es
Feedback
FRESHMAN TUTORIAL

FRESHMAN TUTORIAL

Ir al canal en Telegram

This Group is Created For First year Students) (2014 Entry Students ) The purpose of This Group To Share Educational Materials To Discussion To work together for some Problems band solve together band so For Tutorials https://t.me/ethio_exams

Mostrar más
El país no está especificadoEducación83 359
1 636
Suscriptores
+1124 horas
+417 días
+12430 días
Archivo de publicaciones
Repost from Ethio Exams
ቴሌግራምን በሁሉግራም መተግበሪያ የምትጠቀሙበት 5 ዋና ምክንያቶች ፦1. መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበት 2. በቀላሉ ካርድ መግዛት የሚችሉበት (10% ቦነስ ያገኛሉ)3. ክፍያዎችን መፈጸ
ቴሌግራምን በሁሉግራም መተግበሪያ የምትጠቀሙበት 5 ዋና ምክንያቶች ፦1. መልእክት ወደ ፈለጉበት ቋንቋ የሚተረጉሙበት 2. በቀላሉ ካርድ መግዛት የሚችሉበት (10% ቦነስ ያገኛሉ)3. ክፍያዎችን መፈጸም የሚችሉበት ለኢትዮጵያ ኤርላየንስ ክፍያን ጨምሮ4. ስቶሪ የሚያጋሩበት ፤ የጓደኛ ፕሮፋይል ፎቶ ላይክ ማረግ የሚችሉበት እና5. በቀላሉ እቃ ባንድ ቦታ ከቴሌግራም ቻናሎች መግዛት እና መሸጥ የሚችሉበት እንዲሁም ሁሉንም ቴሌግራም የሚሰጠውን አገልግሎት የሚያገኙበትን

Repost from Ethio Exams
ፍሪላንስ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እጅግ በተሻሻለ መልኩ የስራ ፈላጊ እና ድርጅቶች ቀጥታ የመገናኛ ፕላትፎርም ለመሆን የሚያስችለውን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዞ መጥቷል፣ ከቅጥር ጋር ለተያያዘ ፍላጎታች
ፍሪላንስ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እጅግ በተሻሻለ መልኩ የስራ ፈላጊ እና ድርጅቶች  ቀጥታ የመገናኛ ፕላትፎርም ለመሆን የሚያስችለውን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዞ መጥቷል፣ ከቅጥር ጋር ለተያያዘ ፍላጎታችሁ ሁሉ እንድትጠቀሙበትም ይጋብዛችኋል !                            🌼🌼🌼 አዲሱ አመት በጋራ በመስራት አፍሪ የምንሆንበት እንዲሆን እንመኛለን!🌼🌼🌼

Repost from Ethio Exams
#Kotebe_University_of_Education ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የ2015 ትምህርት ዘመን የሁሉም ፕሮግራሞች የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ ጥቅምት 28 እና 29/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል። የ2015 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል። https://t.me/ethio_exams2

Repost from Ethio Exams
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የ2015 ዓ.ም ምዝገባ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት በሁሉም ካምፓሶች የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል። ሀ. ለሁለተኛ ዲግሪ እና ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች 1. ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ መደበኛ እና የእረፍት ቀናት የድህረምረቃ (ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪ) ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 21-22/2015 ዓ.ም፡፡ 2. ለአዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት መደበኛ እና የእረፍት ቀናት የድህረምረቃ (ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪ) ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 23-24/2015 ዓ.ም፡፡ ለ. ለመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች 1. የማታና የእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 25-27/2015 ዓ.ም 2. ነባር የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 28-29/ 2015 ዓ.ም  የአንደኛ ዓመት መደበኛ (Freshman) ፕሮግራም ተማሪዎች በመልሶ ቅበላ መግባት የሚችሉ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ከ2015 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር መሆኑን ተገልጿል። ማሳሰቢያ : ከተጠቀሰው ቀን አስቀድሞ አሊያም ዘግይቶ የሚመጣ ተመዝጋቢን ዩንቨርስቲው አስያተናግድም። (የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት) https://t.me/ethio_exams2

Repost from Ethio Exams
ፍሪላንስ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እጅግ በተሻሻለ መልኩ የስራ ፈላጊ እና ድርጅቶች ቀጥታ የመገናኛ ፕላትፎርም ለመሆን የሚያስችለውን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዞ መጥቷል፣ ከቅጥር ጋር ለተያያዘ ፍላጎታች
ፍሪላንስ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እጅግ በተሻሻለ መልኩ የስራ ፈላጊ እና ድርጅቶች  ቀጥታ የመገናኛ ፕላትፎርም ለመሆን የሚያስችለውን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዞ መጥቷል፣ ከቅጥር ጋር ለተያያዘ ፍላጎታችሁ ሁሉ እንድትጠቀሙበትም ይጋብዛችኋል !                            🌼🌼🌼 አዲሱ አመት በጋራ በመስራት አፍሪ የምንሆንበት እንዲሆን እንመኛለን!🌼🌼🌼

Repost from Ethio Exams
የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ተመዛኞች በሙሉ ___ ከነሀሴ 23 - 27/2014 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከጥቅምት 09/2015 ዓ.ም ጀምሮ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952/0118275936/ 0118275937 በመደወል ወይም በኢሜይል hpcald@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ -ጤና ሚኒስቴር https://t.me/ethio_exams2

Repost from Ethio Exams
ፍሪላንስ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እጅግ በተሻሻለ መልኩ የስራ ፈላጊ እና ድርጅቶች ቀጥታ የመገናኛ ፕላትፎርም ለመሆን የሚያስችለውን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዞ መጥቷል፣ ከቅጥር ጋር ለተያያዘ ፍላጎታች
ፍሪላንስ ኢትዮጵያ በአዲሱ አመት እጅግ በተሻሻለ መልኩ የስራ ፈላጊ እና ድርጅቶች  ቀጥታ የመገናኛ ፕላትፎርም ለመሆን የሚያስችለውን አዲስ የቴሌግራም ቦት ይዞ መጥቷል፣ ከቅጥር ጋር ለተያያዘ ፍላጎታችሁ ሁሉ እንድትጠቀሙበትም ይጋብዛችኋል !                            🌼🌼🌼 አዲሱ አመት በጋራ በመስራት አፍሪ የምንሆንበት እንዲሆን እንመኛለን!🌼🌼🌼

Repost from Ethio Exams
ማጀቴ ኮንሰርት በሚሊኒየም አዳራሽ አሁን በቴሌ ብር የመግቢያ ትኬት ከ10 ሰዉ በላይ ሼር ላረጉ የ50% ቅንሽ አዘጋጅተናል

መልካም ምኞታችሁን ለጎደኛችሁ share ያርጉ
መልካም ምኞታችሁን ለጎደኛችሁ share ያርጉ

Repost from Ethio Exams
Python for loop and if else Exercises [10 Exercise Programs]

Python multiple choose exam በቃ ዘንድሮ phytonን ጥሩ ውጤት መምጣት ይጠበቅብናል በተጨማሪም dere's programming ለcomputer science, IT(include software ),and electrical መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ፣dere's programming እናንተን ለመርዳት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሶ እያጠበቀቹ ይገኛል አውንም ለpree-engineering እያገለገለ ይገኛል For first year Students TO SHARE AND JOIN OUR CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇 @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2 TO SHARE AND JOIN OUR GROUP። @ethio_exams_discussion_group @ethio_exams_discussion_group

Repost from Ethio Exams
Liang,_Y_Daniel_Introduction_to_Programming_Using_Python_Pearson.pdf8.83 MB

Repost from Ethio Exams
Computer programming (Python )final Exam: For All First Year Students TO SHARE AND JOIN OUR CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇 @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2 TO SHARE AND JOIN OUR GROUP። @ethio_exams_discussion_group @ethio_exams_discussion_group