cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Christian Memes

The Official channel of christian memes.....Any comment @jonathan_ks

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
451
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት የተደረጉ የሀገር ውስጥ እና የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች ውጤት... በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ መድን 1-7 ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማ 2-2 ሲዳማ ቡና በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አርሰናል 3-1 ቶተንሀም በርንማውዝ 0-0 ብሬንትፎርድ ክሪስታል ፓላስ 1-2 ቼልሲ ፉልሀም 1-4 ኒውካስትል ሊቨርፑል 3-3 ብራይተን ሳውዛምፕተን 1-2 ኤቨርተን ዌስትሀም 2-0 ወልቭስ በፈረንሳይ ሊግ አንድ ስትራስበርግ 1-3 ሬኔስ ፒኤስጂ 2-1 ኒስ በጀርመን ቡንደስሊጋ ፍራንክፈርት 2-0 ዩኒየን በርሊን ኮሎኝ 3-2 ዶርትሙንድ ፍራይቡርግ 2-1 ሜንዝ ሌፕዚሽ 4-0 ቦቹም ወልፍስበርግ 3-2 ስቱትጋርት ዉርደር ብሬመን 5-1 ሞንቼግላድባህ በጣልያን ሴሪ ኣ ናፖሊ 3-1 ቶሪኖ ኢንተር 1-2 ሮማ ኢምፖሊ 1-3 ኤሲ ሚላን በስፔን ላሊጋ ካዲዝ 0-0 ቪላርያል ሄታፌ 2-3 ቫላዶሊድ ሴቪያ 0-2 አትሌቲኮ ማድሪድ ማዮርካ 0-1 ባርሴሎና @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Mostrar todo...
ETHIOPIAN_WORD_OF_FAITH_CHURCH_YOSEF_KASSA_YI_29Tz3_UXIZI_6001534046.m4a6.41 MB
Berekete Eyesus - Samuel Negussie.m4a5.42 MB
🙏
Mostrar todo...
Yidnekachew Teka - Endatehedibegne (128).mp35.47 MB
Anyone who wants to use this channel.....hit me up @jonathan_ks እህቶች ይበረታታሉ🤤
Mostrar todo...
በፕሮቴስታንት ቤተሰብ ውስጥ እንደመወለዴ ዘፈን-ፅዩፍ ሆኜ ነው ያደኩት። ድሮ "አንድ ለእናቱ" ከነበረው ETV ላይ ከምንሰማቸው የ90'ዎቹ ዘፈኖች እና ታክሲ ውስጥ ሳንወድ በግዳችን ከምንጋታቸው ሙዚቃዎች በዘለል ስራዬ ብዬ ዘፈን የመስማቱ ልምድ አልነበረኝም። (በእርግጥ አሁን መለስ ብዬ በቅዱስ ቃሉ እና በአመክንዮ አቋሜን እንድፈትሽ የሚያስገደዱ ሁኔታዎች ቢፈጠሩም አሁንም ባንዘፍን ባይ ነኝ) መቼም ግብዝ ሆነን ካልሸመጠጥን በስተቀር ዘፈን በጆሮአችን ተንቆርቁሮ ገብቶ ባስ ሲልም ከአንደበታችን አፈትልኮ ወጥቶ አናውቅም አንልም። መቼም የብዙው ጴንጤ excuse "ታክሲ ውስጥ ሰምቼው ነው" የሚል ነው። ታዲያ እኔም በዘፈን ጉዳይ ያጋጠሙኝን የአፍ ወለምታዎች እነሆ(በጥቂት እውነታ ላይ ተመርኩዤ አጋንኜ መፃፌን አልክድም) - 1 - ቤተክርስቲያን የሰንበት ፕሮግራም ላይ ነበርኩ። ፀሎት መሪው ወዳጆቻችንን እያሰብን በምልጃ እንድንፀልይላቸው የማያቋርጥ ቅስቀሳ ያደርጋል። ታዲያ እኔም በፀሎት መሀል የማንጎራጎር ልማድ አለኝና ወደ ልቤ የፈሰሰውን "ዝማሬ" ከፍ ባለ ድምፅ ማንጎራጎር ጀመርኩ። ደግሜ ደጋግሜ ከዘመርኩት በኋላ አጠገቤ የነበረው ጓደኛዬ ጎኔን ደጋግሞ ጎሰመኝ። እኔን ከነበርኩበት የፀሎት መንፈስ በማስወጣቱ ልገስፀው በንዴት ተሞልቼ አይኔን ስገልጥ ሰብሰብ ብለን ከተቀመጥነው ጓደኞቼ ግማሾቹ ግራ በመጋባት፣ ግማሾቹ ደግሞ በሳቅ እምባቸውን እየዘሩ ያዩኛል። ግራ በመጋባት ምን እንዳጠፋሁ ለማሰብ ሞከርኩ። ከደቂቃዎች መብሰልሰል በኋላ ስህተቴ ገባኝ እና እኔም የምንተ ሐፍረቴን ሳቅሁ። ለካ "እየዘመርኩት" የነበረው "መዝሙር" ይሄ ነበር። 🎼 እኔ ነኝ ደራሽ ለወገኔ እኔ ነኝ እሱ ነው ሰው ያደረገኝ ያቆመኝ 🎼 - 2 - ቤት ሰብሰብ ብለን ቡና እየጠጣንና አንዱ መንፈሳዊ ቻናል ላይ እየሰበከ ያለውን ሰባኪ በፅሞና እየተከታተልን ነው። (በእርግጥ እኔ ስልኬ ላይ ተተክዬ ነገር አለሙን ረስቼዋለሁ) ሰባኪው በመሀሉ የዘፈንን ጉዳይ አነሳና "ዘፈን ኃጢያት አይደለም" ባዮችን ወርፎ "ዘፈንማ ኃጢአት ነው። አይደለም እንዴ?" ብሎ ከመጠየቁ ስልኬ ላይ እንደተመሰጥኩ ያን ሰሞን በየታክሲው በጆሮዬ ስጋት የነበረው ዘፈን ያለ አዕምሮዬ ፈቃድ ከአፌ አፈተለከ። "አይደለም እንዴ?" የሚለውን የሰባኪው ጥያቄ ተከትዬ 🎼 "አይደለም እንዴ? አይደለም እንዴ? ዋሸሁ እንዴ? አይደለም እንዴ?" 🎼 ብዬ ሞዘቅኹ። ቤት ውስጥ የተሰበሰበው ሰው ሁሉ ከዱላ ባልተናነሰ ግልምጫ አፈር ድሜዬን አበላኝ። - 3 - ልጁ ዘማሪ ነው። አጅሬ ታዲያ በትርፍ ጊዜው ዘፈን ይሰማል። ታዲያ አንድ ቀን ሊያዘምር እመድረክ ላይ ወጣና የመዝሙር ምርጫ ከጉባኤው መቀበል ጀመረ። አንዱ ጉባኤተኛ እጁን አውጥቶ "ካህኔ" የሚለውን ዝማሬ መረጠ። ዘማሪውም የሚወደው መዝሙር በመመረጡ ደስ ብሎት ሳያንገራገር ዝማሬውን በፍጥነት መዘመሩን ጀመረ። 🎼 ካህንዬ የነፍሴ አገልጋይ እንቅልፍ አትተኛም ወይ 🎼 አዝማቹን ሶስት ጊዜ ከዘመረው በኋላ ነበር የተመረጠውን የአዜብን መዝሙር ሳይሆን የጂጂን "ዘፈን" "እያስዘመረ" እንዳለ የገባው(ነፍስ ይማር ወንድማችን 😂)
Mostrar todo...
ታክሲ ጋቢና ውስጥ ተወዝፌአለሁ - ከሹፌሩ አጠገብ። ሳልወድ በግዴ እሰከገደፉ የተከፈተው ዘፈን በጆሮዬ ይንቆሮቆራል። ድንገት አንዱ ዘፈን ሲያልቅ የሰሞኑ jam የሆነኝ መዝሙር intro ጀመረ። ደስ አለኝ። ወደ ሾፌሩ ዞር ብዬ እኔ - " እንዴት ጥሩ መዝሙር መሰለህ ይሄ መዝሙር!" ሾፌሩ - ግራ በመጋባት እይታ ገልመጥ አደረገኝ። እኔ ቀጠልኩ - "ጎበዝ ዘማሪ ነው ልጁ። አዲስ ነገር መሞከር ይወዳል። ያው ሙዚቃው ከሆነ ዘፈን ጋር ይመሳሰላል ቢሉትም ዋናው መልዕክቱ ነው። መቼም ሰው አቃቂር ማውጣት አይደክመውም። አርፈው ቢሰሙ ምናለበት?" ሾፌሩ - ይበልጥ ግራ ተጋብቶ ትክ ብሎ አየኝ። ፋታ ሳልሰጠው መቀባጠሬን ቀጠልኩ - "ድምጿን ትንሽ ትጨምሪያት እስኪ። መልዕክቱ ጥሩ ስለሆነ ሁሉም ቢሰሙት ጥሩ ነው።" ሾፌሩ - "የምትቀባጥረው አልገባኝም ግን እንዳሻህ" የሚል በሚመስል ግራ ገብ እይታ እያየኝ እጁን ሰዶ ድምፁን ሲጨምረው እና intro ሙዚቃው አልቆ ሙዚቀኛው ማቀንቀን ሲጀምር አንድ ሆነ። ድንገት Ed Sheeran መሞዘቁን ጀመረ። 🎤 The club isn't the best place to find a lover...I'm in love with the shape of you...🎤 ምናምን እያለ። ቅሌት ብርቄ ባይሆንም ይሄ ከአቅሜ በላይ ነው። "ወራጅ አለ" አልኩ ቀስ ብዬ። ገና የ8 ብር መንገድ ቢቀረኝም ደግሜ "ወራጅ አለ" አልኩ። "ወራጅ አለ!!!!!!"
Mostrar todo...
Leka Mihireteh New - Lily Kalkidan Tilahun.mp34.51 MB
Nefesen Yemiareka - Lily Kalkidan Tilahun.mp36.52 MB
Sorry ላልተወሰኑ ቀናቶች offline ስለነበርን🤙🙏🙏
Mostrar todo...