es
Feedback
መምህር ፍቅረ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ

መምህር ፍቅረ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ

Ir al canal en Telegram

👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞0996296659 ቴሌግራም https://telegram.me/mergetaa

Mostrar más
972
Suscriptores
-124 horas
-77 días
-2730 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+2
en 0 canales
junio '26
+6
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+3
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+7
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+5
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+4
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+3
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+5
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+6
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+26
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+23
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+19
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+26
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+17
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+21
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+20
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+27
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+33
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+48
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+49
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+49
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+75
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+98
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+99
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+35
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+28
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+59
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+68
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+59
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+58
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+44
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+55
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+23
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+19
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+16
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+11
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+13
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+27
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+23
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+28
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+107
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+39
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+103
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+74
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+160
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+175
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+58
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+59
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+80
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+112
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+216
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+156
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+179
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+104
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+123
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+138
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+110
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+228
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+192
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+211
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+188
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+256
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+134
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+157
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+579
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
13 julio0
12 julio0
11 julio+1
10 julio0
09 julio0
08 julio0
07 julio0
06 julio+1
05 julio0
04 julio0
03 julio0
02 julio0
01 julio0
Publicaciones del Canal
ከትውልድ ገዳዩ አይነጥላ ይገላገሉ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿      ➲ህልመ ሌሊት       ➲ሴት ዓይነ ጥላ       ➲ወንድ ዓይነ ጥላ       ➲ሴት ዛር       ➲ስለወንድ ዛር በስፋት እንዳስሳለን፦ ➽➜በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿          የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ❇️ትዳር ማስጠላት ❇️ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ❇️እራስን ዝቅ አድርግ (የበታችነት ስሜት ) ❇️ተስፋ መቁረጥ ❇️ፀባይ መቀያየር ❇️ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ❇️ባል እየመጣ መመለስ ❇️ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን ❇️ህልመ ሌሊት ❇️እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ❇️ሱሰኛ መሆን ❇️የእድል መዘጋጋት ❇️የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ❇️የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ❇️ማስወረድ (አቦርሽን ) ❇️ማስለቀስ፣መጨናነቅ ❇️ቤተሰብ ማስጠላት ❇️ስራ ማስጠላት ❇️ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት ❇️ከፍተኛ የራስ ህመም ❇️ተኝቶ መቃዥት ❇️ፍርሐት ❇️ከፍተኛ ላብ ❇️የጠረን መቀየር ❇️መጥፎ የአፍ ጠረን ❇️በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❇️በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❇️ከስራ መባረር ❇️ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት 👉የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ➜ሴት ዓይነ ጥላ ➜ወንድ ዓይነ ጥላ ➜ሴት ዛር ➜ወንድ ዛር ✅ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ ፦ 👉በሕልመ ሌሊት መከራውን ታበላዋለች፡፡ 👉ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው 👉ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ 👉እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤በእናቱ ➤በእኅቱ ➤በአክስቱ ➤በዘመዱ ➤በሥራ ባልደረባው ➤በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ✅ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉ጸሎት ታስተዎዋለች 👉ከቤተ ክርስትያን 👉ከጸበል ታስቀረዋለች 👉በየጊዜው ዘሩን በማፍሰስ  ታደክበታለች፡፡ 👉የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✅ ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ ✅በዚህም ሴቶቹ ➜እጮኛ አይዙም፣ ➜ትዳር አይመሠርቱም ➜ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን ይበተናል ➜ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ወንድ ዓይነ ጥላው ሴቶቹንም፦ 👇👇👇👇 ➜በአባታቸው ➜በወንድማቸው ➜በአጎታቸው ➜በቅርብ ዘመዳቸው በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ➜ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ⏭ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ⏭ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ⏭በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ ⏭ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ➜ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➜የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ➜ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ ➜አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ➜ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▶️እጮኛ አይዙም ▶️ትዳር አይመሠርቱም ▶️ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ➜ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ❇️እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ❇️ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🍀የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ 🌴ሴት ዓይነ ጥላ 🌴ወንድ ዓይነ ጥላ 🌴ሴት ዛር 🌴ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   መፍትሔ_፩ ➜ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ➜ንስሐ መግባት ➜መጸለይ ➜መስገድ ➜አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿         መፍትሔ_፪  🌿የታሪገም ሥሩን 🌿የቡና ተቀጽላ 🌿የቀበርቾ ሥሩን 🌿የጀበራ ሥር 🌿የጊዜዋ ሥር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉አዘገጃጀት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም በእኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ከ፲፬--፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ እየታጥኑ ይተኙ። በስመ አብወወልድ ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን በአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ 👉የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➜በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሼር (share) ማድረግዎን እንዳይረሱ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 እንገኛለን  መምጣት ይምትችሉ ከሆነ መምጣት ይቻላል  ለማትችሉ ሰዎች ደሞ ባላቹህበት እናደርሳለን ። ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ 📞 09 96 29 66 59 🌿🌿🌿🌿🌿

2
+3
Sin texto...
110
3
(ለ110  ችግር 110> መፍትሔዎች አሉን )    >> የባህል  መድኃኒት ህክምና መስጫ  ተቋም ።   >>ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች ጥቂቶችን በዝርዝር  ዕንመልከት።    ✳️ 1> ለመፍትሔሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)    ✳️ 2>>ለቡዳ     ✳️ 3>> ለቁራኛ     ✳️ 4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት       የሚጠብቅ )      ✳️5 >>  ለጋኔን መከላከያ 👉👉 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 👉👉 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 👉👉 8,  ለፀር (ለጠላት) 👉👉 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 👉👉 10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስረሳ)    🧿 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)     🧿 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)    🧿13, ለህዝ  መስተፋቅር    🧿14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)   🧿15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ፡፡ >>>>> 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) >>>>> 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ >>>>> 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) >>>>> 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) >>>>> 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 💥  21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 💥 22, ለልሳነ_ሰብእ 💥 23, ለበረከት 💥 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 💥 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)      ❎❎   26,ጸሎተ_ዕለታት ወይም የ7ቱ ቀን ጸሎት።      ❎❎  27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ነገሮች።     ❎❎ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ    ❎❎ 29, ለከበሮ   ❎❎ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት      ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) ➠31, ለሙግት ➠32,ለሰላቢ ➠33,ለስንፈት ወሲብ ➠34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) ➠35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)       ✝️✝️✝️  36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)       ✝️✝️✝️  37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)            ✝️ ✝️ ✝️ 38,መንስኤ_እስኪት       ✝️✝️✝️ (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)       ✝️✝️✝️ 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን                          ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) ✅✅40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) ✅✅41;ለአዙሪት በሽታ ✅✅42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ድግምት ✅✅43;ለሪህ/ ዩሪክ  አሲድ  በሽታ ✅✅44;ለመገጣጠሚያ ህመም         🌻🌻🌻 45;ለጉልበት ድርቀት        🌻🌻🌻 46; ለባት ህመም       🌻🌻🌻 47;ለወገብ ህመም       🌻🌻🌻 48;ለአንገትና ትከሻ ህመም       🌻🌻🌻 49;ለጠነከረ ደረቅ ሳል 👉👉 50;ለደም ግፊት 👉👉 51;የሆድ መረበሽ 👉👉 52;የከፋ የሆድ ድርቀት 👉👉 53;በመኝታ ጊዜ ሽንት ለሚያመልጠው ሰው 👉👉 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣           መገለል፣እንቅልፍ ማጣት፡፡      ❌❌❌❌ 👉55; እንቅልፍ ማብዛት    ❌❌❌❌ 👉56;የተለየ የቆዳ ህመም    ❌❌❌❌ 👉57;ክብደት ለመቀነስ   ❌❌❌❌ 👉58;የእንቅርት በሽታ   ❌❌❌❌ 👉59;ለራስ ምታት ✅60; አይን አካባቢ ውጥረት ካለ ✅61; የሳይነስ ህመም ✅62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም ✅63;የወር አበባ ችግር ካለ ✅64;የወገብ መንሸራተት ካለ ☎️☎️☎️☎️➮65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት ☎️☎️☎️☎️➮66;ለከፍተኛ ራስ ምታት መዳረግ ☎️☎️☎️☎️67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው ☎️☎️☎️☎️➮68;ለድምፅ መታፈን ☎️☎️☎️☎️➮69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ           🤩  70;ራስን ስቶ መውደቅ            🤩 71; ለአእምሮ ዝግመት                 🤩  72;ለወር አበባ መቋረጥ            🤩  73;ለወር አበባ መዛባት             🤩 74; ለኪንታሮት በሽታ >>75; ለስኳር ህመም >>76;ለጨጓራ በሽታ >>77;ለኩላሊት ህመም >>78;ለጨብጥ/አባላዘር በሽታ >>79;ለፌስቱላ ነቀርሳ                          ❎  80; ለጆሮ ህመም             ❎ 81 ለሌባ ገትር ወይም ሊሠርቅ የመጣን              ሌባ  ወይም ዘራፊ  ገትሮ የሚያሥቀር            ❎ 82 ለዕፀ መሠውር  ከጠላት ወይም                        ከማንኛውም ነገር ለመሠወር             ❎ 83 የመኖሪያ ቦታ ክፍል ይሆነኛል ወይስ                           ዓይሆንም የሚለውን ለማቅ            ❎  84 ገንዘብ ወስዶ አልሰጥም ላለሰው             የገንዘብ ማስመለሻ             ❎ 85 የእርጅና መከላከያ መድኃኒት ➡️86 ለወስፋት  በሽታ መፍትሔ ➡️87 ለኮሶ በሽታ  መፍትሔ ➡️88 ለአሜባ በሽታ መፍትሔ ➡️89 ለጃርድያ በሽታ መፍትሔ ➡️90 ለወባ በሽታ       ❌➠91ለጉንፋን ህመም     ❌➠92 ላብ ለሚበዛበት ሰው     ❌➠93 ለውስጥና ለውጭ  የትኩሣት ህመም     ❌➠94 ለፌራ በሽታ     ❌➠95 ለኢንፍሉዌንዛ በሽታ 🌲96 ለምች ህመም 🌲97 በሽታው ለሚያገረሽበት ሰው 🌲98 ለቸነፈር ህመም 🌲99 ለሚጥለውና አረፋ ለሚያስደፍቅ በሽታ 🌲100 ለዛር ውላጅ ☄️☄️☄️ 101>ለሾተላይ በሽታ ☄️☄️☄️ 102 >ለዕጀሰብእ በሽታ ☄️☄️☄️ 103 >ለሚደነግጥ ህፃን ☄️☄️☄️ 104 >በጣም ለሚከሣ ህፃን ☄️☄️☄️ 105 >ለዕንቅልፍ ማጣት በሽታ ☂️106 ➠ዕንቅልፍ ከመጠን በላይ ለሚበዛበት ሰው ☂️107 ➠ለአጅል ህመም ☂️108 ➠ላንገት ላይ ቁስል ☂️109 ➠ለማንኛውም ዕባጭ ☂️110 ➠ለአጥንት ውስጥ የሥጋ ደዌ 👉👉👉እነዚህንና ሌሎች የተለያዩ         መፍትሔዎችን       ዕንሰጣለን። ሃሎ ይበሉ ለችግርዎ ፈጥነን መፍትሄ  ዕንሰጠዎታለን። 👉👉  ለበለጠ መረጃ በስልክ 👉0996296659 👉0996296659 ይደውሉ  ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።
160
4
Sin texto...
123
5
✝✝  የባህል መድሀኒት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በሀገር ውስጥ እና ✈️✈️✈️በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል። 📞☎️09 96 29 66 59 ይደውሉሉን። 1 ✝🌿 ለመፍትሄ ሀብት 2 ✝🌿 ለህማም 3 ✝🌿 ለመስተፋቅር 4 ✝🌿 ቡዳ ለበላው 5 ✝🌿 ለገበያ 6 ✝🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ✝🌿 ሚስጥር የሚነግር 8 ✝🌿 ራዕይ የሚያሳይ 9 ✝🌿 ለዓቃቤ ርዕስ 10✝🌿ለመክስት 11🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿 ለቁራኛ 17🌿 ለአምፅኦ 923🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24🌿 ለግርማ ሞገስ 25🌿 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿ለዓይነ ጥላ 27🌿ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿 ጸሎተ ዕለታት 30🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿 ለድምፅ 34🌿 ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 35🌿 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 36🌿 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 37🌿 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 38🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ 39🌿 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  40🌿 ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 41🌿  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 42🌿 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 43🌿 ትምህርት አልገባ ላለው 44🌿 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 45🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ 09 96 29 66 59
197