cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

£ěņű

👉Music.👉 Photo👉.ytlyayu ngroch bzh yagnalu👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 join @fenusweat @fenusweat Join @fenusweat @fenusweat

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
154
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እኔም ያልተገደልኩት በቦታው ስላልተገኘው ብቻ ነው 😢😢😢😢😢
Mostrar todo...
ገደብህን ሰብረህ ውጣ! አንዲት ጫጩት መጠኗና አቅሟ አቅፎና ሸፍኖ ከያዛት እንቁላል በታች እስከሆነ ድረስ እዚያው ትከርማለች፤ ልክ ያሳደጋትንና ተሸክሟት የከረመውን እንቁላል በመጠንና በአቅም ስትበልጠው ግን፣ ምንም እንኳ የምትወጣበት አለም ለእሷ እንግዳና አስጊ ቢሆንም፣ ሰብራ ከመውጣት ውጪ ሌላ ምርጫ የላትም፡፡ ቀድሞ ይመቻት የነበረው አሁን እንደገደባት ይሰማታልና፡፡ ወደሚቀጥለው ደረጃ የማደጊያህ ጊዜ ሲደርስ ሁለት ስሜት ይወርስሃል፡፡ አንደኛው ካለህበት ቦታ የተሻልክ እንደሆንክና ወደአዲሱ ማንነትህ ማደግ እንዳለብህ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በማደግህ ምክንያት ካለህበት ወጥተህ ለመግባት የምትዘጋጅበት አዲሱ ስፍራ እንገዳ ስለሆነ ፍርሃት ይሰማሃል፡፡ ጊዜው ሲደርስና ውስጥህ አላርፍ ሲል ግን እውታውን መጋፈጥ አለበህ፡፡ 1ኛ እውነታ፡- ማደግን እስካላቆምኩ ድረስ ፍርሃት ሊሄድ አይችልም፡፡ 2ኛ እውነታ፡- አንድን ነገር የማድረግን ፍርሃት የማስወገጃው ብቸኛ መንገድ ወጥቶ ያንን የምንፈራውን ነገር ማድረግ ነው፡፡ 3ኛ እውነታ፡- በራሴ ላይ ባለኝ አመለካከት ጥሩ ስሜት እንዲሰማኝ የማድረጊያው ብቸኛ መንገድ መውጣት … ማድረግ ነው፡፡ 4ኛ እውነታ፡- ከዚህ በፊት ወደማላውቀው ክልል ውስጥ ስገባ ፍርሃት የሚሰማኝ እኔ ብቻ አይደለሁም፤ ይህ ሁሉም ሰው የሚጋራው ስሜት ነው፡፡ 5ኛ እውነታ፡- ስጋቴን ተጋፍጬ ለመሄድ አቅም እንዳጠረኝና እንዳቃተኝ ሲሰማኝ በዚያ ፍርሃት ውስጥ ከመኖር ይልቅ ስጋቴን ተጋፍጬ በማለፍ የሚመጣው ፍርሃት እጅግ የተሻለና አናሳ ነው፡፡ የየእለት ኑሮህ ከምንም አይነት አስጊ ሁኔታ (Risk) ነጻ ሊሆን እንደሚገባው ካሰብክ ከሁሉም ነገር ተጠንቅቀህ እንድትኖር ሊያነሳሳህ ይችላል፡፡ ይህ ሁኔታ ደግሞ ምንም አይነት ስጋት እንዳይደርስብህ ስትል የተለመደውን ጎዳና ይዘህ ዘመንህን በፍርሃት እንድታባክን የማድረግ ተጽእኖ አለው፡፡ ለላቀ ውጤት ሲባል አዳዲስና ያልተለመዱ ነገሮችን ከማድረግ ጋር የሚመጣን ስጋት በጥንቃቄ በማጤንና ትክክለኛውን ስሌት በመስራት ወደ አዲስ ነገር ለመዝለቅ ያልወሰነ ሰው ከለውጥና ከመሻሻል የራቀ ሰው ከመሆኑም ባሻገር ሕይወትየአሰልቺ ድግግሞሾች መስክ ትሆንበታለች፡፡ምንጭ ዶክተር እዮብ ማሞ @YENEWEBN @fenusweat #ጥያቄ #ሀሳብ #አስተያየት ካላችሁ @yeneebdoch በዚህ ላኩልን።
Mostrar todo...
ወጣ ወጣ ወጣ 👏👏👏 ኪያዬ ቁጥር 2 ፊልሙ እና ሙዚቃው ለማግኘት ከፈለጉ ታች ያለውን link በመንካት join ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telegram.me/YENEWEBN https://telegram.me/YENEWEBN https://telegram.me/YENEWEBN
Mostrar todo...