cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የሀበሻ Time💯

መሳቅ የፈለገ ብቻ ይሄን Channel Join በማድረግ ይዝናና 😂😂😂😂 _-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_- __Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 😂 _-_-_- __Add እያረጋቹ ሌሎችንም አዝናኑ😂 😂 ሀበሻ ውስጤ ነው።💯💯💯 For cross promotion. 👇👇👇👇👇 @NathanDawit1470

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
421
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ቴሌግራም ፕሮፋይልሽ ላይ ያለውን 80 ፎቶ አጥፊ pls ቤትሽ ስመጣ ምን ላይ ነው ?
Mostrar todo...
👍
እባካችሁ ቺኮች ወቅቱ የዝናብ🌧 ነዉና ሜካፕ የምትጠቀሙ ሄልሜትም ቢሆን አድርጉ #ይኸዉ አንዷን ዝናብ ፊቷን አጥቦ የሴኔጋል ስደተኛ አስመስሏት የምትገባበት ጠፍቷታል 😜😂
Mostrar todo...
😂
Mostrar todo...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Photo unavailableShow in Telegram
🔥 ተወዳጁ FIAS777 ከ 1,000 ብር ቦነስ ስጦታ ጋር በቴሌግራም መቷል አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🤑 🔴 ስልኮን ብቻ በመጠቀም በወር እስከ 30,000 ብር ተከፋይ ይሆናሉ 😱 ✅ የFIAS777 ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 100 ብር ቋሚ ክፍያ ✅ ዛሬውኑ ይጀምሩ ስኬትን ከ Fias777 ጋር ያጣጥሙ 🔥 🔥 ከስር ባለው ሊንክ ቦቱን ያስጀምሩ👇👇 https://t.me/Fias777_bot?start=r0541537146 https://t.me/Fias777_bot?start=r0541537146
Mostrar todo...
🔥 #ሰበር_ዜማ " #አቡኑ " 🔥 ከዚ በፊት የጥበብ አፍቃርያንን ቀልብ #አባይ_ማዶ በተሰኘው ስራቸው መግዛት የቻሉት ወጣቶቹ ድምፃውያን: #ነገስታት በሚል መጠሪያቸው የምታውቋቸው በቅርብ ቀን #ኡቡኑ የተሰኘ በሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ታሪክ ተነስተው ልክ እንደእሳቸው ለሀገሩ መስዕዋት እየሆነ ላለው የሀገር ሰው የሀዘን መግለጫቸውንን በሙሾ መልክ ይዘውት የመጡት አዲስ ስራ ወደእናንተ ይደርሳል፡፡ እስከዛው ከቪድዮው ለቅምሻ ያህል ጀባ እንበላችሁ ከስር በሚገኘው ሊንክ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ፡፡ Don't forget to subscribe https://youtu.be/43kQBAp-2qA
Mostrar todo...
ሰበር ዜማ "አቡኑ" በቅርብ ቀን| Breaking tune "Abunu" | NEGESTAT | coming soon

Negestat | ነገስታት - ሰበር ዜማ "intro/መግቢያ” (Official Video 2021) Follow Negestat Subscribe:

https://youtube.com/channel/UChu-Sz4dutLwO-xlfOpvbYw

Instagram:

https://www.instagram.com/negestat_official/

Facebook:

https://www.facebook.com/Negestatofficial/

Tik tok:

https://vm.tiktok.com/ZSeHYHhsE/

Official website:

https://negestatofficial.com/am/

#ethiopianhiphop #ethiopianmusic #amharicmusic © NEGESTAT

🌼🌼🌼🌼"እንቁለጣጣሽ"🌼🌼🌼 በአመት ላይ አመት.በወራት ላይ ወራት .በሳምንት ላይ ሳምንት.በቀናት ላይ ቀናት.በሰዓት ላይ ሰዓት.በደቂቃ ላይ ደቂቃ.በሰከንድ ላይ ሰከንድ. ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር ያሰብነውን የምናሳካበት የተስፋ ዓመት ይሁንልን 🌻🌻መልካም አዲስ ዓመት🌻🌻
Mostrar todo...
🌼🌼🌼🌼"እንቁለጣጣሽ"🌼🌼🌼 በአመት ላይ አመት.በወራት ላይ ወራት .በሳምንት ላይ ሳምንት.በቀናት ላይ ቀናት.በሰዓት ላይ ሰዓት.በደቂቃ ላይ ደቂቃ.በሰከንድ ላይ ሰከንድ. ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር ያሰብነውን የምናሳካበት የተስፋ ዓመት ይሁንልን 🌻🌻መልካም አዲስ ዓመት🌻🌻
Mostrar todo...
👍 7
ማራቶን ያሸነፈው ልጅ ስሙ አልያዝ አለኝ ይለዋል "እና 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ሩጦ ልትይዘው አምሮሃል!"😏
Mostrar todo...
😂 3
እንትን ቢኖረኝ እንትን ገዝቼ እንትን አረግ ነበር
Mostrar todo...
👍 5
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.