cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ye Bonga ምርጦች 😎

Happy birthday ለማን ማለት የፈልጋሉ ለጋደኛዎት ለፍቅረኛዎት፣ለቤተሰቦት ብቻ ለኛ ይንገሩን ባማረ እና በደመቀ ሁኔታ መልክቶን በተሳካ ሁኔታ እናደርሳለን። 🎂 https://t.me/YeBongaMertochi Send a HBD PIC and WISH

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
408
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it. https://dc8-video.xyz/8058331517187564/ 🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
Mostrar todo...
Selam selma endmen alachu sel andi nger lingerachu kelay bephoto yaskmtekuten channel takalchu matsedebu sewochi setay betam new meyazinanawu ine gen lingerachu metesadebum sew sesedbi yemetayewu betam liki ayedelachum beteley le sedbi belachu endezi ayent channel yekefetachu betam lijochi nachu eshi gena aldegachun teneshi endegu sewun mesadebi or sewun mawared ediget kemeselachi😔😔😔😭😭men agebaki men behonu yagebachewul ende bemayagebachu atigibu eshi lijochi😂😂 @YeBongaMertochi @YeBongaMertochi
Mostrar todo...
የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመሰረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሥራ ማስጀመርያ የሚሆኑ ዕቃዎችን አበረከተ ። ዩንቨርስቲው 100 ላፕቶፕ፣ 150 ዴስክቶፕ ኮምፕውተር እና 50 ፕሪንተር ድጋፍ አድርጓል። የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ በወቅቱ ባደረጉት ንግግር ጎጆ ለሚወጣ አካል ድጋፍ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በማመን ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ሆኖ ሲቋቋም ድጋፍ ያደረጉትን ሚዛን ቴፒ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲዎችን በማመስገን በጋራ መተባበርና መደጋገፍ ተገቢ በመሆኑ የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገናል ብለዋል። ለተደረገው ድጋፍ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ታላቅ ምስጋና አቅርቧል። @YeBongaMertochi @YeBongaMertochi
Mostrar todo...
በሀገራችን 11ኛው ክልል መንግሥት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይመሰረታል በሀገራችን 11ኛው ክልል መንግሥት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በቦንጋ ከተማ ይመሰረታል፡፡ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በህዝቦች መፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ 11ኛው ክልል መንግሥት ምሥረታ ላይ ለመሣተፍ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ እንግዶችና ከ6ቱም መዋቅሮች የተገኙ የህዝብ ተወካዮች፣ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የንግዱ ማህበረሰብ፣ የሃይማኖት አባቶችና ምሁራን እንዲሁም ከተለያዩ የማህበራዊ መሠረቶች የተገኙ ነዋሪዎች በአዳራሽ ተገኝተዋል። ከጥቂት ደቂቃ በኋላ የመንግሥት ምሥረታ ሂደት እንደሚካሄድ እየተጠባበቁ ሲሆን አሁን ላይ የመድረክ ትዕይንቶች በመቅረብ ላይ ናቸው። ሂደቱ በደቡብ ቴሌቪዥን እና በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ስርጭት በመተላለፍ ላይ ስለሚገኝ እንዲከታተሉ ተጋብዘዋል። - አካባቢህን ጠብቅ፣ - ወደ ግንባር ዝመት፣ - መከላከያን ደግፍ። @YeBongaMertochi @YeBongaMertochi
Mostrar todo...
ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ክልል ምስረታ ወደ ካፋ ዞን ቦንጋ ላቀናው ለዳውሮ ዞን ተወካዮች በቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደረገ። ከዳውሮ ዞን በክልል ምስረታው ለመሳተፍ የተለያየ የማህበረሰብ ክፍሎችን ወክለው ወደ ካፋ ዞን ያቀናው ቡድን በሰላም ወደ ቦንጋ ከተማ ደርሷል። በማርሽ ባንድ የታጀበው የአቀባበል ስነ ስርዓት በዳውሮ ብሔር ባህላዊ ባህል ባንድና በለሎች በክልሉ ብሔረሰቦች ጭፈራና ባህላዊ ጫዋታ ደምቋል። የቦንጋ ከተማ ማህበረሰብ ለዳውሮ ዞን ልዑክ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። @YeBongaMertochi @YeBongaMertochi
Mostrar todo...
ቦንጋዬ በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወአትና ሸኔን የሚያወግዝና የሐገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሠልፍ አካሄዱ ፡፡ ነዋሩዎቹ የሃገር ሠላም እስኪረጋገጥ ድጋፋችን አይቋረጥም ብለዋል ፡፡ በድጋፍ ሠልፉ ላይ አንዳንድ የዞኑ ነዋሪውች በሠጡት አስተያየት ሕወሓት የአማራና አፋር ጠላት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሳ ጠንቀኛ በመሆኑ ድርጊቱን እናወግዛለን ብለዋል፡፡ ሠራዊታችን ፣ ለልዩ ሐይልና ለፋኖ የምናደርገውን ድጋፍም አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል ፡፡ የሕወሓትን እኩይ ሴራ ደግፈው ህጋዊውን መንግስት በሃይል ከሥልጣን በማውረድ ሃገራችን ለማፍረስ የሚሰሩ ባዕዳን ሃይሎች የአድዋ ድል ምስክር ነውና እጃቸውን እንዲሰበስቡም አሳስበዋል ፡፡ ኢትዮጵያ ማሸነፏ አይቀርም ያሉት አስተያየት ሠጪዎቹ ለዚህ ስኬትም ህዝቡ አንድነቱን እንዲያጠናክርም ጠይቀዋል ፡፡ ሃገር በውስጥና በውጭ ጸረ ሠላም ሃይሎች እየተፈተነች ባለችበት ወቅት መንግስት ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ በመስጠቱም ምስጋናቸውን አቅርበዋል ፡፡ @YeBongaMertochi @YeBongaMertochi
Mostrar todo...
ቦንጋ በዚህ መልክ እየሄደች ነው😘😘😘😭😍 @YeBongaMertochi @YeBongaMertochi
Mostrar todo...
Bongachin betam eyamrebat new men enble ee wow des sel me alchu❤😍 @YeBongaMertochi @YeBongaMertochi
Mostrar todo...
Selam selam ende men alachu metechalewu endetefawu akalewu gene yawu ye ayeru tsebay new metchalewu ye boga mertochi le mastewaweki men alew bonga adis kalchu esu mat 3 sat enayake yemchahch @YeBongaMertochi @YeBongaMertochi
Mostrar todo...
https://contentl.com/?ref=68759 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Mostrar todo...
Archivo de publicaciones