1 435
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
-830 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
noviembre '24
noviembre '24
+5
en 0 canales
octubre '24
+46
en 7 canales
Get PRO
septiembre '24
+84
en 7 canales
Get PRO
agosto '24
+104
en 7 canales
Get PRO
julio '24
+163
en 7 canales
Get PRO
junio '24
+115
en 7 canales
Get PRO
mayo '24
+87
en 8 canales
Get PRO
abril '24
+74
en 1 canales
Get PRO
marzo '24
+40
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+57
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+45
en 7 canales
Get PRO
diciembre '23
+33
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+47
en 7 canales
Get PRO
octubre '23
+58
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+73
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+68
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+147
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+93
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+45
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+38
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+32
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+25
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+40
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+33
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+34
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+63
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+619
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 07 noviembre | 0 | |||
| 06 noviembre | 0 | |||
| 05 noviembre | +1 | |||
| 04 noviembre | +2 | |||
| 03 noviembre | +2 | |||
| 02 noviembre | 0 | |||
| 01 noviembre | 0 |
Publicaciones del Canal
“የመንፈስ ፍሬ ግን ...
ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ምጽዋት፣ ቸርነት፣ እምነት፣ ገርነት፣ ንጽሕና ነው። ከዚህ ሕግ የሚበልጥ የለም።”
| 2 | “የመንፈስ ፍሬ ግን ...
ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ምጽዋት፣ ቸርነት፣ እምነት፣ ገርነት፣ ንጽሕና ነው
ከዚህ ሕግ የሚበልጥ የለም።” | 32 |
| 3 | ☞ For 2017 Academic Year : ... 🥇🥈🥉
G➊? G➋? G➌? G➍? G➎? G➏? G➐? G➑? | 679 |
| 4 | በክለሳ መርሐ ግብሩ በቤተሰብ ደረጃ ለነበራችሁ ተሳትፎ እናመሰግናለን
ሙከራ 1 ከሰኞ [18/02/2017] እስከ ሐሙስ [21/02/2017] ድረስ መደበኛው ትምህርት እየተከናወነ ይሰጣል
ከፈተናው አስቀድሞ ባለው ቀን:-
በጥናት እና ክለሳ ወቅት በለዩት ቁልፍ ጉዳይ ላይ እንዲያተኩሩ ያድርጉ
በቤተሰብ የተዘጋጀ ሙከራ በመስጠት በራስ መተማመናቸውን ማሳደግ
ዝግጁ መሆናቸውን በማረጋገጥ በቂ እረፍት እንዲያገኙ ማድረግ
በተፈተኑ ቀን:-
በነበረው ነገር በማበረታታት ለቀጣዩ ቀን ፈተና ዝግጁ እንዲሆኑ ማስቻል
እናመሰግናለን | 759 |
| 5 | Telegram Channels
☞ Click the link to join the channel
Grade 1☞ @lebu2013grade1
Grade 2☞ @lebu2013grade2
Grade 3☞ @lebu2013grade3
Grade 4☞ @lebu2013grade4
Grade 5☞ @lebu2013grade5
Grade 6☞ @lebu2013grade6
Grade 7☞ @lebu2013grade7
Grade 8☞ @lebu2013grade8
E_Library/E_Learning
☞ @abg_lab_test_bot
Academic Performance
☞ https://abuneg.temhrtbete.com/
Username ☞ Abg/..../.. [Stud. ID. No.]
Password ☞ abc@1234
Address:
Click the link to view the location of the school
☞ https://www.google.com/maps/@8.950406,38.7152989,18z/data=!3m1!1e3?hl=en-GB&gl=US
Tel. ☞ +251114713460/ +251114713520 | 107 |
| 6 | Telegram Channels
☞ Click the link to join the channel
Grade 1☞ @lebu2013grade1
Grade 2☞ @lebu2013grade2
Grade 3☞ @lebu2013grade3
Grade 4☞ @lebu2013grade4
Grade 5☞ @lebu2013grade5
Grade 6☞ @lebu2013grade6
Grade 7☞ @lebu2013grade7
Grade 8☞ @lebu2013grade8 | 151 |
| 7 | Test One Provision Schedule.pdf | 1 122 |
| 8 | በቤት ውስጥ የሚከናወን የክለሳ መርሐ ግብር | 1 150 |
| 9 | Success!
Attitude Matters | 1 223 |
| 10 | Academic Competitions | 1 407 |
| 11 | የጥያቄና መልስ ውድድር
በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ6 ዙር ሁሉም ተማሪዎች የሚወዳደሩበት የጥያቄና መልስ ውድድር፣ የመጀመሪያው ዙር ጥቅምት 08 ይከናወናል።
[መደበኛው ትምህርት እየተከናወነ ስለሚተገበር በመማር ማስተማር፣ በመግቢያ እና መውጫ ሰዓት ላይ ለውጥ የለም።
በ6 ዙር የተደረገው ውድድር ሚያዚያ ወር እንደተጠናቀቀ በድምር ውጤት የየክፍል ደረጃው አሸናፊዎች በግንቦት ወር ላይ ይለያሉ።
ተማሪዎችን ለማብቃት ተግባራዊ ለምናደርጋቸው የተለያዩ ስልቶች በቤተሰብ ደረጃ በቤት ውስጥ መማርን በማዳበር የበኩላችንን ድርሻ እንድንወጣ ይሁን።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን | 1 362 |
| 12 | English-Amharic Context Dictionary.pdf | 1 347 |
| 13 | የአክሲዮን ግዥ | 1 377 |
| 14 | በቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት፤ ከተሰበሰበው መረጃ እና ተፈታኞች ከመሆናቸውም አንጻር የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ከቅዳሜ [09/02/2017 ዓ.ም] ጀምሮ ከ2:30-7:00 ሰዓት የሚማሩ ይሆናል።
ክፍያ የሚከፈልበት ባንክ:- ኅብረት ባንክ
የሒሳብ ቁጥር:- 4461811632202013
የክፍያ መጠን:- 859.00 | 1 608 |
| 15 | ምስጋናው ለሁሉም ልጆቻቾን እና ቤተሰቦቻቸው፤ ለተቋሙ ሠራተኞች ይሁን።
በ2017 ዓ.ም የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ክትትልና ድጋፋችን ይጠናከር። | 1 454 |
| 16 | Press Release
☞ https://taganrogcity.com/foreign_winners_of_artcontest_2024_receive_certificates.html | 1 354 |
| 17 | https://taganrogcity.com/foreign_winners_of_artcontest_2024_receive_certificates.html | 1 |
| 18 | +1 Study Tips.mp4 | 1 581 |
| 19 | Sin texto... | 315 |
| 20 | የተላኩ መልእክቶች [በተማሪዎች በኩል]
ለቡድን ጥናት የሚሆኑ ጥያቄዎች እንዲያዘጋጁ
የ1ኛው ተርም የክፍያ ጊዜ ከጥቅምት 01-10
የመጀመሪያው ዙር የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጥቅምት 08
ከጥቅምት 11 ጀምሮ ለሚሰጠው ሙከራ ዝግጁ እንዲሆኑ
የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምህርት ፍላጎት ማሳወቂያ
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን | 1 658 |
