cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዲኑ ሰላም ❤

ጌታዬ ሙስሊም ሆኜ ❤ ግደለኝ ከመልካሞችም 🌹 አስጠጋኝ ⏩

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
200
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ዛሬ በአለም ላይ አልጀዚራ ያስተላለፈው የህጻኗ ጥያቄ ዶክተር አብይ ፖስፖርት ይሰጠኝ😥 #Ethiopia : የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ከሶሪያ ስደተኞች ጋር አብረዉ የኢፍጣር ፕሮግራም ከቤተመንግስት ዉስጥ አድርገዉ ነበር። ይህ ለሶሪያዉያን የተደረገዉ የኢፍጣር ፕሮግራም የትም ቦታ አልተካሄደም። የኢትዮጵያዉያን የኢፍጣር ፕሮግራም የመጀመሪያ ያደርገዋል። ከዚህ በፊት የ ሐበሻ ንጉሶች የሩሱል ሰሐቦችን የተቀበሉትን መንፈስ ያድሳል ብሏል አልጀዚራ። እግረ መንገድ ዶክተር አብይ ለስደተኞቹ እገዛ እንዳደረግ መልእክት አስተላልፈዋል። አንዲት ህፃን ዶክተር አብይን ስታናግር ቀርባ ታይታለች። ይህ ምስል በሶሻል ሚዲያ በደንብ ሲንሸራሸር ዉሏል። ህፃኗ ለዶክተር አብይ ኢትዮጵያን ስለምንወድ ፖስፖርት ይሰጠን የሚል ጥያቄ አቅርባለች።
Mostrar todo...
✍የረመዳን ሌሊት! ~~ በጌታቸው የሚተማመኑ ሰዎች ስለሱ እንዴት እንደሚናገሩ ተመልከቱ! ➊ኛ ሷሊሕ እንዲህ ብለዋል:– ﴿إن ربي قريب مجيب﴾ "ጌታዬ በእርግጥ ቅርብ (ፀሎትን) ተቀባይ ነው!" [ሁድ: 61] ➋ኛ ሹዐይብ እንዲህ ብለዋል:– ﴿إن ربي رحيم ودود﴾ "ጌታዬ በእርግጥ አዛኝ ወዳድ ነው።" [ሁድ: 90] ➌ኛ ኑሕ እንዲህ ብለዋል:– ﴿إن ربي لغفور رحيم﴾ "ጌታ በእርግጥ መሃሪ አዛኝ ነው።" [ሁድ: 41] ➍ኛ ዩሱፍ እንዲህ ብለዋል:– ﴿إن ربي لطيف لما يشاء﴾ "ጌታዬ በእርግጥ ለሚሻው ነገር እዝነቱ ረቂቅ ነው።" [ዩሱፍ: 100] ➎ኛ ኢብራሂም እንዲህ ብለዋል:– ﴿إن ربي لسميع الدعاء﴾ "ጌታዬ በእርግጥ ፀሎትን ሰሚ ነው፡፡" [ኢብራሂም: 39] ➏ኛ ሱለይማን እንዲህ ብለዋል:– ﴿فإن ربي غني كريم﴾ "ጌታዬ በርግጥም ሃብታም ቸር ነው።" [አንነምል: 40] ያ አላህ! ሁሌ ባንተ ከሚተማመኑት አድርገን። [ከዐብዱለጢፍ ኣሊ ሸይኽ የትዊተር ገፅ ተወስዶ የተተረጎመ]
Mostrar todo...
ሀላል ፍቅር ፈላጊዎች❤ አዝናኝ ና አስተማሪ ፅሁፎች❤ ልብ ወለድ ታሪኯች❤ የኢስላምን ታሪክ በአጭሩ❤ እናቀርባለን🙏🙏🙏 https://t.me/Selderst
Mostrar todo...
ሀላል ፍቅር ፈላጊዎች❤

አዝናኝ ና አስተማሪ ፅሁፎች❤ ልብ ወለድ ታሪኯች❤ የኢስላምን ታሪክ በአጭሩ❤ እናቀርባለን🙏🙏🙏

Ertugrul Ghazi 💔
Mostrar todo...
3.10 MB
Islam is a universal religion German politician [ HELGE LINDH ] ❤🙏•┈┈•••┈┈•🌹•┈┈•••┈┈• ┊┊⇣ ⇣ ⇣
Mostrar todo...
#Dirilisertugrul 💟
Mostrar todo...
6.25 MB
የሸዋ በሩ አርበኛ 'አራጋው' ያንቱ ወዳጅ 💜 ቢሳነው መቻል ሲነኩ ወደቀ ጥሎ ከደጅ 💜 ጊዜ በሰጠው ባለሟል ስቅላት ቢሆን የሱ እጣ 💝 ሰንደቅ ነው ከሩቅ የሚታይ 'አራጋው' ባንቱ ለመጣ💟 አርማ ነው ከሩቅ የሚታይ 'አራጋው'" ባንቱ ለመጣ💞 ‏ ❤️اللهم صل وسلم على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد❤️ ﷺ
Mostrar todo...
እርዳታ ለሀያት ኢብራሂም! ★★★★★★★★★★★★★★★ እህታችን ሀያት ኢብራሂም የ11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን ኩላሊቷ በመታመሟ ምክንያት በአዲስ አበባ ግሩም ሆስፒታል (Girum Hospital) ለ3 ወር ስትታከም ቆይታለች። በአሁን ሰዓት በጣም በሚያሳዝን መልኩ የህመሟ ሁኔታ ወደ መጨረሻው ደረጃ የኩላሊት ህመም (End-Stage Renal Failure) በመቀየሩ ምክንያት ሁለቱም ኩላሊቷ ስራ ስላቆመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ውጪ ሀገር በመሄድ የኩላሊት ንቅለ ተከላ (RENAL TRANSPLANT OR KIDNEY TRANSPLANT) እንድታዳርግ በዶክተሮቿ ተወስኗል። የባንክ አካውንት ★ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) 1000353443147 Hayat Ebrahim & Sada Sultan ★ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ (COOP) 1000089014135 Hayat Ebrahim Umer ★ አዋሽ ባንክ 01425853981500 Hayat Ebrahim Umer ሰልክ ቁጥር ★ 0983676776 ★ 0920942369 ★ 0912823605
Mostrar todo...
ከ 3አመት በላይ በስቃይ ላይ ያለ በኩላሊት ህመም እየተሰቃየ ያለ ዲያሊሲስ የሚያደርግበት አካል ያጣ ወንድ ናስር አህመድ እንረባረብ ሼር ማድረግ ያው ከመርዳት ነውና ሼር ያድርጉ ★★★★★★★★★★★★★★★★★ ለበለጠ መረጃ ባቡል ኸይር ይደውሉ በ0903377777 ወይም በናስር አህመድ ስልክ 0943058386 ወንድማችንን ለማገዝ በስሙ የተከፈተው ንግድ ባንክ ናስር አህመድ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000263390664 https://youtu.be/oywT7oIJkkc
Mostrar todo...
ከ 3አመት በላይ በስቃይ ላይ ያለ ወንድማችንን እንታደገው ሼር ሼር

#Ethiopa #Malcolmxethio

#Affi_Huss ሰወች ላይ እያላገጠ ግጥም በመግጠም አቻ የሌለውን ሀሳን ኢብኑ ሳቢትን ቁረይሾች ብር ከፍለው ረሱል ሰዐወ ላይ እንዲያላግጥ አዘዙት።ገጣሚው ሀሳን የረሱልን ሰዐወ ገፅታ ለማላገጥ ይመቸው ዘንድ በግልፅ ሊመለከት አንዲት ኮረብታ ላይ ቆም ብሎ መምጫቸውን ይጠባበቃል። ድንገት ረሱል ሰዐወ ብቅ አሉ፣... ሀሳን የግጥም ተስጥኦው በሙሉ ተበታተነ፣ፈዘዘ፣ደነዘዘ...ቃል ሳይናገር ወደ ቁረይሾቹ ሄደ።እንኩ ገንዘባችሁን እኔ አልፈልግም።"የላካችሁኝን ጉዳይ ትቼ የሙሀመድን መልዕክተኛነት መስክሬ ተመልሻለሁ" ተደናገጡ፣ሰውየው በዚህ ቅፅበት ምን እንደቀየረው ግራ ቢገባቸው "ሰውየ ምን ሁነሀል?? ለዚህ ነው እንዴ እኛ የላክንህ..?"አሉት። ያየውን ትዕይንት እንዲህ ሲል ተረከላቸው። "የፊቱን ነፀብራቅ ፈንጥቆ ሳየው፣ በእጆቼ አይኖቼን ወዲያው ሸፈንኳቸው። ላ'ይኖቼ ፈራሁኝ እንዳይጨልሙብኝ፣ ማልቋቋመውን ብርሀን ስላየሁኝ። አለይሂ አፍዶሉ ሰላት ወሰላም _______________________ ምንጭ- ﺑﻔﺴﻴﺮ ﺍﺑﻦ ﻛﺜﻴﺮ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.