cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

✟እንዘምር✟

✟✟✟በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን✟✟✟ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ስርአቱን የጠበቀየመዝሙር ግጥምናዜማውን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙት✟ "ድምፁ መልካም በሆነ ፀናፅል አመስግኑት እልልታ ባለዉ ፀናፅል አመስግኑት።"ሀሌሉያ መዝ150÷5 ዮቲዩብ ቻነል ይቀላቀሉhttps://www.youtube.com/@enzmrbellta

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
19 115
Suscriptores
+12324 horas
+7467 días
+2 87930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ነይ ነይ እምዬ ማርያም 🥰 ❤️ ለኦርቶዶክሳውያን ምርጥ ቻናል ነዉ join በማለት ቤተሰብ እንዲሆኑ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።መዝሙሮቹ በkb size ስለሆኑ ምንም ካርድ አያሳስብም።መዝሙር, መዝሙሮች በፅሁፍ ,የመዝሙር ጥናቶች መፅሀፍ ቅዱስ በትረካ ሁሉም አለን ተቀላቀሉ👇                                                         @ney_ney_emye_maryam
Mostrar todo...
ለመቀላቀል
መዝሙሮችን በትንሽ size ለማግኘት
የጌታችንን ስም ኢየሱስ ብሎ የጠራው ማነው?
Mostrar todo...
ቅዱስ ገብርኤል
ነብዩ ኤሊያስ
ነብዩ ኢሳያስ
ነብዩ ዳዊት
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛር ከሞተ ስንት ቀን ሆኖት ነው ያስነሳው?
Mostrar todo...
በ1 ኛው ቀን
በ2ኛው ቀን
በ3ኛው ቀን
በ4ኛው ቀን
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእናቷ ማህፀን ሳለች ከሞት ያስነሳችው ሰው ማነው?
Mostrar todo...
ሳሚናስ
ጦሊቅ
ኤዶቅ
መልሱ የለም
ከአስርቱ ትእዛዛት ሁለተኛው ምንድነው?
Mostrar todo...
ከኔ በቀር ሌላ አማልክትን አታምልክ
አትስረቅ
የሰንበትን ቀን አክብር
የእግዚአብሄርን ስም በከንቱ አትጥራ
ካህናተ ሰማይ ስንት ናቸዉ?
Mostrar todo...
12
24
99
እልፍ አእላፍ
ዕጣን በቤተክርስቲያን ያለው ምሳሌነት?
Mostrar todo...
ሀ. የቅዱሳን ጸሎት መዓዛ ነው
ለ. የእመቤታችን ምሳሌ ነው
ሐ. የተስፋ መንግሥተ ሰማያት ምሳሌ ነው
መ. ሁሉም መልስ ይሆናሉ።
"ቤተሳይዳ" ማለት ምን ማለት ነው?
Mostrar todo...
መጠመቂያ ቤት
የምህረትና የይቅርታ ቤት
የእግዚአብሄር ቤት
የበጎች ቤት
ከሚከተሉት ውስጥ የማይደገመው ምስጢር የቱ ነው?
Mostrar todo...
ቀንዲል
ጥምቀት
ንሰሀ
ቁርባን
ጌታችን በምጽአት ቀን ከተናገራቸው ቃላተ ወንጌል የማይመደበው የትኛው ነው?
Mostrar todo...
ተርቤ አላበላችሁኝምና
እንግዳ ሆኔ አልተቀበላችሁኝምና
ስለኔ አልመሰከራችሁምና
ታርዤ አላለበሳችሁኝማና