Skat nati photo studio🥴
164
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 እንደሚሰጥ ተገለጸ!
የ2013 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡
የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ በሰጡት መግለጫ ከ6 መቶ ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ አስታውቀዋል ፡፡
[AMN]
@Addis_Mereja
2700
the way she expresses her feelings😭🤦♂️
Cute Couple That Will Make You Want A Boyfriend/Girlfriend ASAP!🤧
5.05 MB
2700
:--#ብሔሬን_ተውና_ችግሬን_ጠይቁኝ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አንተ የማን ልጅ ነህ - ከየት ነህ አትበሉኝ ፡
ብሔሬን ተውና ችግሬን ጠይቁኝ ።
አማራ ይመስላል - ለምን ትላላችሁ ?
ኦሮሞ ይመስላል - ለምን ትላላችሁ ?
እርቃኔን ቁጭ ብዬ - በርዶኝ እያያችሁ
ከደቡብ ነህ እንዴ ? ለምን ትላላችሁ ?
ትግራዋይ ነው መሰል - ለምን ትላላችሁ ?
እህል ሆዴ ናፍቆ - ተርቤ እያያችሁ ።
ከጋምቤላ ነህ ወይ ፤ ለምን ትላላችሁ ?
አፋርም ይመስላል ፥ ለምን ትላላችሁ ?
መናገር አቅቶኝ - ታምሜ እያያችሁ ።
ሱማሌ ነህ መሰል - አፍህ ይጣፍጣል
ቆለኛ መሆንህ - በደንብ ያስታውቃል
ይህ የአደሬ ልጅ ነው ፤ ከጀጎል የወጣ ፥
ወይም የቤኒሻንጉል - ከአሶሳ የመጣ ፥
በማለት ጎሣዬን - ምን አሰቆጠራችሁ ?
ተስፋዬ ጨላልሞ - ተክዤ እያያችሁ ።
ሆድ ብሶኛል እና ፥ ይብስ አታስብሱኝ ፤
የሚዲያ አስቤዛ - ፍጆታ አታድርጉኝ ።
ስለዚህም ማን ነህ ? ከየት ነህ ? አትበሉኝ ፤
ብሔሬን ተውና ፥ ችግሬን ጠይቁኝ ። .....
▫️▪️▫️
#መልካም_ቀን Join @Mudenyaz
3900
Miss...😕😯
Welcome to our channel🙏🙏🙏
Best pic of ours😍
Music
Poem
Love story
Plssssss don't leave
https://t.me/kalinaritananny
Miss Hot Girls🔥🔥🔥🔥
Welcome to our channel🙏🙏🙏 Best pic of ours😍👄🔥 Music Poem Love story Plssssss don't leave
4100
When a woman says that she loves her children more than her husband, She is clearly telling a lie🙄
She can leave her children with her Neighbours, But she will not leave her husband with a neighbor for a minute😉😉😉🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
5300
Father to son: If You don’t pass your Exams this time, Don’t call me DAD....After some days…
Father: How is your result?
Son: Who The hell r u Nigga😳
😂🙆🏽♂
4110
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.