cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

FOCUS ON CHRIST TUBE

We discus about christ! We preach christ! We are christians! Join us 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Focusonch Our official group:-@Focusonc

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
203
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
. እስከ መቼ እንዲሁ በልማድ? . ያሰለቻል ሲደገም ትናንት . ብዙ ክብር ብዙ ህልውና 🔥 . አዲሰነት በየማለዳው 😭 ቅዱሳን የተወደዳችሁ ምናልባት የመጨረሻ ፅሁፌም ይሆናል አላውቅም ይህን ለሌሎችም አጋሩልኝ እናንተም በማስተዋል አንብቡልኝ🙏 ጌታ አንድ ነገር ተናግሮኛል ይህም በቅርቡ የእግዚአብሔር ክብር በሙላት እንደሚሰራ እና የእግዚአብሔር መንግስት በክርስቶስ ወንጌል ያለ ከልካይ እንደሚሰፋ ነው! እባካችሁ እንፀልይ በአንድ ልብ በአንድ ሀሳብ በፍቅር እንያያዝ! ጊዜው በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ወንጌል የሚሰበክበት ነው! የእግዚአብሔር መንግስት የሚሰፋበት ጊዜ ነው! ስለዚህ ከያዙን ትንንሽ ጉዳዮች ወጥተን በተለይ አገልጋዮች ብዙ ጩኸት ብዙ እንባ ብዙ ረሀብ ብዙዙዙዙ ጥማት ውስጥ እንገባ..... የእግዚአብሔር ክብር በሀይል ይሰራል! ተሀድሶ (Revival) እግዚአብሔር ያመጣል! እንደገና ክብር! እንደገና እሳት! እንደገና ወንጌል! እንደገና ቅባት! እንደና ኢየሱስ እንደገና እንደገና እንደገና 🔥🔥🔥🔥 ለሌሎችም አድርሱልኝ ተባረኩ❤️🙏
Mostrar todo...
Mostrar todo...
የፊታችን እሁድ ከሰአት ከ8:30 ጀምሮ በመሀል አጥቢያ ህይወት ብርሀን ቤተ ክርስቲያን ሁላችንም እንገናኝ! ፍቅር ነህ የመዝሙር ኮንሰርት @Focusonch @Focusonc
Mostrar todo...
Mostrar todo...
“እኔ የኢየሱስን ምልክት በሥጋዬ ተሸክሜአለሁና፣ ከእንግዲህ ወዲህ ማንም አያስቸግረኝ።” — ገላትያ 6፥17 (አዲሱ መ.ት)
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ከቶ ማይጠፋ ሰው ያልጀመረው የማይቆም ክብር ጌታ ሊያሳየን ነው🔥 @Focusonch @Focusonc
Mostrar todo...