cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር

የገቢዎች ሚኒስቴር ኢኮኖሚው የሚያመነጨው ገቢ እንዲሰበስብ ኃላፊነት የተሰጠው የፌዴራል ተቋም ነው፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽንን በስሩ ይዞ ተደራጅቷል፡፡

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
20 443
Suscriptores
+1824 horas
+1027 días
+42030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

01:55
Video unavailableShow in Telegram
የክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ የ100 ቀናት የዘርፍ አፈጻጸም በተመለከተ የሰጡት ማብራርያ
Mostrar todo...
13.20 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ግብር ከፋያችን! የሃገር ውስጥ ታክስ እና የጉምሩክ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች ላይ መረጃዎችን ለማግኘት እንዲሁም ሌሎች የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ የሚከተሉትን የተቋሙን የሚዲያ አማራጮች ይጠቀሙ፡- በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን። የገቢዎች ሚኒስቴር ኮሙኒኬሽን ዳይሮክቶሬት
Mostrar todo...
👍 3
Mostrar todo...
ለተሻለ ገቢ አሰባሰብ

ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

👍 1
ታክስ እና ጉምሩክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የገቢዎች ሚኒስቴር ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ3ኛ ዙር የክላስተር 1 የታክስ እና ጉምሩክ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣ አሰራሮች እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር አካሂዷል፡፡ በውድድሩ ፋልከን አካዳሚ፣ ካራአሎ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ መጋላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና ማሪዛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ተሳትፈዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/d1rmf3
Mostrar todo...
👍 8 1
Photo unavailableShow in Telegram
የተከራይ አከራይ ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ 979/2008 አንቀፅ 16 1. የተከራይ አከራይ በግብር ዓመቱ ያገኘው ግብር የሚከፈልበት ገቢ ነው የሚባለው የተከራይ አከራዩ በግብር ዓመቱ ከተቀበለው ጠቅላላ የኪራይ ገቢ ላይ ለዋናው አከራይ የሚከፍለው ኪራይ እንዲሁም ገቢውን ለማግኘት ያወጣቸው ሌሎች አስፈላጊ ወጪዎች ከተቀነሱ በኋላ የሚቀረው ገንዘብ ነው፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/piu6nm
Mostrar todo...
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የመርታት አቅም ባለፉት 10 ወራት ከ 94 በመቶ በላይ መድረሱ ተገለፀ ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለፉት 10 ወራት የታክስ ህግ ተገዥነት የህግ አገልግሎት ክፍል አፈጻጸም በክርክር የማሸነፍ አቅም በፋይል 94.6 በመቶ መድረሱ ተገለጸ፡፡ ይህ የተባለው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የ10 ወራት የታክስ ህግ ተገዥነት ዘርፍ የህግ አገልግሎት በአጠቃላይ ባለፉት 10 ዋራት በክርክር ሂደት ላይ የነበሩ 12 መዝገቦች እንደሆኑ ጠቅሶ አምስት መዝገቦች ውሳኔ ማግኘታቸውን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የህግ ተገዥነት ዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ነጋሶ አብዲሳ ገልጸዋል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/gxk9s0
Mostrar todo...
👍 10😁 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ግብር ከፋይ ለሕግ ተገዢ ነው የምንለው ምን ምን ጉዳዮችን ሲያሟላ ነው? ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) በገቢዎች ሚኒስቴር ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የምትዘጋጀው ገቢያችን - ህልውናችን ጋዜጣ በሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም እትሟ “በእንግዳችን” አምድ ስር አንድ ግብር ከፋይ ለሕግ ተገዢ ነው የሚባለው የሚከተሉትን ጉዳዮች ማሟላት ሲችል መሆኑን አስነብባለች ፡፡ አንድ ግብር ከፋይ የህግ ተገዢ ነው የምንለው አራት መሰረታዊ እና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቁ ጉዳዮችን ሲያሟላ ነው፡፡ የመጀመሪያው ጉዳይ በግብር ከፋይነት መመዝገብ /Registration/ ነው፡፡ ከዚህ ጋር ተያያዞ ማንኛውም ግብር ከፋይ የታክስ አስተዳደሩን አስመልክቶ ለውጦች ሲኖሩም ማሣወቅ ይጠበቅበታል፡፡ አንድ ግብር ከፋይ በግብር ከፋይነት ለመመዝገብ በቅድሚያ አሻራ መስጠት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ማውጣት እንደ አስፈላጊነቱ የሂሳብ መዝገብን መያዝ ይኖርበታል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡-https://rb.gy/kznj2r
Mostrar todo...
👍 8 2
Photo unavailableShow in Telegram
የተጨማሪ እሴት ታክስ ማሳወቅ በማንኛውም በ12 ወር ጊዜ ውስጥ የተከናወነ ጠቅላላ ሽያጭ ብር ሰባ ሚሊዮን እና ከዚህ በላይ ከሆነ ታክስ ከፋዩ በእያንዳንዱ ወር ማስታወቂያ የሚያቀርብ ሲሆን፤ በማናቸውም የ12 ወራት ጊዜ ውስጥ ያከናወነው ጠቅላላ ሽያጭ ከብር ሰባ ሚሊዮን በታች የሆነ ታክስ ከፋይ በሦስት ወር ሲሆን የነሐሴ እና የጳጉሜ ወራት እንደ አንድ ወር ይቆጠራል:: በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169 በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ
Mostrar todo...
👍 5 5🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኪራይ ሰኔ 04/10/2016 (የገቢዎች ሚኒስቴር) ከኪራይ ገቢ ላይ ግብር የሚከፈለው በግብር ዓመቱ ግብር ከፋዩ ቤት በማከራየት ካገኘው ጠቅላላ ዓመታዊ ገቢ ላይ ለግብር ከፋዩ የተፈቀደው ጠቅላላ ወጪ ተቀናሽ ተደርጎ ከሚቀረው ገቢ ላይ ነው፡፡ ቤት ወይም ህንጻ በማከራየት የሚገኝ ጠቅላላ ገቢ የሚከተሉትን ይጨምራል፡- 1. የኪራይ ዋጋ ጭማሪን ወይም ተመሳሳይ ክፍያዎችን ጨምሮ በኪራይ ወሉ መሠረት ግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ የሚያገኘው ማናቸውም የገንዘብ መጠን፣ ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/m8wgci
Mostrar todo...
👍 11 3
ኪራይ ሰኔ 04/10/2016 (የገቢዎች ሚኒስቴር) ከኪራይ ገቢ ላይ ግብር የሚከፈለው በግብር ዓመቱ ግብር ከፋዩ ቤት በማከራየት ካገኘው ጠቅላላ ዓመታዊ ገቢ ላይ ለግብር ከፋዩ የተፈቀደው ጠቅላላ ወጪ ተቀናሽ ተደርጎ ከሚቀረው ገቢ ላይ ነው፡፡ ቤት ወይም ህንጻ በማከራየት የሚገኝ ጠቅላላ ገቢ የሚከተሉትን ይጨምራል፡-1. የኪራይ ዋጋ ጭማሪን ወይም ተመሳሳይ ክፍያዎችን ጨምሮ በኪራይ ወሉ መሠረት ግብር ከፋዩ በግብር ዓመቱ የሚያገኘው ማናቸውም የገንዘብ መጠን፣ 2. ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/m8wgci
Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.