cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Brand New Fashion Clothes

Publicaciones publicitarias
340
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Eotc YouTube channal ን subscribe አርጊ/አርግ 349k ነው ያለው ቢያንስ 1 million እንሙላ Fana እና Etv ን unsubscribe
Mostrar todo...
የካቲት 5 እስኪደርስ..............? ! የካቲት 5ን ሁሉም በጉጉት እየጠበቀ ነው። የአባቶችን ፊሽካ ሚጠብቅ መስቀል የታጠቀ የአንበሳ መንጋ ተሰናድቷል። በዚህ መሐል ያሉ 5 ቀናት የፀሎት እና የምዕላ ግዜ ተብለዋል። ከፀሎቱ እና ከምዕላው ጎን በዚህ 5 ቀን ስልኮቻችንን ብቻ በመጠቀም ምን እንስራ ሚለው ደግሞ የአንድ ብልጥ ክርስትያን ሐሳብ መሆን አለበት። በመጀመርያ መደረግ ያለበት ነገር መስጂዶችን በጥብቅ መጠበቅ ነው። በተለይ ደግሞ በአማራ ክልል ያሉ መስጂዶችን በዐይነ ቁራኛ መጠበቅ የክርስትያኖች ግዴታ ነው። መንግሥት እየመጣ ያለው ማዕበል ስለሚያስፈራው "እሾህን በእሾህ" በማለት ሙስሊም ወንድሞችን ነካክቶ እንዲነሱ ማድረጉ ማይቀር ነው። ይሄ እንዳይፈጠር ግዴታ መስጂዶችን ከቤተክርስትያን እኩል መጠበቅ ግድ ነው። ስህተት እንኳ ቢፈጠር ሙስሊም ወንድሞች ሁኔታውን እንዲገነዘቡ እና በመንግሥት ሴራ በቀላሉ እንዳይሸወዱ ሁሉም ክርስትያን ከጎኑ ላሉት ሙስሊም ወንድሞች ማስረዳት አለበት። ሌላው........... Fana TV Youtube ላይ 1.2 ሚሊየን Subscriber ሲኖረው Exact ባይሆንም ወደ 56% ሰብስክራይበሩ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነው ተብሎ ይገመታል። Etv 1.2 ሚሊየን ሰብስክራይበር ሲኖው ወደ 52% ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነው ተብሎ ይገመታል። Ethio Telecom 60 million ቋሚ ደንበኛ ሲኖረው ከዛ ውስጥ ወደ 51% ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነው ተብሎ ይገመታል። ስልካችሁን አንስታችሁ ቀጥ ብላችሁ Youtube በመግባት በ2 ደቂቃ ስራ ብቻ Fana እና Etvን Unsubscribe በማድረግ የካቲት 5 ሰልፉ ሲደረግ ሊከሰቱ የሚችሉ የመንግሥት ፕሮፓጋንዳዎችን ከጨዋታ ውጭ ማድረግና የመንግሥትን ድምፅ ማፈን ይቻላል። በዓመት ወደ 100 billion ገቢ ለመንግሥት ሚያስገባው Ethiotelecom ወደ 51% ደንበኛው የሆነው ኦርቶዶክሳዊ ህዝብ ደንበኝነቱን አቋርጦ ወደ Safaricom ቢሄድ በትንሹ መንግሥት ወደ 50 billion ብር ያጣል። Youtube ከገባችሁ በኋላ እግረ መንገዳችሁን የቤተክርስቲያኒቱ ድምፅ የሆነውን EOTC youtube channal suscribe ማድረግ ደግሞ በሰልፉ ወቅት የሚዲያ የበላይነቱ ሙሉ በሙሉ በኦርቶዶክሳዊያን ቁጥጥር ስር ያስገባዋል። በዚህ ዘመቻ ላይ የሙስሊም ወንድሞች ትብብር ከተጨመረበት ደግሞ የካቲት 5 ኦርቶዶክሳዊያን ሳይሆኑ የመንግሥት ባለሥልጣናት ይሆናሉ ሰልፍ ሚወጡት። ይሄ ሁሉ ስራ እንግዲህ ከበዛ 30 ደቂቃ ቢወስድ ነው። ነገር ግን መንግሥት ላይ ሚያደርሰው ተፅእኖ ቀላል አደለም።የሚደረገው ሰልፍ ላይም Positive ተፅእኖ ይኖረዋል። ከሰልፉ በኋላ ደግሞ ብዙ ብዙ ሚደረግ አለ። ከተባበርን ቤተክርስትያን የለበሰችው ጥቁር ጨርቅ በሁለት ሳምንት ውስጥ ብቻ ከቤተክርስትያን ገፈን ቤተመንግሥቱ እንዲለብሰው ማድረግ እንችላለን። ሸር አድርጉ🙏 #share 🙏🙏
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Water bottles for gym with d/f colours Order now @Hema913 @BLACKROSE_1612
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.