cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Unity insider

#day #Birthday wishes If You Want To know about Unity and other news Time to join ↪Musics🎶🎼 ↪Videos🎥🎬 ↪Lots of Fun🎪😂 ↪Funny Images🙊🙉 ➡ share ur memories

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
192
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Dear grade 12(2012 batch) students, your original EUEE result is brought to us. So, starting from the coming Monday, May: 17 , 2021, you can come and collect it.
Mostrar todo...
የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው። በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHARIFAINን ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አስታውቋል። @tikvahethiopia
Mostrar todo...
We r really sorry for the delay we had a little bit of problem parsing the package u can get the video after the holiday on tuesday
Mostrar todo...
u would need a 32GB flash drive to take the whole video and pictures their size is 16.8GB
Mostrar todo...
we couldnt upload all the images as u can see they r really huge in size and u can get ur photos and videos in ur school at mister yoftahes office
Mostrar todo...
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲዎች ልየታን ይፋ አድርጓል። በ2013 ዓ/ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችም የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን በዩኒቨርሲቲዎች ልየታ መሰረት እንዲያስተካክሉ ጠይቋል። በ2012 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ልየታ ያካሄደው ሚኒስቴሩ ፤ ዩኒቨርሲቲዎችን በ5 የትኩረት መስኮች መለየቱ ይታወሳል። የ2013 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ ቅበላም ይህንኑ ልየታን ታሳቢ ያደረገ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ 1. የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ አበባ፣ አርባምንጭ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሐዋሳ፣ ጅማ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች። 2. አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲዎች አክሱም፣ አምቦ፣ አርሲ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልቂጤ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላ፣ ድሬ ዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ኮተቤ፣ ሰመራ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወለጋ እና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡ 3. አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች አዲግራት፣ ቦንጋ፣ ቦረና፣ ቡሌ ሆራ፣ ደባርቅ፣ ደብረ ታቦር፣ ድምቢዶሎ፣ ጋምቤላ፣ እንጅባራ፣ ቀብሪደሃር፣ ጂንካ፣ መደ ወላቡ፣ መቅደላ አምባ፣ መቱ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ኦዳቡልቱም፣ ራያ፣ ሰላሌ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡ 4. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ። 5. የቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ። ለ2013 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በየተፈተኑበት ት/ቤት በመሄድ የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን በልየታው መሰረት እንዲያስተካክሉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ በ47ቱም ዩኒቨርሲቲዎቹ ከ200 በላይ የቅድመ ምረቃ፣ ከ450 በላይ የ2ኛ ድግሪ እና ከ200 በላይ የ3ኛ ድግሪ የትምህርት መስኮች እንደሚሰጡም ተገልጿል፡፡ #MoSHE @tikvahuniversity
Mostrar todo...
#MoSHE የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በ2013 ዓ/ም አዲስ የዩኒቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምርጫቻውን በዩኒቨርስቲዎች ልየታ መሰረት እንዲያስተካክሉ ማሳሰቢያ አስተላልፏል። ይህን ማስፈንጠሪያ በመጫን ያንብቡ https://telegra.ph/MoSHE-04-16 ወይም ከላይ በቪድዮ የተያያዘው ይመልከቱ። @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
Mostrar todo...
Here is our great student who has scored 641 among the 25 great scorers. ELIAS ESHETU
Mostrar todo...