es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ETHIO CRYPTO ™

ETHIO CRYPTO ™

Ir al canal en Telegram

Join us✨ for insightful analysis, expert tips, and exclusive strategies to maximize your returns in the dynamic world of digital assets. we launch projects on how to make money online🌟

Mostrar más
3 571
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-8230 días
Archivo de publicaciones
ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የማለፊያ ውጤት ያመጡት ሦስት በመቶ ብቻ ናቸው ተባለ። ⚡️ኩረጃን ለማስቀረትና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በሚል፣ በልዩ ሁኔታ ከተሰጠው የ2014 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ የመ
ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የማለፊያ ውጤት ያመጡት ሦስት በመቶ ብቻ ናቸው ተባለ። ⚡️ኩረጃን ለማስቀረትና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በሚል፣ በልዩ ሁኔታ ከተሰጠው የ2014 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ የመልቀቂያ ፈተና የወሰዱት ከ980 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ውስጥ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት (የማለፊያ ነጥብ) ያገኙ ተማሪዎች 28 ሺሕ ብቻ መሆናቸውን አዲስ ማለዳ ዘግባለች፡፡ ⚡️የፈተና ውጤቱ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በበይነመረብ ይፋ እንደሚደረግ፣ ተማሪዎችም በተሰጣቸው የመለያ ቁጥር ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ ዘገባው አክሏል፡፡

ውጤት ምናልባት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ይደረጋል ብለን እንጠብቃለን😊 ውጤት ስመጣ ቶሎ ማየት የሚትችሉበት ትክክለኛ አማራጭን ከአሁኑ ማውርው አስፈላጊ ነው👍 〽️ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጠታቹን የምታዩበ
ውጤት ምናልባት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ይደረጋል ብለን እንጠብቃለን😊 ውጤት ስመጣ ቶሎ ማየት የሚትችሉበት ትክክለኛ አማራጭን  ከአሁኑ ማውርው አስፈላጊ ነው👍 〽️ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጠታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1.  1. neaea.gov.et 2. ethernet.edu.et 3. Telegram Bot:- @moestudentbot 4. 9444 SMS @student_text

የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለጻል? #ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ባገኘው መረጃ መሰረት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ከጥር አጋማሽ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል። አጠቃላይ የፈተናው ውጤት ከዚህ ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚገለጽ ይጠበቃል። ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በሁለት ዙር በተሰጠው ፈተና ከ900 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸው ይታወሳል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ከብዘሃ ቋንቋ ካሪኩለም ጋር በተያያዘ ውሳኔዎችን አሳልፏል‼️ በዚህም መሰረት፡- 1ኛ:- በአዲሱ ስርዐተ ትምህርት ጥናት መሰረት በአፋን ኦሮሞ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ለሚማሩ ተማሪዎች አማርኛ እንደ ተጨማሪ (ሁለተኛ ) ቋንቋ እንዲሰጥ 2ኛ:- በአማርኛ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ለሚማሩ ተማሪዎች ደግሞ አፋን ኦሮሞ እንደ ተጨማሪ (ሁለተኛ )ቋንቋ እንዲሰጥ 3ኛ:- ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ በሁሉም የከተማው ትምህርት ቤቶች የአገር ውስጥ ቋንቋ መማራቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ሁሉንም የትምህርት አይነቶችን በእንግሊዘኛ መማር እንዲችሉ እንዲደረግ 4ኛ:- ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች አረብኛና ፈረንሳይኛ በሃይስኩል ደረጃ አማራጭ ትምህርት ሆኖ እንዲቀጥል፡፡ 5ኛ:- የቅድመ አንደኛ ደረጃ የትምህርት መጀመሪያ እድሜ ከ4 ዓመት እንዲሆን 6ኛ:- በአዲሱ የስርዓተ-ትምህርት ማዕቀፍ መሰረት 11ኛ እና 12ኛ ክፍል የስራ እና ቴክኒክ ትምህርት በተለያዩ አመራጮች እንደሚማሩ በሚያስቀምጠዉ መስረትና ከፍተኛ ሀብት የሚፈልግ በመሆኑ ከቴክኒክና ሞያ ኮሌጆች በክላሰተር በቅንጅት እንዲሰጥና በተጠናው ጥናት መሰርት ወደ ግንባታ እንዲገባ እንዲደረግ 7ኛ:- የግል ት/ቤቶችን የመፅሐፍት እጥረት ለመቅረፍ በሽያጭ ለማቅረብ ለመጽሓፍት ህትመት የተዘዋዋሪ ፈንድ 250 ሚሊየን ብር ተጨማሪ በጀት እንዲፈቀድ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚህም መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮምያ ክልል ለኦሮምኛ ቋንቋ ማስተማርያነት በውሰት ተወስዶ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረው ስርአተ ትምህርት በአዲሱ ስርዐት ትምህርት የሚተካ ይሆናል። @student_text

#Grade12 በ 2015 የ12 ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ብዛት ለማወቅ መረጃ መሰብሰብ ተጀምሯል። የ2015 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብዛት ከታወቀ ቡሃላ ተማሪዎች ፎርም ይሞላሉ። ፈተናው ግንቦት ወር መጨረሻ አከባቢ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። የ 2014 12ኛ ክፍል ውጤት በቅርቡ ለተማሪዎች ይፋ ይደረጋል። በትዕግሥት ጠብቁ

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! በዓሉ የሠላም,የፍቅር,የአብሮነት,የመቻቻልና የጤና እንዲሆንልን እንመኛለን። መልካም በዓል @student
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! በዓሉ የሠላም,የፍቅር,የአብሮነት,የመቻቻልና የጤና እንዲሆንልን እንመኛለን። መልካም በዓል @student_text

ብሔራዊ_ፈተና " የፈተናውን ውጤት በአጭር ጊዜ እናሳውቃለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና በሰላም መጠናቀቁን
ብሔራዊ_ፈተና " የፈተናውን ውጤት በአጭር ጊዜ እናሳውቃለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና በሰላም መጠናቀቁን አሳውቋል። አገልግሎቱ ፤ ይህ የፈተና ሥራ በውጤታማነት እንዲጠናቀቅ አወንታዊ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ምስጋና ያቀረበ ሲሆን ለተፈታኞች ደግሞ መልካም ውጤት ተመኝቷል። " በአጭር ጊዜ ውስጥ የፈተናውን ውጤት የምናሳውቅ ይሆናል " ያለው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ ተፈታኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ መልዕክት አስተላልፏል

Technical Drawing TG G12.pdf2.53 MB

የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ ................................................ ህዳር 22/2015 (ትምህርት ሚኒስቴር)
+5
የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ ................................................ ህዳር 22/2015 (ትምህርት ሚኒስቴር) መውጫ ፈተና በሁሉም መደበኛና መደበኛ ባልሆኑ መርሀግብሮች የሚመረቁ ተማሪዎችን እንደሚመለከትና ፈተናውን በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ገልጸዋል። የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ከመደበኛ ተማሪዎች ባሻገር የማታና የርቀት ተመራቂ ተማሪዎችን እንደሚመለከት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገልጸዋል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በመውጫ ፈተና ዙሪያ ለመንግስትና ለግል ዩኒቨርስቲዎች የተዘጋጀ የምክክር መድረክ ሲከፍቱ እንዳሉት መውጫ ፈተና በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ለሚማሩ የቀን ፣የማታና የርቀት መርሀ ግብር ተመራቂዎች ይሰጣል። ከዚህ ዓመት ጀምሮ በመንግስትና የግል ዩኒቨርስቲዎች ተግባራዊ የሚደረገውን የመውጫ ፈተና በኦንላይን ለመስጠት መታቀዱንም ዶክተር ሳሙኤል ጠቁመዋል። በመሆኑም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የመሠረተ ልማት አቅሞቻቸውን ከወዲሁ በማረጋገጥ ለፈተናው ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል። የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር ) በዚሁ ጊዜ ሲናገሩ የመውጫ ፈተና የትምህርት ጥራትን ከማስጠበቅ ባሻገር የተማሪዎችንና የተቋማቱን ብቃት ለማሳደግ እንደሚያስችል ጠቁመዋል። በምክክር መድረኩ ሁሉም የመንግስትና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተገኝተዋል። በምክክር መድረኩም በመውጫ ፈተና ዙሪያ እየተደረገ ያለው ቅድመ ዝግጅት ፣ የመሠረተ ልማትና የ2015 ምሩቃን መረጃዎች ቀርበው ውይይት ተደርጓል።

መልቀቂያ ፈተና የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፦ " የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ለሚማሩ የቀን ፣ የማታ እና የርቀት መርሀ ግብር ተመራቂዎች ይሰጣል። ከዚህ ዓመት
መልቀቂያ ፈተና የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ  ፦ " የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ለሚማሩ የቀን ፣ የማታ እና የርቀት መርሀ ግብር ተመራቂዎች ይሰጣል። ከዚህ ዓመት ጀምሮ  በመንግስትና ግል ዩኒቨርስቲዎች ተግባራዊ የሚደረገውን የመውጫ ፈተና #በኦንላይን ለመስጠት ታቅዷል ። በመሆኑም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመሠረተ ልማት አቅሞቻቸውን ከወዲሁ በማረጋገጥ ለፈተናው ተገቢውን ዝግጅት ሊያደርጉ ይገባል ።  " @student_text

👉በተለያዬ ምክንያት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል ላልተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ:- ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 1. በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በመሸጋገሪያ ድልድይ ተሰብሮ በደረሰው አደጋ ምክንያት የመጀመሪያውን ቀን ፈተና ያልተፈተናችሁ፤ 2. በወሊድ ምክንያት ፈተናውን ያልወሰዳችሁ፤ 3.  የተለያዬ ማህበራዊ ችግር አጋጥሟችሁ ጉዳዩ ለሚመለከተው አካል አሳውቃችሁ ለፈተና ያልተቀመጣችሁ፤ 4. በሀዋሳ ከተማ ማዕከላዊ ማረሚያ ትምህርት ቤት የሚትገኙ ተማሪያዎች ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች በታህሳስ ወር  2015 ዓ.ም  በመጀሪያ ሳምንት አከባቢ ፈተናው ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ስለሆነ ተማሪያዎች ይህንን አውቃችሁ ፈተናውን ለመፈተን የራሳችሁን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

photo content

የ2015 ዓ /ም 12ኛ ክፍል ተማሪዎችም ፎርም የምትሞሉበት ጊዜ ስለደረሰ ዝግጅት እንድታድርጉ :: @student_text

+9
Bio ch 1 @keleme_2013.pdf3.19 KB

General Biology power points. Freshman👇

+7
Chapter One.pptx5.87 MB

General Chemistry power points. Freshman

+5
chapter_1_introduction_new.pptx1.22 MB

Emerging Technology ለFreshman👇

+6
Communicative English Module (1).pdf1.53 MB