መናሩል ሁዳ የሀይቅ ወጣቶች ጀመአ
የግሩፑን አድሚን ማናገር ከፈለጉ @sualihhussen
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
699
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
በሀይቅ ከተማ ሙስሊሞች በወቅታዊ የመጅሊስ ጉዳይ የተደረገ ምክክር በአስሱናህ ቲቪ መተላለፍ ጀምሯል ይከታተሉ
#sharr
ዛሬ በሀይቅ ከተማ የተደረገ የምክክር መድረክ
በኢትዩጵያ እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ም/ቤት ወይም መጁሊስ ሁኔታ በተመለከተ የተላለፈውን የመጂሊስ አቋም መግለጫ መሰረት በማድረግ በተሁለደሬ ወረዳ እስልምና ጉዳይ ም/ቤት ይህንኑ የመጂለስ የአቋም መግለጫ ድጋፍ ለመስጠት በተዘጋጀው መድረክ መሻይኾች ዑለሞች ፣የሀሪማ ባለቤቶች፣ ቃዲዎች በተገኙበት በድምቀት ተከናውኗል። የተሁለደሬ ወረዳ እስልምና ጉዳይ እና የዑለማ ምክር ቤት እንዲሁም የሀይቅ ሙስሊም ማሀበረሰብበሙፍቲ ሀጅ ዑመር ከሚመራው መጅሊስ ጎን መሆኑ ገልጿል።
ከመናሩልሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር
Photo unavailableShow in Telegram
*ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጧር በሀይቅ ከተማ*
በሀይቅ ከተማ በ19 ማለትም የፊታችን እሮብ ታላቅ የጎዳና ላይ የኢፍጧር ፕሮግራም ይካሄዳል።
የኢፍጧር ፕሮግራሙ በሀይቅ ፒያሳ አደባባይ ላይ የሚካሄድ ሲሆን የሀይቅ እና አከባቢዋ ማህበረሰብ የዚህ ድንቅ ታሪካዊ ፕሮግራም ተሳታፊ እንሁን። በፕሮግራሙ ላይ በጦርነቱ ምክንያት የተጎዱ በሀይቅ ከተማ በመጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዎች ፣የእስልምና አባቶች ዑለሞች እንዲሁም የክርስትና ሀይማኖት አባቶች ወጣቶች ይሳተፋሉ። ይህም ፕሮግራም የተሳካ እንዲሆን ክርስቲያኑም ሙስሊሙም ማህበረሰብ ሁሉ እርብርብ እያደረገ ስለሆነ ሁላችንም የበኩላቺንን እንወጣ። እኛም መናሩልሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር ፕሮግራሙ በተሳካ እና ባማረ ሁኔታ እንዲካሄድ የራሳችንን ድርሻ እንወጣለን።
እለተ እሮብ ደማቅ የኢፍጧር ፕሮግራም በሀይቅ ከተማ
ፎቶ፦ካለፈው የኢድ በአል
መናሩልሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር
https://t.me/+YetXtbphDSxmODRk
Habab jemea ተለቀቀ!
ኑ በሉን መዲና || ኸባብ ጀመአ አዲስ መንዙማ
⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/5iIRh0CY0tQ
ኑ በሉን መዲና || ኸባብ ጀመአ አዲስ መንዙማ Nu belun Medina || khebab Jemea new Menzuma
ኑ በሉን መዲና ኸባብ ጀመአ አዲስ መንዙማ Nu belun Medina khebab Jemea new Menzuma ራዲያ ናስር ኢማን መህዲ#መውሊድ #MAWLID #MEWLIDYouTube 👇
https://www.youtube.com/ethioneshidam...Te...የመናሩልሁዳ የሀድራ ጀመዓ ያኽይረል ዓረቢ የመንዙማ አልበም ቅንጭብጭብ
https://telegram.me/menarulhudatube
Menarulhuda neshida & menzuma tube
👍🌾✨🌼✨🌿✨ 🎉👏🌺👏🌴🎉 እንኳን ደስ አላችሁ !!! ይህ መናሩልሁዳ የነሺዳ እና መንዙማ tube ነው @menarulhudatube ▬▬▬▬▬▬▬►🍀 🌻 ገራሚ የሆኑ አዲስ እና የቆዩ ነሺዳወች እና መንዙማወች 🌴የተለያዮ አዝናኝና መሳጭ ፕሮግራሞችን 🌾🌺🌿ለማግኘት ➢➣share share 📝 አስተያየት ካላቹ➡ Mamemenarulhud @Fuyemenarulhud
SElamalikum Nebey_1 AETrim1603836123030 AEMerge1603837824974.mp35.23 MB
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የነሺዳ ክሊፕ ተለቀቀ!እየገባን እንመልከት ሊንኩን ሼር በማድረግ አሱናን እናስተዋውቅ!!! https://youtu.be/YIbFchE869k
ያ ኸይረል ዓረቢ || ልዩ የመውሊድ ስጦታ ||በመናሩል ሁዳ የሐድራ ጀመዓ በአስ-ሱና ቲቪ የተዘጋጀ
--------------------------------- አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال ||As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||__በሚከተሉት አድራሻዎቻችን ይከታተሉንየፌስቡክ ...
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.