cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አሃ..!! pictures (photos & vidioes)

ለሰርግ ስነስርዓት ፣ ለልደት ለስብሰባ ለምርቃት እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች የመስክ ፎቶዎች ከፈለጉ 0913978586 ወይም 0974437014 Betechemarim Funny photos እና kum negerochn @Brrrex @Brrrex_2

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
175
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

1983
Mostrar todo...
Telegram 👇👇👇 #join👇👇 #join #share @ahapictures @ahapictures @ahapictures
Mostrar todo...
Mostrar todo...
አሃ..!! pictures (photos & vidioes)

ለሰርግ ስነስርዓት ፣ ለልደት ለስብሰባ ለምርቃት እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች የመስክ ፎቶዎች ከፈለጉ 0913978586 ወይም 0974437014 Betechemarim Funny photos እና kum negerochn @Brrrex @Brrrex_2

ሰላም ጤና ፍቅር ፀጋ ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days🌻🌻🌺🌼🌼🌼 በወራት ላይ ወራት .....12months🌓🌹🌷🌺🌺 በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks🍀🌞❄️🌧⭐️🌟 በቀናት ላይ ቀናት.....365days🌼🌼🌼🌼 በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours🌃🌃🎈🎀🎈🎀🎈 በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes💌🎊🛍🎁🎈🎀🎁🎀 በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds🎎🎏📍🎀🎀🎀🎀🎀 ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው 🙏🙏🙏
Mostrar todo...
ቡሄ😲😲😲 ቡሄ መጣ ያ መላጣ ቂቤ ቀቡት እንዳይነጣ ለአባወራ የኔማ ጌታ የገደለበት ሆ ስፍራው ጎድጉዶ ውሃ ሞላበት ሆ እንኳን ሰውና ወፍ አይዞርበት ሆ የአሞራ ባልቴት ውሃ ትቅዳበት ሆ የኔማ ጌታ የሰኝ ካራ ሆ ከዚ ብመዘው ጎንደር አበራ ሆ የኔማ ጌታ የሰጠኝ ስንዴ ሆ ገና ሳልበላው አበጠ ክንዴ ሆ ለእማወራ የኔማ አመቤት እመት እመት ሆ ሎሚ ተረከዝ ትርንጎ ባት ሆ የኔማ አመቤት የፈተለችው ሆ የሸረሪት ድር አስመሰለችው ሆ ሸማኔ ጠፍቶ ማርያም ሰራችው ሆ ለዚች ለማርያም እዘኑላት ሆ ዓመት ተመንፈቅ ወሰደባት ሆ የኔማ እመቤት መጣንልሽ ሆ የቤት ባልትና ልናይልሽ ሆ የኔማ እመቤት ብትሰራ ዶሮ ሆ ሽታው ይጣራል ገመገም ዞሮ ሆ የኔማ እመቤት የጋገረችው ሆ የንብ እንጀራ አስመሰለችው ሆ አይ ሙገሳ።🤣
Mostrar todo...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ታላቁ የዒድ አል አድሃ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ኢድ ሙባረክ
Mostrar todo...
ኢትዮጵያውያን በጋራ እየገነባነው ያለነው ታላቁ ግድባችን 2ኛውን ዙር የውሃ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ በመሳካቱ ደስታው የሁላችንም ነው፡፡ከተባበርን ብዙ ግድቦችን እንሰራለን፡፡ወንድማማችነትን አጠንክረን በኅብረት ከተጓዝን፤ የውስጥ ችግራችንን በመነጋገር ከፈታን፣ የዘረኝነት ሰንኮፋችንን ነቅለን ከጣልነው እኛ ምድረ ቀደምቶቹ ዛሬም ሆነ ነገ ቀዳሚነታችን እናረጋግጣለን፡፡ ሠላም ለሀገራችን
Mostrar todo...
👍 ለፈገግታ ✍️ አቡሽና አስተማሪው 😄 ትንሹ አቡሽ ጥሎበት "አማርኛ" አስተማሪውን አይወደውም (ባይጥልበትም አይወደውም ). 😕 አንድ ቀን አስተማሪው አቡሽን እኔ የምልህን ተቃራኒውን ትላለህ አለው! አቡሽም እሺ አለ። 😐 "የሴት ተቃራኒ ምንድነው? " 👦አቡሽ " ወንድ " 👨‍🏫አስተማሪ " ቀዝቃዛ " 👦አቡሽ " ሙቅ " 👨‍🏫አስተማሪ " ሰማይ" 👦አቡሽ " መሬት" 👨‍🏫አስተማሪ " በጣም ጎበዝ " 👦አቡሽ " በጣም ደደብ " 👨‍🏫አስተማሪ " ጨረስኩ " 👦አቡሽ " ጀመርኩ" 👨‍🏫አሰተማሪ በንዴት " ውጣልኝ " 👦አቡሽ እየሳቀ " ግባልኝ" 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣😅
Mostrar todo...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1442ኛው የታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።
Mostrar todo...