cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

❌anti-illuminati ❌🇪🇹776🇪🇹

ክብር ለ እግዚአብሔር እና ለ መስቀሉ ✝️🙏 እዚ ገፅ ላይ የምናነሳቸዉ ነገሮች #ኢሉምናቲን እቃወማለው ✋ ፩ ስለ ኢሉሚናቲ ፫ ኢትዮጵያ ላይ ስለሚደረጉ ሴራዎች ፬ ስለ GMO ፭ ስለ ግብረሰዶማዊነት ፮ ስለ ማይክሮ ቺፕ 🇪🇹ኢትዮጵያ🇪🇹እጆቻቸውን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። 🙌🙌

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
222
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

😍😍😍😍ተመልሰናል 🥰
Mostrar todo...
Pls ሁላችንም share በማረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mostrar todo...
​​nicki minaj ባሳለፍነው ሳምንት በ ቲውተር ድረ ገጿ ላይ የአጎት ልጅ የ ኮሮናን ክትባት እንደማይወጋ ለጥፋ ነበር.. ምክንያቱንም ደሞ ጓደኛው ክትባቱን ከተወጋ በኋላ የ ዘር ፍሬው አብጦ እንደታመመ ገልፃ ሊያገባ ሳምንት የቀረው ሰርግም በዚው ምክንያት እንደቀረ አስረድታ ነበር። ጨምራም ክትባቱን ለመከትብ ከመወሰናቹ በፊት በደንብ እንድታስቡበትና የማንም ግፊትና ጫና ሃሳባችሁን እንዳያስቀየራቹ ብላ መልክት አስተላልፋለች። በዚም የተነሳ የተለያዩ ስድቦች ሲደርሳ ነብር የ anti vaccine ሰባኪ እንደሆነች ፣ ከዛም አልፎ የ ቲውተር አካውንቷ ለ ተወሰኔ ጊዜ ተዘግቶ ነበር። ነገሩ ግን በዚ ብቻ ያበቃ አልነበረም.. ስለክትባት ያላትን አስተሳሰብ እንድትቀየር ተብሎም ከ white house ስልክ ተውደውሎላታል። የሚገርመው ነገር ደሞ ለ አጎቷ ልጅ በ ግል የ ዋትሳፕ አካውንቱ፣ ኒኪ የሰጠችውን ሃሳብ እንድታስተባብል፣ የተፈጠረው ነገር ልክ እንዳልሆነ እንዲናገር ማስፈራሪ ነትን ያለው መሴጅ በ ዋትሳፕ አካውንቱ እየተላከለትም እንደሆነ ፣ screen capture አርጋ በ ኢንስታ ግራም ገጿ ለቃለች... Nicki Minaj: ‘Open your eyes’ to COVID censorship, Twitter ban is ‘making me think’ that ‘there’s something bigger’ going on After being temporarily suspended from Twitter for questioning the COVID vaccine, pop star Nicki Minaj encouraged Americans to “open your fking eyes” to the censorship currently happening in the West, adding that her ban made her think that “there’s something bigger” going on. https://twitter.com/NICKIMINAJ/status/1438248319650656256 guess i am nicki minaj fan right now weird time😁 https://t.me/Tofunjoinit @Tofunjoinit
Mostrar todo...

ተመልከቱት፣ የመከተቢያ መዓከል ነው። መርዙን ለመወጋት ወረፋ ይዘው ቆመዋል , ከነሱ በፊት ግን ክትባቱን የተወጋው ልጅ ታሞ seizure ውስጥ ሆኖ እራሱን ስቶ ወድቆ እይናቸው ስር እያዩት ነው ነገር ግን ምንም ሳይመስራቸው ሰልፋቸውን ይዘው ለመመረዝ ተራቸውን እየጠበቁ ነው .🤷‍♂️ ምን ይባላል አሁን. People STILL wait in line to get a shot, while an injected person is carried away. anyways i did warn you reject the poison for God's sake
Mostrar todo...
FILE 2021-07-16 20_52_17.mp41.03 MB
forced vaccination in china https://t.me/Tofunjoinit 🌎News 🙉Amazing things #የአለማችን አስገራሚ ጉዳዮች እዚው Channel ላይ ጉዱን #ይስሙ_ያንብቡ_ይምልከቱ📜🗞📰 Inbox @Kebatariwአለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ ጉዶች የተሞላች ነች 💡 ይህንን የአለማችን አስገራሚ ጉዶች❕❕እንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምንማማርበት ቻናል ነው🎗 🌎የማናውቀውን እንወቅ እናሳውቅ❕❕ ~~~~
Mostrar todo...
video_2021-10-01_18-09-59.mp45.18 MB
SOUTH AFRICA አስገዳጅ ማስክና ክትባትን በመቃወም ሰልፍ እየወጡ ነው ። SOUTH AFRICA RISING UP AGAINST MASK & VACCINE MANDATES 🌎News 🙉Amazing things #የአለማችን አስገራሚ ጉዳዮች እዚው Channel ላይ ጉዱን #ይስሙ_ያንብቡ_ይምልከቱ📜🗞📰 Inbox @Kebatariwአለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ ጉዶች የተሞላች ነች 💡 ይህንን የአለማችን አስገራሚ ጉዶች❕❕እንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምንማማርበት ቻናል ነው🎗 🌎የማናውቀውን እንወቅ እናሳውቅ❕❕ ~~~~
Mostrar todo...
video_2021-10-07_11-27-05.mp42.55 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.