cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Star Collection

🕯Wellcome to 💫 collection🥂 ✦ All kind of Quotes | All kind of tips | poetry | facts | zodiac signs |music |Thoughts| memes| |✦ For cro& comment @StarcollectionBot friendly channels @tezta2114 @lucky_lifez Stay with us 💜 Contact @veno_seya

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
297
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በስልካችሁ በነፃ DSTV ያለምንም ችግር መጠቀም ይፈልጋሉ??? ሪሲቨር ላይ የምታቁት የIPTV መተግበሪያ EVISION IPTV በስልካችን ፣በSMART TV፣ እንዲሁም TAB ላይ መጣላችሁ። በዉስጡ DSTV BEIN SPORT BEIN ENTERTAINMENT OSN UK PACKAGR USA PACKAGE MYHD PACKAGE በጣም ብዙ የተለያየ አገራት ፓኬጅ አለዉ ይህን APP ከመሞከሪያ ኮድ ጋር በነፃ ከMATCH ENTERTAINMENT ያገኛሉ። ከርስዎ የሚጠበቀዉ ቻናላችንን መቀላቀል እና መረጃዉን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ማድረግ ብቻ ጥያቄ ካላችሁ @nickttw በIPTV አቅርቦት ቀዳሚ ቻናላችንን ለመቀላቀል http://t.me/matchtech
Mostrar todo...
E-vision.apk10.88 MB
Heyyyy
Mostrar todo...
ጃን ዳሌ ◦◦◦◦◦◦◦◦◦        .------------------------------------------ . . በበረነዳ ልጅቷን ለማየት ትወጣለህ፤አትኖርም። ጨረቃን ለማየት ታንጋጣለህ፣አትኖርም። ምክንያቱስ? ጨረቃ ለ  ኒል አርምስትሮንግ ድንግልናዋን የሰጠች ናዋዥ አፍቃሪው ናት።  በቃ!!  በጨረቃም ተስፋ ትቆርጣለህ ። አልጋህ ላይ ትወጣለህ፤ የኔ የምትለው እንቅልፍህንም  በናፍቆቷ ቁማር ትበላለህ ። በመጨረሻም በትግል ፣ በጨበጣ አሸንፈህ ዕንቅልፍህን ታስመልሳለህ ፤ እንቅልፍህ ውስጥ እሷ ትኖራለች። አይ ጨረቃ ...እሷም ትኖራለች። ይሄኔ ጨረቃ በመሬት  ዙሪያ መዞሯን ትጠራጠራለህ።' . . . ንቃቴ ኖረ አልኖረ ግድ ሳይሰጣት በማን አለብኝነት ጭንቅላቴ ውስጥ ትንጎዳጎዳለች።  á‹­áˆ…ቺን ልጅ በጣም እየጠላኋት ነው። እነደ ቄንጠኛ አስተናጋጅ ትከሻዬ ላይ አንጠልጥዬ ጠረሙሱ ላይ እንዳለው ቆርኪ ጭኖቿን መክፈት እና ከያዘችው እርካታ ሙላውን መጎንጨት እያማረኝ ነው። ይህቺን ልጅ እየጠላኋት ነው። ህልሜን ትመስለኛለች ። ለህልሜ ብሶል ሰሜኑ እሷው ናት።በየትኛውም የአልጋዬ ማዕዘን ራሴን ባሳርፍ ሕልሜ ውብ ገላዋን ይጎትታል ። ህልም የሚታዘዝላት ይህች ሴት ማናት? (ከሚጎትታቸው  ውብ ገላዋ መሀል ያ ዳሌዋ ቀርቶብኝ  እንደሆነ ጠዋቱ ይደማምንብኛል)  á‹­áˆ…ን ዳሌዋን ምናቤ  የትም ሆኜ ምንም ነገር ላይ ይስለዋል። ታዲያ አንዴ የት ሳለው ጂኦሎጂ እየተማርን ሰሌዳው ላይ ፣ ታዲያ ሎሬት ሜትር አርቲስቱ፣ ምናቤ የሳለውን  የልጅትን ሕቁር  አልባ  ገላ እየኮመኮምኩ ድንገት የመምህሩ ማጥፊያ የያዘ እጅ  ግራ ቂጧ ላይ አርፎ ሳየው ምናባዊ ቅናት ለበለበኝ ። "አቦ አትደብረኛ ! . . .ያንተ ጂኦሎጂ፣ የመሬት . . .የአፍር  እና አለቶች ምርመራ ምናምን ... ይሄን ዘርቅ ወደዛ አቦ ..."  ብዬ ምናባዊ ዘለፋ ወረወርኩ የኔ ጂኦሎጂ ከልጅት ዳሌ ነው፤ ጅንን ዳሌ . . . በቃ ምን አለፋችሁ ጃን-ዳሌ አልኩት፣ ታላቅ ዳሌ እንደማለት ያለ ነው።የምዋምነው ይህ ተፈጥሮ የቸረቻት አምሐ  አሳይመንት ተብሎ ቢሰጠኝ ( አዎ individual  ነው መሆን ያለበት!)   ያበደ አርጌ ነበር የምሰራው።🙈🙈 መምህሩ ቀድሞኝ  ጨረሰና ከክላስ ወጣን ።  ከህነፃው ወርጄ ቀጠን የምትለውን የእግር መንገድ ይዤ ወደ ዶርም ስኳትን ልጅትን አየኋት ያ ስጦታዋ፣ ውበቷ ፣ አዳምን ሁሉ ማሰብ እንዲያቆም  የሚያደርገው ያ ቂጧ የት ሄደ ?   ደነገጥኩ . . . ወይኔ እኔና ጂኦሎጂ  በቂጧ ሰበብ  ያቺ ሹሪ እንደመጋረጃ ቁልቁል የምትለቅ  ፣ የተላገች  ቂጤ ተቃጠለች።  መዋመኔ ሁሉ እንደ ጤዛ ረገፈ ። ተዓምር አያልቅ. . . ያ ዳሌ የትገባ በጊዮርጊስ ?? በኋላ የጊቢው አዳም ሁሉ ሲፈልግ  ሲፈልግ ከርሞ ያ ቂጧን የት አገኘነው? የጊቢው ቆሻሻ የሚቃጠልበት ቦታ  በሲሶ  እየተቀጣጠለ ያለ ስፖንጅ   ሆኖ  አገኘነው። 🙊🙊 የኋላ ኋላ ያንን ስፖንጅ ተጠግተን  አየነው እንዳሉት ከሆነ ጡጫ የሚያክል ጉድጓድ  በግራ ቂጧ በኩል  መኖሩንና ምናልባትም አይጦች በልተውባት ሊሆን እንደሚችል መላምታቸውንም በዛው አስቀምጠዋል፤ ጥቂት የሚባሉ ተባዕት ተማሪዎች ደሞ  በዛ አይጥ በበላችው ሽንቁር ዙሪያ ነጭ ነገር እንደሚታይና ይህም  በኮላ ቂጧን መልሳ ለመጠገን ያደረገችው ሙከራ ውጤት ሊሆን እንደሚችል ግምታቸውን አያይዘዋል።  ( አሂሂሂ! እኔስ እየጨሰች ያለች ቂጤን በምን ልጠግናት?  ወይኔ  እኔ !! ቂጧን ብዬ ቂጤን አጣሁ።) ከዛች ቀን ቡኋላ ለልጅቷ ያለኝ መቁነጥነጥ ስርዓት ይዞ ሲቀመጥ  አስተዋልኩ ።   ከሷ በኋላ ጃን ዳሌ ሳይ ጃን እስንፖንጅ አለመሆኑን እጠራጠራለሁ።  áŠĽáŠ“ ሰሞኑን አይቼ የወደድኳትን ልጅም መጠርጠር ጀምርያለሁ ። (መቼም የሚፈርድብኝ አይኖርም) እኔ 4 ተኛ እሷ ደሞ 3ተኛ ዓመት ተማሪዎች ነን። ቆንጆ ናት ፣ ሀቅ ነው። ቀይ ናት ፀሃይ ከነካት . . .እፍ . .  እፍ. . . እንደተባለ ረመጥ ይባስ ትቀላለች። ባወራት ብዬ እመኛለሁ። (እሱ ገላሽ ሰፖንጅ ይሆንን ? ብዬ ልጠይቃት እንደሆን እንጃ) . . . ሰበብ አጣሁ . . . ደሞ  በእኔ ባች የሆነ እዛው ጊቢ ውስጥ ወንድም አላት ። (አይወደኝ ይሆን እላለሁ፣ ውይ ግን ስወዳት ማርያምን)  እንዴትም ብዬ ስልኳን አፈላልጌ የሆነ ፍቅሬን የሚገልፅ የፅሁፍ መልዕክት  ስለማስቀመጥ አሰብኩ ። (ውይ በናትሽ አውሪኝ . . . አንቺን ማውራት ብቻ ያኖረኛል እኔን . .. የሚል  ግጥም ልፅፍላት አማረኝ )  እንዳማረኝ ቀረ ብዕሬ ለሡ መንጠፉ ገረመኝ (ሳልወዳት አልቀረሁም)  á‰ áˆ…á‹­á‹ˆá‰ľáˆ… ያለህን ሁሉ ሚስጥር ከነገርከኝ ያንተ እሆናለሁ  ብትለኝ  ... አንድም ሳላስቀር  በሰንጢው ምላሴ ሆዴን ዘረግፍላታለሁ። እወዳታለሁ ።  á‰Łá‰ľá‹ˆá‹°áŠáˆ ቅር አልሰኝም ። እሷው ትሰኝ ምክንያቱም ከኔ በላይ የሚወዳት አይኖርም ። (የሚጠረጥረኝ ቢኖር በከንቱ አይድከም!!)   Body of a woman, white hills, white thighs,  you look like a world, lying in surrender.  My rough peasant's body digs in you  and makes the son leap from the depth of the earth. ◦ ◦ ◦ //'Body of a Woman// pablo neruda ✍ናዊአብርሃም @nnemb
Mostrar todo...
ጃን ዳሌ ◦◦◦◦◦◦◦◦◦       ✍ናዊአብርሃም .------------------------------------------ . . በበረነዳ ልጅቷን ለማየት ትወጣለህ፤አትኖርም። ጨረቃን ለማየት ታንጋጣለህ፣አትኖርም። ምክንያቱስ? ጨረቃ ለ  ኒል አርምስትሮንግ ድንግልናዋን የሰጠች ናዋዥ አፍቃሪው ናት።  በቃ!!  በጨረቃም ተስፋ ትቆርጣለህ ። አልጋህ ላይ ትወጣለህ፤ የኔ የምትለው እንቅልፍህንም  በናፍቆቷ ቁማር ትበላለህ ። በመጨረሻም በትግል ፣ በጨበጣ አሸንፈህ ዕንቅልፍህን ታስመልሳለህ ፤ እንቅልፍህ ውስጥ እሷ ትኖራለች። አይ ጨረቃ ...እሷም ትኖራለች። ይሄኔ ጨረቃ በመሬት  ዙሪያ መዞሯን ትጠራጠራለህ።' . . . ንቃቴ ኖረ አልኖረ ግድ ሳይሰጣት በማን አለብኝነት ጭንቅላቴ ውስጥ ትንጎዳጎዳለች።  á‹­áˆ…ቺን ልጅ በጣም እየጠላኋት ነው። እነደ ቄንጠኛ አስተናጋጅ ትከሻዬ ላይ አንጠልጥዬ ጠረሙሱ ላይ እንዳለው ቆርኪ ጭኖቿን መክፈት እና ከያዘችው እርካታ ሙላውን መጎንጨት እያማረኝ ነው። ይህቺን ልጅ እየጠላኋት ነው። ህልሜን ትመስለኛለች ። ለህልሜ ብሶል ሰሜኑ እሷው ናት።በየትኛውም የአልጋዬ ማዕዘን ራሴን ባሳርፍ ሕልሜ ውብ ገላዋን ይጎትታል ። ህልም የሚታዘዝላት ይህች ሴት ማናት? (ከሚጎትታቸው  ውብ ገላዋ መሀል ያ ዳሌዋ ቀርቶብኝ  እንደሆነ ጠዋቱ ይደማምንብኛል)  á‹­áˆ…ን ዳሌዋን ምናቤ  የትም ሆኜ ምንም ነገር ላይ ይስለዋል። ታዲያ አንዴ የት ሳለው ጂኦሎጂ እየተማርን ሰሌዳው ላይ ፣ ታዲያ ሎሬት ሜትር አርቲስቱ፣ ምናቤ የሳለውን  የልጅትን ሕቁር  አልባ  ገላ እየኮመኮምኩ ድንገት የመምህሩ ማጥፊያ የያዘ እጅ  ግራ ቂጧ ላይ አርፎ ሳየው ምናባዊ ቅናት ለበለበኝ ። "አቦ አትደብረኛ ! . . .ያንተ ጂኦሎጂ፣ የመሬት . . .የአፍር  እና አለቶች ምርመራ ምናምን ... ይሄን ዘርቅ ወደዛ አቦ ..."  ብዬ ምናባዊ ዘለፋ ወረወርኩ የኔ ጂኦሎጂ ከልጅት ዳሌ ነው፤ ጅንን ዳሌ . . . በቃ ምን አለፋችሁ ጃን-ዳሌ አልኩት፣ ታላቅ ዳሌ እንደማለት ያለ ነው።የምዋምነው ይህ ተፈጥሮ የቸረቻት አምሐ  አሳይመንት ተብሎ ቢሰጠኝ ( አዎ individual  ነው መሆን ያለበት!)   ያበደ አርጌ ነበር የምሰራው።🙈🙈 መምህሩ ቀድሞኝ  ጨረሰና ከክላስ ወጣን ።  ከህነፃው ወርጄ ቀጠን የምትለውን የእግር መንገድ ይዤ ወደ ዶርም ስኳትን ልጅትን አየኋት ያ ስጦታዋ፣ ውበቷ ፣ አዳምን ሁሉ ማሰብ እንዲያቆም  የሚያደርገው ያ ቂጧ የት ሄደ ?   ደነገጥኩ . . . ወይኔ እኔና ጂኦሎጂ  በቂጧ ሰበብ  ያቺ ሹሪ እንደመጋረጃ ቁልቁል የምትለቅ  ፣ የተላገች  ቂጤ ተቃጠለች።  መዋመኔ ሁሉ እንደ ጤዛ ረገፈ ። ተዓምር አያልቅ. . . ያ ዳሌ የትገባ በጊዮርጊስ ?? በኋላ የጊቢው አዳም ሁሉ ሲፈልግ  ሲፈልግ ከርሞ ያ ቂጧን የት አገኘነው? የጊቢው ቆሻሻ የሚቃጠልበት ቦታ  በሲሶ  እየተቀጣጠለ ያለ ስፖንጅ   ሆኖ  አገኘነው። 🙊🙊 የኋላ ኋላ ያንን ስፖንጅ ተጠግተን  አየነው እንዳሉት ከሆነ ጡጫ የሚያክል ጉድጓድ  በግራ ቂጧ በኩል  መኖሩንና ምናልባትም አይጦች በልተውባት ሊሆን እንደሚችል መላምታቸውንም በዛው አስቀምጠዋል፤ ጥቂት የሚባሉ ተባዕት ተማሪዎች ደሞ  በዛ አይጥ በበላችው ሽንቁር ዙሪያ ነጭ ነገር እንደሚታይና ይህም  በኮላ ቂጧን መልሳ ለመጠገን ያደረገችው ሙከራ ውጤት ሊሆን እንደሚችል ግምታቸውን አያይዘዋል።  ( አሂሂሂ! እኔስ እየጨሰች ያለች ቂጤን በምን ልጠግናት?  ወይኔ  እኔ !! ቂጧን ብዬ ቂጤን አጣሁ።) ከዛች ቀን ቡኋላ ለልጅቷ ያለኝ መቁነጥነጥ ስርዓት ይዞ ሲቀመጥ  አስተዋልኩ ።   ከሷ በኋላ ጃን ዳሌ ሳይ ጃን እስንፖንጅ አለመሆኑን እጠራጠራለሁ።  áŠĽáŠ“ ሰሞኑን አይቼ የወደድኳትን ልጅም መጠርጠር ጀምርያለሁ ። (መቼም የሚፈርድብኝ አይኖርም) እኔ 4 ተኛ እሷ ደሞ 3ተኛ ዓመት ተማሪዎች ነን። ቆንጆ ናት ፣ ሀቅ ነው። ቀይ ናት ፀሃይ ከነካት . . .እፍ . .  እፍ. . . እንደተባለ ረመጥ ይባስ ትቀላለች። ባወራት ብዬ እመኛለሁ። (እሱ ገላሽ ሰፖንጅ ይሆንን ? ብዬ ልጠይቃት እንደሆን እንጃ) . . . ሰበብ አጣሁ . . . ደሞ  በእኔ ባች የሆነ እዛው ጊቢ ውስጥ ወንድም አላት ። (አይወደኝ ይሆን እላለሁ፣ ውይ ግን ስወዳት ማርያምን)  እንዴትም ብዬ ስልኳን አፈላልጌ የሆነ ፍቅሬን የሚገልፅ የፅሁፍ መልዕክት  ስለማስቀመጥ አሰብኩ ። (ውይ በናትሽ አውሪኝ . . . አንቺን ማውራት ብቻ ያኖረኛል እኔን . .. የሚል  ግጥም ልፅፍላት አማረኝ )  እንዳማረኝ ቀረ ብዕሬ ለሡ መንጠፉ ገረመኝ (ሳልወዳት አልቀረሁም)  á‰ áˆ…á‹­á‹ˆá‰ľáˆ… ያለህን ሁሉ ሚስጥር ከነገርከኝ ያንተ እሆናለሁ  ብትለኝ  ... አንድም ሳላስቀር  በሰንጢው ምላሴ ሆዴን ዘረግፍላታለሁ። እወዳታለሁ ።  á‰Łá‰ľá‹ˆá‹°áŠáˆ ቅር አልሰኝም ። እሷው ትሰኝ ምክንያቱም ከኔ በላይ የሚወዳት አይኖርም ። (የሚጠረጥረኝ ቢኖር በከንቱ አይድከም!!)   Body of a woman, white hills, white thighs,  you look like a world, lying in surrender.  My rough peasant's body digs in you  and makes the son leap from the depth of the earth. ◦ ◦ ◦ //'Body of a Woman// pablo neruda @nnemb
Mostrar todo...
Gays
Mostrar todo...
⬆️⬆️⬆️ በጣልያን በደረሰበት የዘረኝነት አድልዎና ስድብ እራሱን ያጠፋው የ20 አመት ኢትዮጵያዊ ከመሞቱ በፊት የፃፈው ደብዳቤ ልብ ይነካል......... "ገና ልጅ ሳለው ነበር ለጉዲፈቻ ተላልፌ የተሰጠሁት……ሁሉም ሰው ይወደኝ ነበር…በየትኛውም ቦታ ሰው ሁሉ በተለየ ደስታ ፣ ክብር እና ጉጉት ነበር የሚያናግረኝ።" "አሁን ያ ሁሉ ነገር የተቀየረ መስሏል……በሄድኩበት ባለሁበት ቦታ ሁሉ የተጠራጣሪዎች ፣ ፈሪ መሳዮች እና ተፀያፊዎችን ቋጥኝ መሳይ ሸክም የተሸከምኩኝ ይመስለኛል።" "ከወራቶች በፊት ብዙሃኑ ጣሊያናዊያን በተለይም አዛውንቶቹ በኔ መገልገል ባለመፈለጋቸው ምክንያት ያጣሁት ስራ ነበረኝ……ጣሊያናዊያን ወጣቶች ስራ አጥ የሆኑት በኔ ምክንያት እንደሆነ እየነገሩ ይወቅሱኝ ነበር……ያኔ በውስጤ አንዳች ነገር ሲቀየር ይታወቀኛል ኹነቶቹ ሁሉ አመቺ አልነበሩም።" "በመሆኑም ጥቁር በመሆኔ ማፈር ጀመርኩኝ……እንደ ስደተኛ እንዳልታይም ፈራሁኝ……ለማያውቁኝ ሁሉ እነሱን እንደምመስል ፤ ጣሊያናዊ(ነጭ) እንደሆንኩኝ ለማሳየት ሞከርኩኝ።" "ከነሱ እንደ አንድ መሆኔን ለማሳየት ስል ጥቁሮችና ስደተኞች ላይ የሚሰነዘሩ አስቀያሚ ቀልዶች ላይ እሳተፍ ነበር……በነጎድጓድ ብልጭታዎች መሃል እንኳን ያለፍራቻ ጥቁሮችን ለመሳደብ ተገደድኩኝ።" "ጥቁሮችን ሲያዩ በነሱ ፊት ላይ ፍርሃት እታዘባለው……ጓደኞቼ እኔን ከሩቁ ከተመለከቱ የ Casa pound(አዲሱ የፋሺሽት movement ነው) ሙዚቃቸውን በጋራ ማንጎራጎር ይጀምራሉ …እንዴት ብዬ እንደምገልፃቸው ሁሉ አላውቅም።" "በነዚህ መራር አሳዛኝ አንዳንዶቹም ድራማዊ በሆኑት ቃላቶቼ እንድታዝኑልኝ እየጠየኳቹ አይደለም……እኔ እየኖርኩበት ያለሁበት ስቃይ ከሌሎች መሰሎቼ ጋር ሲነፃፀር የውሃ ጠብታን ከውቅያኖስ ጋር እንደማስተያየት መሆኑን ለራሴ ለማስታወስ ነው።እነዚያ ብርታታቸውንና ክብራቸውን ሊነጠቁ በጠላት ኢላማ ውስጥ ያሉ ደግሞ ከሚመጣው ስቃይ ይልቅ ሞትን ይመርጣሉ።"
Mostrar todo...
Eid Mubarek Ali Amin ስልክ ጥሪ.mp37.76 KB
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ። እንኳን ለ1442ኛው ኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣የጤና፣የፍቅር፣የመተሳሰብ፣የአንድነት፣የታመሙት የሚድኑበት፣ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት በዓል ይሁንላችሁ። 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙 ኢድ ሙባረክ To All Of Muslim Peaples መልካም በዓል
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.