cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

✝ወጣትነቴን ለክርስቶስ✝️

#የቻናል #አላማ #በወጣትነትህ #ዘመን #ፈጣሪህን #አስብ" (መክብብ 12፥1) በቻናላችን ውስጥ #መንፈሳዊ ፁፎች #ግጥሞች #በvoice የተዘመሩ መዝሙሮች #አስተማሪ ጥቅሶች ብዙ ወጣቶችን የሚያንፅ እና የሚያስተምሩ ፕሮግራሞች ያገኛሉ። ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት channel creator @Hyab_u @james_ya ይቀላቀሉን ያተርፋሉ።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
724
Suscriptores
+124 horas
+27 días
+230 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
Media files
1230Loading...
02
ኢሳይያስ 53 ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
1360Loading...
03
.    ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 〰️created by @james_ya ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆⬇️ 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @mezmur_graphic @mezmur_graphic @mezmur_graphic
1230Loading...
04
Media files
1822Loading...
05
.    ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 〰️created by @james_ya ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆⬇️ 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @mezmur_graphic @mezmur_graphic @mezmur_graphic
770Loading...
06
📌 𝕦 𝕕𝕠𝕟'𝕥 𝕜𝕟𝕠𝕨 እግዚአብሔር ስለ እናንተ እያሰበ ያለዉን ሃሳብ ለዚያ ነዉ በተስፋ መቁረጥ በግራ መጋባት ዉስጥ እየተመላለሳችሁ ያላችሁት እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለ👇 “ #ለእናንተ_የማስባትን_አሳብ_እኔ_ውቃለሁ፤ #ፍጻሜና_ተስፋ_እሰጣችሁ_ዘንድ_የሰላም_አሳብ_ነው_እንጂ_የክፉ_ነገር_አይደለም።” — ኤርምያስ 29፥11 @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
2100Loading...
01:56
Video unavailableShow in Telegram
5
ኢሳይያስ 53
² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
Mostrar todo...
😭 5
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
.    ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 〰️created by @james_ya
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧
𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆⬇️ 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @mezmur_graphic @mezmur_graphic @mezmur_graphic
Mostrar todo...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
.    ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 〰️created by @james_ya
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ🟧
𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆⬇️ 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @mezmur_graphic @mezmur_graphic @mezmur_graphic
Mostrar todo...
2
📌 𝕦 𝕕𝕠𝕟'𝕥 𝕜𝕟𝕠𝕨 እግዚአብሔር ስለ እናንተ እያሰበ ያለዉን ሃሳብ ለዚያ ነዉ በተስፋ መቁረጥ በግራ መጋባት ዉስጥ እየተመላለሳችሁ ያላችሁት እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለ👇 “ #ለእናንተ_የማስባትን_አሳብ_እኔ_ውቃለሁ፤ #ፍጻሜና_ተስፋ_እሰጣችሁ_ዘንድ_የሰላም_አሳብ_ነው_እንጂ_የክፉ_ነገር_አይደለም።” — ኤርምያስ 29፥11 @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew @wetatnetachnnenstew
Mostrar todo...
👍 2
Archivo de publicaciones