es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Ir al canal en Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

El canal 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 923 suscriptores, ocupando la posición 6 261 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 551 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 923 suscriptores.

Según los últimos datos del 15 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -148, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 22.90%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 16 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

13 923
Suscriptores
Sin datos24 horas
-357 días
-14830 días
Archivo de publicaciones
🔖 ሙሓደራ ክፍል / 172
ضعف_الإيمان_وعلاجه!!
🛑👉የኢማን_መድከምና_ህክምናው!!             t.me/AbumuslimAlarsi/12394          🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ

«ሸይጧን በአንድ ባሪያ ላይ የተውበት (የንስሓ) በር እስከሚዘጋ ድረስ ያንን ባሪያ ለማጥመም በፍፁም አይሰለችም። አንድ ባሪያ ወንጀል ላይ መዘፈቁን ያየ ግዜ ከአላህ እዝነት ተስፋ መቁረጥን ለነፍሱ ይሸልምለታል (ያሳምርለታል!)።» በውጤቱም ከአላህ እዝነት ተስፋ የቆረጠ ሆኖ ተውበት ሳያደርግ ይሞታል።
ኢብኑ'ል-ቀይ-ዪም [إغاثة اللهفان (125)]
منقول

ከምትወዱት ጋር እስከ ጀነት የሚዘልቅ ፍቅር ይስጣችሁ!! ቻናል:- t.me/hafugraphics

🔖በጣሙን የሚገርመኝ ነገር.....! ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🛑👉 አንዳንድ ወንድሞች እሚፈፅሙት ስህተት ነገር ግን ስህተታቸውን ሳያምኑ በሌላ ላይ እሚያላክኩት ! ማለትም  ከ እህቶች ጋር ያላቸው ቅርርብ ብየዋለሁ ! ይቀራረቡ ያወሩ ይግባቡ እና በሩን በራሱ ፍቃድ ያስደፍር እና  ከዛን ሴቶች እረበሹኝ  እንድህ አሉኝ  ፈተኑኝ ፈተኑን  እያሉ በየጊዜው እሮሮ እና እርይታ እያሰሙ  የሌሎችንም ሴቶች ክብር ባልሆነ ነገር እያስገመቱ ከመጡ ዘመኑ !! 🛑👉 ምን አልባት አደብ ለማስያዝ ነው ሊሉ ይችላሉ  አደብ ማስያዝ ያለብህን እዛው አደብ አስይዝ  በጁምላ አዋጅ እያስነገርክ ጨዋዎችንም አብረህ በክፉ አታስጠርጥር !! አሁንኮ ወደ ሂጃብ የቀረበችን ሴት ያየ ወንድ እሚጠረጥረው በብልግና ሁኗል  ሌሽ የራስዋ ወንድም ሲያነውራት ስለሰማ አሏሁ አክበር !! 🛑👉 መጀመሪያ ዳር ድንበርህን ማስከበር ያለብህ እራስህ ነህ  በግል ስትገባልህ ሀጃዋን አይተህ እንደ አግባቡ መልሰህ መዝጋት ትዝላለህ አካሄዷ ከገባህ !! እንጂ ጥርስ አስቆጣሪ ወሬ አትጀምርም   ወንድ ልጅ እሚታወቀው ድንበሩን በመጠበቅ እና በማስጠበቅ ነው ። ድንበር የጣሰን  እንደት መቅጣት እንዳለበት ያውቃል አዋጅ አይልም። 🛑👉አንዳንዶች ደግሞ አሉ  መግባባት በሚል ስም ሳምንታት ለወራት አረ ላመታት ይፃፃፋት እና ወደሀላል ይመጣልኛል ብላ ዛሬም ነገም ስትጠብቀው ያጠናውን አጥንቶ እንደማይሆን ሲገባው ልቧን አንጠልጥሎ እሚሸሽ !!  🛑👉 እኔምለው  በእስልምና መጠናናት  አለ ያለህ ማነው ጀግናው   በአካል ባታጠናም ግን በርቀት ስትፈትሽ  እንደኖርክ ግልፅ ነው።  የትኛው የሸሪዓ ሁክም ፈቀደልህ ባክህ?  ምን አልባት እያጠናሀት እንድሆነም አታውቅም እሷ   ይህ ማለት ለመጥናት ቤቷን እምትከፍት ሴት ጥፋት የለባትም እያልኩ አይደለም በፍፁም።  እሱን እመጣበታለሁ በሌላ ጊዜ !ኢንሻ አላህ 🛑👉 ነገር ግን ጀግናው ለወራት ለአመታት ልቧን ስቅል አርገሀት የኖርካት ሙስሊም እህትህ አይደለች  ኣ? አሏህን አትፈራም ለማይሆንልህ ቀርበህ የ እህትህን ልብ አንጠልጥለህ  ልብህ እንደማይሆን ሲያምን ያለምንም ኮሽታ ላሽ እምትለው  ነው ወይስ online ነው ያገኘህዋት የራሷ ጉዳይ በማለት ነው  ይሆናልኮ ጀግና አይደለህ እ¿ 🛑👉 እኔ የምለው የወንዶቹን በደል ማን ይናገር ወጥቶ  በሙሀደራም ሆነ በምንም  ወጥቶ እኮ ወንድሞች አሏህን ፍሩ እሚል እየጠፋኮ ነው።   መተፋፈር ነው ወይስ ለክብራቸው ተጨንቃችሁላቸው ነው  ?  ለክብራቸው ተጨንቃችሁ ከሆነ  ሂወታቸው እሚበላሸውም እህቶቻችሁ ናቸው ። እነዚህ እህቶች እኮ እነዚህን ወንዶች ለሀላል እሚፈልጉት ምርጥ የአላህ ባሪያ ናቸው ብለው ስላመኑ ነው  ወደ አላህ ያቃርቡናል  ከነሱ ጋር ትዳር ብንመሰርት ያማረ ቤተሰብ እንመሰርታል ብለው ነው ።  ይህ ነው ግምታቸው እንጂ ለዝሙት አልፈለጉዋቸውም  ይህ እውነታ ነው  ቢመርም ይዋጥ መድሀኒት ብዙ ጊዜ መራራ ነው ። 🛑👉እህቶች በግል እየሄዱ አዛ ማድረግ  መፈተን ባለትዳርን እየሄዱ መረበሽ  .. አግባብ ነው እያልኩ አይደለም   ይመጣበታል  ይህ ጉዳይ...! ኢንሻ አላህ 🛑👉አሁንም ቢሆን  እያንዳንዳችን አሏህን ስንፈራ ድንበራችንን እንጥብቃል እናስጥብቃል ።  አንዱ እሌላዉ  ላይ ጣቱን  አይቀስር እያንዳንዱ  ማስተካከል ያለበትን ያውቃልና ያስተካክል ።   ብዙ እሚነገሩ ቁስሎች አሉ   የዳዕዋ ተጣሪዎች  ይህ እናንተን ይመለከታል።   ተግሳፅ ያስፈልጋል። መስላሀ እና መፍሰዳውን በማየት  እንድትሰሩበት መልክታችን ነው !! ──────⊱◈◈◈⊰──────

قصيدة ليس الغريب - ለይሰል_ጘሪቡ ኪታብ PDF

እስኪ አድምጡ ኢማናችንን እንፈትሽ መልካም ወሎ ወደ ማታ ብቅ እንላለን ኢንሻ አላህ 🤌

قصيدة ليس الغريب (1).mp314.48 MB

🔖አዲስ ሙሃደራ ➖➖➖➖➖➖ 🛑👉የቁርአን ፈውስነትና ነቢያዊ መድሃኒቶች !! 🎙በአቡ ሒበቲላህ حفظه الله ↓↓↓ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy ↓↓↓ https://t.me/alruqyehsheriyeh

አንዳዴ እኮ......በደንብ አንብቧት ለማንኛዉም ¡

«ከካሜራው ጀርባ» በአካል ሳላገኝህ ሳላይህ አጉልቼ፡ እኔ አልፀፀትም ቃል ኪዳን በልቼ፡ በምን አውቅሀለሁ በፎቶ ለይቼ፡ ስንቱን ነገር ላንሳ ስንት ነገር ትቼ፡ በካሜራ እማየው እጂግ የውበት ሰው፡ በተግባር ያየሁት ማንነት ያነሰው፡ በካሜራ እማየው ወንድ ልጅ ተከብሮ፡ በተግባር የማየው የስራኤል ዝንጀሮ፡ .....ካሜራ ክፉ ነው.... ቀዩን እያፈካ ጥቁሩን አርጎት ፀይም፡ ካሜራ ክፉ ነው ፀባይ አያሳይም፡ አንስቶ ይሄዳል ሲስቁለት አይቶ፡ ሀሳብ አያሳይም ካሜራ በፎቶ፡ ከካሜራ ጀርባ ማንነት ደብቀን፡ እንደት እንዋደድ በፎቶ ተዋውቀን!? ሳቅልኝ ተብሎ የተነሳ ፎቶ፡ ምን ይወደዳል ከሰው ተለይቶ፡ አቁሞ አስቀምጦ ብዙ ሸርጥ አሟልቶ፡ ፀባይ ይደብቃል መልክህን አጉልቶ፡ ልቤ እየተረዳ የካሜራን ቅኔ፡ ምንህን ወድጄ ላድርግህ ከጎኔ፡ «እና እኔ ምን ላድርግ» ከካሜራ ጀርባ ብዙ ጉድ ደብቀን፡ በሰፊው ሆዳችን እልፍ ቁም አምቀን፡ ክፋትን ተንኮልን ልብ ላይ አምቀን፡ እንደት እንዋደድ በፎቶ ተዋውቀን!? የዘላቂ ላይሆን ፍፃሜው ላያምር፡ ምን ይሰራል ፀፀት ድልብ የህፀፅ ክምር፡ ነገዬን ሊያጨልም ብርሀኔን ለማጥፋት፡ የደበዘዘውን መከራ ለማክፋ፡ የሚዲያው አለም ቢበዛም ወከባ፡ ቢታለልበትም ብዙ የማይረባ፡ ፅልመት ነው አውቃለሁ ከካሜራው ጀርባ፡ «ኑረዲን አል-ዓረብ» http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

‏لمثل هذه التلاوات تطيب الأرواح وتأنس 🌧. القارئ : عبدالعزيز التميمي

~አብሽር እንጂ ህይወት እኮ እንድህ ናት ።አንዴ መደሰት አንዴም መከፋት። አንዴ ማግኘት አንዴም ማጣት። አንዴ መራብ አንዴም መጠማት። አንዴም መፍትሄ ማግኘት አንዴም ግራ መጋባት። ብቻ ህይወት እንድህ ናት ።የተፈራረቀች የተዘበራረቀች ናት። አብሽር ብሩህ ግዜ እንዳለ ተስፋ አድርግ ! ኽይር ተመኝ ኽይር ታገኛለህ ! የማያስደስትህንም የሚያስደስትህንም ነገር  ስታገኝ" አልሀምዱ ሊላህ " በል!። @AbuHafsuaImam