cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🌜🌜🌜Ammar islamic post⭐⭐⭐

In this channel.u can get 🔸️islamic pics 🔸️Islamic story 🔸️Hadith and 🔸️islamic neaheed 🔸many others ከchannalu left ከማለታቹ በፊት ያልተመቻቹን ነገር አስተያየት ስጡን ዱንያዬም አኼራዬንም እንዲያሳምርል ዱአ አድርጉልኝ 4 any comment @Ur_commentbot

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
198
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
The Youth Circle - حلقةالشباب

Come back to practice islam.

ኢባዳን በቀላሉ 1 - ኢስላማዊ ኢባዳዎች - በሀሳብ አላህ እሱን ለሚፈሩት ባዛጋጃት የጀነት ጓዳዎች ውስጥ መዘዋወር @amu_islamic_post
Mostrar todo...
ስለ ፆም አጭር መግቢያ 1. ፆም- አላህን ለመገዛት አላማ (ለኢባዳ) ከጎህ መቅደድ በፊት ጀምሮ እስከ ፀሀይ መጥለቅ ባለው ጊዜ ውስጥ ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች ታግዶ መዋል ነው፡፡ 2.የረመዳን ፆም ከታላላቆቹ የኢስላም መዓዘናት አንዱ ነው፡፡ይህም ቀጥሎ ባለው የነብያችን(ﷺ) ሀዲስ መሰረት ነው፡፡ ‹‹ኢስላም የተገነባው በአምስት መሰረቶች ላይ ነው (እነሱም)፡- ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩን እና ሙሀመድ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ፣ሰላትን አዘውትሮ መስገድ ፣ ዘካን መስጠት የረመዷንን ወር መፆምና የጅ ሥርዓተ ጸሎት ማድረስ ናቸው፡፡›› ወንድሞቼ! የተከበረው ወር፣ ታላቁ ወር መጣላችሁ በውስጡ አጅር የሚደራረብበት፣ የአላህ ስጦታ የሚበረከትበት፣ መልካምን ፈላጊ ሁሉ የበጐ ነገራት በሮች የሚከፈቱበት የኸይር ወር፣ የበረካ ወር የስጣታና የገፀበረከት ወር @amu_islamic_post
Mostrar todo...
አንዱ ማዕዘን ➩➪➩➪➩➪ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ “ኢስላም የተገነባው በአምስት ነገሮች ላይ ነው እነሱም፦ ➀ኛ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩን እና ሙሀመድ መልዕክተኛ መሆናቸውን በመመሰከር፣ ➁ኛ ሰላትን አዘውትሮ መስገድ፣ ➂ኛ ዘካን መስጠት ➃ኛ ሀጅ ማድረግ፣ እና ➄ኛ ረመዳንን መፆም ናቸው።” ቡኻሪ (8) ሙስሊም (16) ዘግበውታል ✅ ረመዷን ከአምስቱ ማዕዘኖች አንዱ ማዕዘን በመሆኑ ችላ ሳንል በአግባቡ ልናስተናግደው ተገቢ ነው። @amu_islamic_post
Mostrar todo...
Afowna lilah
Mostrar todo...
4_6006011700413729916.mp31.07 MB
yt1s.com - Maher Zain I Love You So Official Lyric Video.mp34.31 MB
🔊 Islamic Channel Promotion 🔉 አሰላሙ አለይኩም #ከኢስላሚክ ፕሮሞት ቻናል ነው ኢስላሚክ ፕሮሞት ተወዳጅና ተመራጭ ኢስላሚክ ቻናሎችን በማስተዋወቅ ይታወቃል። ዛሬም እንደተለመደው የተወደዱና የተመረጡ ኢስላሚክ ቻናሎችን ይዘንላቹ መተናል ሁሉም ላይ ጆይን ብታረጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ #ሹክረን Aslamu Alaykum Channali #Islamic_Promotion irraayyi Islamic promotion Channaloota Islamaa Filatamoo fi Jaalatamoo beeksisuun beekama. Hara akkuma barameeti Channaloota Islamaa Jaalatamoofi Filatamoo Qabanee dhufneera Hunda irratti #Join Yoo Gootan Fayyadamoo tatuu.#Shukren T.me/islamic_promotion1
Mostrar todo...
Islamic Promotion

Islamic Promotion For Muslim Channel Only

Mecca tube
Peace ሰላምⓇ
Ilaalcha Gaarii Positive Altitude
Halal Quotes
Qooda dubartoota
Ammar Islamic Post
Hudaa Media▯▯ሁዳ ሚድያ
Islamic pic & quotes
Yaadachisii
DHUGAA BARBAADUUF kottaa? 📚📕 ☪ and ✝
Beeksisuuf/ለማስተዋወቅ
💉💉💉ምንሰማው ዜና ያስደነግጣል ያስደነግጣል❌❌❌ "አርማጌዶን ኢትዮጵያ" በቪዲዮው ላይ እንደምታዩት ሴትዮዋ ከጥቂት ቀናት በፊት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተከትባ ጤናው ሲዛባ ጊዜ ወደ ዶክተሮች ጋር ስትሄድ እንደምታዮአት ፊቷን ማነቃነቅ አትችልም bells palsy የተባለው የፊትን አጥንቶች የሚያጠቃ በሽታ እንደያዛት ትሰማለች እንደዚሁም ብዙ የበሽታ ስሜቶች እየተሰማት መሆኗን ትናገራለች አያይዛም እንዳትከተቡ እነሱ ለኛ አይጨነቁልንም ስትል መልእክቷን በእንባ አጅባ ታስተላልፋለች enenka እባካችሁ እባካችሁ እንዳትከተቡ በውጭም በውስጥም ያላችሁ የሰው ዘሮች በሙሉ ላልሰማም ሼር ሼር እያረጋችሁ አሰሙ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችዃለው i was so shocked when i saw this video😳i really dont know if this happened on some specific people or not due to there blood type or any scientific explanation. @enenka @enenka @enenka
Mostrar todo...
1.08 MB
Show comments
ሳታነቡት እንዳታልፉ አንዲት የፈረንሳይ ሴት አል-ጀዛይር ውስጥ የምትኖር እስልምናን ተቀበለች። ቤትሰቦቿ ሁሉም ሙስሊሞች አይደሉም ፈረንሳይ ውስጥ ነው ሚኖሩት; ከዚያን ቡሃላ በጠና ህመም ተያዘች በካንሰር ህመም ማለት ነው ; ከዚህ በፊት ሂዳ ምትታከምበት ዶክተር ጋር ሄዳ ስታናግረው ህመሟ በሰውነቷ ውስጥ እንደተሰራጨ እናም ይህ ማለት መዳን እንደማትችል ነገራት ትንሽ ቀን ብቻም እንደቀራት ጭምር ነገራት ከዛ ቡሃላ ሞት ብቻ ነው ብሎ; ይህንንም ቃሉን ጽፎ ፎቶዋንም ለጥፎ ሰጣት. ቤትሰቦቿ እንደታመመች ሲያውቁ እንዲህ አሉአት የጌታ ቁጣ ነው ወደ ቀድሞ ሀይማኖትሽ ተመለሺ እስላም ስለሆንሽ ነው ነው እስልምናን ከለቀቅሽ ጌታሽ ያድንሽ ይሆናል። እሷ ግን ያሉአትን ትታ በእስልምና ጸናች; ቤትሰቦቿም ፈረንሳይ ሂዳ ከአል-ጀዚራ የተሻሉ ዶክተሮች ። ከዛም ወደ ፈረንሳይ አመራች ቤትሰቦቿም ልትድን እንደማትችል አወቁ; መስለም ፈልጎ ለሚሰልም ሰውምክር ይሆን ዘንድም ቤትሰቦቿ ሰዎች በሚሰበሰቡበት ቦታ እየተዘዋወሩ እንዲህ ማለት ጀመሩ ይህ ወደ እስልምና የሚገባ ሰው ጀዛ ነው! ልጅቷ በጣም አለቀሰች ቤትሰቦቿ ያሰቡትን ባወቀች ጊዜ ወደ አል-ጀዚራ ተመልሳ ሞቷን መጠባበቅ ጀመረች በእልምናዋ ጸንታ ቁጭ አለች ።አንድ ለሊት አንድን ነገር አስተዋለች እሷ ከሞተች ምክር ይሆናል ላልተመከረ ሰው ደግሞ ማለትም እሷ የሞተችው እስልምናን ስለተቀበለች ነው ለሚሉት ለሀገሯ ሰዎች ። ለሊት ላይ ውዱእ አድርጋ መስገጃዋን አንጥፋ እንዲህ በማለት አላህን ለመነች( ያ አላህ እኔ ሞትን አልፈራም አንተንም መገናኘትን ነገር ግን እኔ ምፈራው እኔ ከሞትኩ ይሰድቡኛል እስልምናን ስለያዝኩኝ የሞተችው ብለው ሰዎችም እስልምናን ይፈራሉ; ያ አላህ አድነኝ ያንተን ቁድራክን እና ራህመትክን እንዲያውቁ ሰዎችም እኔ ምሳሌ ሁኛቸው እስልምናን እንዲቀበሉ እናም በኔ ምክንያት ከእስልምና እንዳይሸሹ ።ከዛም አንዳች ነገር ተሸፈነባትና ተኛች እስኪነጋ ድረስ ።በሁለተኛው ቀን አስር ላይ ምንም ህመም አልተሰማትም አወቀች ሞት እንደሆነ እናም ልትሞት እንደሆነ! !! ነገር ግን ምሽቱ ሲመጣ አልሞተችም ለሊቱን ቆመች እስከ ሱብሂ ድረስ አሁንም አልሞተችም ተገረመች አንድም ህመም አልተሰማትም ከዛም ወደ ቀድሞ ዶክተሯ ሆደች ። ዶክተሩም ሁሉንም ነገር ከመረመራት ቡሃላ ይዞት ወደ እርሷ ሄደ አንቺ ማነሽ አላት? እሷም እገሌ ነኝ የኔ ወረቀት አንተ ዘንድ አለ ። ዶክተሩም እንዲ አላት አረ አንቺ ሌላ ሰው ነሽ እዚህ ላይ የተጻፈው ስም አይደለም; ወረቀቱ ሚለው አንቺ በካንሰር ህመም እንደተያሽ ነው ሚናገረው ለመዳን እድል የሌለሽ አንቺ ግን በፍጹም ካንሰር የለብሽም ማነሽ አንቺ??? ለ አላህ ሱጁድ አደረገች አላህ በማላቅና በምስጋና ። "እስኪ የአላህን እዝነት እይ ባሮቹን እንዴት እንደሚሰማ" ። "ያአላህ ይህን መልክት ላስተላለፈ ወንጀሉን ማረው ልቦናውንም አስፋለት አምሩንም አቅልለት የነብዩንም ሃውድ አጠጣው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" ። ከነበባቹ ቡሃላ ሱብሃነላህ ብለክ ሼርን ተጫን ወደ ሁሉም ግሩፕ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.