AB Hub
Ir al canal en Telegram
3 492
Suscriptores
+2224 horas
+797 días
+330 días
Archivo de publicaciones
3 497
❗️ሰበር መረጃ ⚠️
አሁን በዚ ሰዓት ቴሌግራም ያለ VPN አይሰራም!
ይህ የሆነበት ምክንያት ምናልባትም የ12ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ ስለተጀመረ ይመስለኛል!
3 497
No More VPN
ለወራት ያህል በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነስቷል።
ቴሌግራም ፣ ዩትዩብ ፣ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክ መሰል የማህበራዊ ሚዲያዎች ከወራት በፊት (የካቲት ወር 2015 ዓ/ም) በተጣለባቸው ገደብ ያለ VPN መስራት እንዳቆሙ ይታወቃል።
ዛሬ ሰኞ ከሰዓታት ጀምሮ እነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች ያለ VPN መስራት ጀምረዋል።
3 497
Computer troubleshooting
Mobile frp bypass
Software
Brand Earphone
Charger
ሌሎችንም ያገኛሉ
አድራሻ አለም ባንክ የገበያ አዳራሽ 2ኛ ሱቅ
ይደውሉልን 0915306817
