/ ዩትዩብ፡ - https://youtu.be/LxjvR-0KDAY ቴሌግራም፦ https://t.me/EGBCC ይከታተሉን፡፡ ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!!!!
Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
1
በርባን ነኝ እኔ       በአመጻየ ክፋት እስር የጠመደኝ       የሰራሁት ስራ ለሞት ፍርድ ያስቆመኝ       ፍርድ የተገባ ሰው እስከ ሞት እስረኛ        በርባን ነኝ እኔ  በደለኛ በርባን ነኝ እኔ       ነገ እኮ ነው ሞተ ተፈርዶብኝ በእኔ       ስኦል ምጠብቀኝ በዝቶብኝ ኩነኔ       ከአመጻየ ብዛት ስጫወተኝ ጠላት      ከአምላክ ፍት ኮብልዬ በሰራሁት ሀጢአት በርባን ነኝ እኔ          ወገን አይደለሁም ተቀይሯል ስሜ          አህዛብ ተብዬ በሃጢአት ተጠምጥሜ          የምኖር ነኝ እኔ የሞተ ሞት ባርያ           ዳሰን የሰራሁት ሞተ ነው መጠለያ በርባን ነኝ እኔ       ከውጭ ይሰማኛል የሰው ልጅ ጋጋታ       በርባንን ፍታልን ቀይረው በቦታ       ሀጢአተኛም ብሆን ብያምጽም በአምላኩ       በርባንን ፍታልን ይቀየር መድረኩ በርባንን ፍታልን       በርባንን ፍታልን ስቀለው ይሄንን       ፋስካ አርግና ኢየሱስን ሰዋልን       ስቀለው ስቀለው ይሄን ሰው ስቀለው       በርባንን ፍታና ይሄን አስወግደው       ምን እጣ ደርሶኝ ነው ሞተ የተሻረልኝ        በሀጢአተኛ ፋንታ ልጁ የተሰዋልኝ እርሱ ስለእኔ       ተጨነቀ ተሰቃየ ደምግባቱን አጣ       ምራቅ ተተፋበት ልያድኝ ከቁጣ       አምላክ ሆኖ ሳለ ከሰማያት ወርዶ       በመስቀል ላይ ዋለ ፍቅርን ፍቅር አስገድዶ       በህመሜ ፋንታ እርሱ ለእኔ ታሞ       ደምግባቱን አጣ ዛለ መስቀል ተሸክሞ       በመስቀል ላይ ሆኖ ለእኔ ተማጸነ      ምህረት አለበሰ ይቅርታን ለመነ      ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታን       ብሎ ነብሱን ሰጠ ሞተልኝ ሞተን        ሞቶ በመስቀሉ ሀጢአተን ገደለ        እነን ለማዳን ስል በመስቀል ላይ ዋለ ሞቶ መች ቀረና ድል አርጎ ተነሳ ትንሳኤ ታወጀ  የይሁዳ አንበሳ በአድስ ክዳን ደም ምህረት ለብሻለው ባርነት ተሽሮ ልጁ ተብያለው ደሙ ምልክተ ደሙ ደምግባተ ደሙ የዳንኩበት ደሙ ነው ትምክተ ቅዱሳን በፈሰሰልን ደም ምህረቱን ለብሰናል በአንድያ ልጁ ኢየሱስ ከአባቱ ታርቀናል እናክብር በአንድ ላይ በእግሮቻችን ቆመን ምህረት ላለበሰን በእግሩ ስር ተሰብስበን
Mostrar todo...