cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

σffι¢αℓ ρσρ єуσв

𝕨𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕖 𝕥𝕠 𝕞𝕪 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕒𝕝😊 𝙩𝙝𝙞𝙨 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙖𝙡 𝙥ost #ɴᴇᴡ ᴍᴜsɪᴄ..🎼🎧 #ʀᴇᴍɪx ᴍᴜsɪᴄ🎻🎸🎸 #ʀᴀᴅᴅᴀ ᴍᴜsɪᴄ🎤🎤 #ᴏʟᴅ ᴍᴜsɪᴄ 🎷🎺 #ᴛɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏ 📽 #ᴄᴏᴜᴘʟᴇ ᴘɪᴄ 💑 𝚖𝚢 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚊𝚕 ➘➘ Other channal @official_eyo

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
295
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Sancho Gebre - AFE - MP3
Mostrar todo...
Sancho Gebre - Afe.mp310.55 MB
Mostrar todo...
ታዳኙ

#action

Adiss ytsera fun hono action flim new be 2;25 second nat tegabzulny
Mostrar todo...
❣️በ❤️❤️❤️ፍቅር❣️ ❣️ ❣️ ❣️ ❣️ ❣️ ❣️ ❣️ መጪው የፋሲካ በአል የይቅርታ እና የምስጋና ቀን ነው ስለሆነም ❣️ሳላዉቅ በስህት❣️ 💙አውቄ በድፍረት💔 አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ 💞ቅ 💞ር 💞ታ ጠይቃለው💕 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ በመከፋት ሳዝን በማዘን💘 💖በደስታዬ ተደስተህ/ሽ ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጠከኝ/ሺኝ❣️ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታገስን ላስተማርከኝ/ሺኝ💜💗 💖💕💞በዙሪያዬ 💓💗💖ስላለህ/ሽ 💝አ 💝መ 💝ሰ 💝 ግ 💝ና 💝ለ 💝ው እስኪ ለምትወደው/ጂው ሰው ይህን መልእክት ላክለት/ላክላት ❣️💝💞💞💞💞💓💓 💘 for best friend💘 💛💚💙💜🖤💔❣️ melkame beale
Mostrar todo...
አሁን ላይ የትዳር መስፈርት መኪና❌ ቤት❌ ብር❌ ዘይት ✅ 😆😂🤣
Mostrar todo...
አንድ ሰው እንደዚህ አለኝ 👇👇👇👇👇👇👇 የመኪና ተሸላሚ የሚያደርግ ሎተሪ እጣ ወጣልህ እንበልና መኪናውን ለመውሰድ 30ደቂቃ ነው የቀረህ እና አሁን ካለህበት ቦታ መኪናው ጋር ለመድረስ የ 20ደቂቃ መንገድ ነው እና እየሮጥክ ወደ መኪናው እየሄድክ እያለ መሀል ላይ ዝናብ ጀመረ 🌧 ምን ታደርጋለህ አለኝ እኔም ዣንጥላዬን ዘርግቼ መሮጤን እቀጥላለሁ አልኩት 👇 እሱም እንዲህ አለኝ 👇 አየህ መኪናው ማለት የአንተ ግብ ነው ደቂቃው ደሞ እድሜህ ነው ዝናብ ደሞ የሰው ትችት እና ተስፋ አስቆራጭነት ነው ዣንጥላው ደሞ የሰውን ተስፋ አስቆራጭነት የምትቆቆምበት ነው ስለዚህ አንተም ሰው የለኝም ብለህ ተስፋ አትቁረጥ አንተ ብቻ ስራህን ብቻ ጠንክረህ ቀጥል ያኔ ተስፋ ሲያስቆርጡህ የነበሩት ሁሉ የ አንተ ደቀ መዝሙሮች ይሆናሉ እመነኝ እዮባ አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ 😳 አለኝ ንግግሩ ተአምር ነው የሆነብኝ
Mostrar todo...
👍
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 • ዮናስ ግዛው 🔊 • ጡር ነዉ 💵 • 0.83 Birr on data packages 💵 • 1.26 Birr on mobile data To Download Mp3 Song 👇👇👇👇👇 @offical_eyoba 🦋🦋🦋🦋🦋🦋
Mostrar todo...

👍
👎
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 • Burik 🔊 • አይዋ 💵 • 0.90 Birr on data packages 💵 • 1.37 Birr on mobile data To Download Mp3 Song 👇👇👇👇👇 @offical_eyoba 🦋🦋🦋🦋🦋🦋
Mostrar todo...

👍
👎
አንድ ሰው እንደዚህ አለኝ 👇👇👇👇👇👇👇 የመኪና ተሸላሚ የሚያደርግ ሎተሪ እጣ ወጣልህ እንበልና መኪናውን ለመውሰድ 30ደቂቃ ነው የቀረህ እና አሁን ካለህበት ቦታ መኪናው ጋር ለመድረስ የ 20ደቂቃ መንገድ ነው እና እየሮጥክ ወደ መኪናው እየሄድክ እያለ መሀል ላይ ዝናብ ጀመረ 🌧 ምን ታደርጋለህ አለኝ እኔም ዣንጥላዬን ዘርግቼ መሮጤን እቀጥላለሁ አልኩት 👇 እሱም እንዲህ አለኝ 👇 አየህ መኪናው ማለት የአንተ ግብ ነው ደቂቃው ደሞ እድሜህ ነው ዝናብ ደሞ የሰው ትችት እና ተስፋ አስቆራጭነት ነው ዣንጥላው ደሞ የሰውን ተስፋ አስቆራጭነት የምትቆቆምበት ነው ስለዚህ አንተም ሰው የለኝም ብለህ ተስፋ አትቁረጥ አንተ ብቻ ስራህን ብቻ ጠንክረህ ቀጥል ያኔ ተስፋ ሲያስቆርጡህ የነበሩት ሁሉ የ አንተ ደቀ መዝሙሮች ይሆናሉ እመነኝ ብሩኬ አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ 😳 አለኝ ንግግሩ ተአምር ነው የሆነብኝ
Mostrar todo...
👍
👎
@eyoba_creation **** የመጀመርያው ጨዋታ ራሱ በ አማረኛ ፊደላት ተቀይሮና ታድሶ ገራሚ ጨዋታ በመጀመርያ ከናንተ ጋር የሚጫወት ሰው መርጣቹ ትልካላቹ በመቀጠል ከነዚ ጥያቄወች አንዳንድ** እየመረጥን ጥንድ ጥንድ በመሆን በተራ በተራ ቁጥር እየጠራራቹ ተመላለሱ መልስ ታድያ ግን በታማኝነት #ከፈለጋቹ #ብዙ #ጨዋታዎች #አሉን @offical_eyoba #join @offical_eyoba #join 00.እድሜ 01.ትማራለህ ስንተኛ 1.ትማርያለሽ ስንተኛ 2.ልደትሽ መቼ ነው 3.ልደትህ መቼ ነው 4.ዋሽተኸኝ ታውቃለህ 5.ዋሽተሺኝ ታውቂያለሽ 6.ስልክ ቁጥርህን & አድራሻህን 7.ስልክ ቁጥርሽን & አድራሻሽን 8.አሪፍ ወንድ ላንቺ ምን አይነት ነው 9.አሪፍ ሴት ላንተ ምን አይነት ናት 9.ከወንድ ሚመችሽ ፀባይ 10.ከሴት ሚመችህ ፀባይ 11.ዝፈኚልኝ 12.ዝፈንልኝ 13.ማይመችሺን ባህሪ ንገሪኝ 14.ማይመችህን ጠባይ ንገረኝ 15.አሪፍ ግጥም ግጠሚልኝ 16.አሪፍ ግጥም ግጠምልኝ 17.ምን አይነት ሰዉ መስለሸሻለው 18.ምን አይነት ሰው መስልሻው 19.ወንድ ልጅ ቢደፍርሽ ምን ታደርግያለሽ 20.ሴት ልጅ ብትደፍርህ ምነ ታደረጋለህ 21.ወንድ ምን ምን እንዲያደርግልሽ ትፈልግያለሽ 22.ሴት ልጅ ምን ስታደርግልህ ያስደስትሀል 23.አልጋ ላይ ራቁቴን ብታገኚኝ ምን ታደርግያለሽ 24.አልጋ ላይ ራቁቴን ብታገኘኝ ምን ታደርጋለህ 25.can we meet 26.የምትወጅውን ነገር ንገሪኝ 27.የምተወደውን ነገር ንገረኝ 28.አፍቅሬሀለው ብልህ ምን ትለኛለሀሸ 29.አፍቅሬሻለው ብልሽ ምን ትይኛለሽ 30.ምን እያደረግሽ ነው 31.ምን እያደረክ ነው 32.ደውልልኝ 33.ደውይልኝ 34.ከስንት ሠው ጋር ቻት እያወራሽ ነው 35.ከስንት ሰው ጋር ቻት እያወራህ ነው 36.ስጦታ ስጠኝ 37.ስጦታ ስጪኝ 38.በ voice እወድሻለሁ በለኝ 39.በ voice እወድሃለሁ በይኝ 40.ፖቶሽን ላኪልኝ 41.ፖቶህን ላክልኝ 42.የኔን ፖቶ profillh አድርግ 43.የኔን ፖቶ profillh አድርው 44.ለኔ ምን አይነት ስሜት ነው ያለህ 45.ለኔ ምን አይነት ሰሜት ነው ያለሽ 46.ዘፈን ጋብዘኝ 47.ዘፈን ጋብዥኝ 48.የት መሄድ ያስደስትሀል 49.የት መሄድ ያስደስትሻል 50.የ ቆንጆ ጓደኛህን ስልክ ቁጥር ስጠኝ 51.የቆንጆ ጓደኛሽን ስልክ ቁጥር ስጪኝ 52.ፍቅር ላንቺ ምን ማለት ነው 53.ፍቅር ላንተ ምን ማለት ነው 54.ሲደብርሽ ምን ታደርጊያለሽ 55.ሲደብርህ ምን ታደርጋለህ 56የወንድ ጓደኛ አለሽ ካለሽ ፖቶውን ና ስሙን 57.የሴት ጓደኛ አለችህ ካለህ ፖቶዋን ና ስሟን 58..Porn video አይተሽ ታቅያለሽ 59..porn video አይተህ ታቃለህ 60.የበፊት ፍቅረኛህን ፖቶ ላክልኝ 61.የበፊት ፍቅረኛሽን ፖቶ ላኪልኝ 62.አንቺ ድንግል ነሽ ወይስ....... 63.ሰርፕራይዝ አርገኝ 64.ሰርፕራይዝ አርጊኝ 65.ምን ላርግልህ 66.ምን ላርግልሽ 67.ፍቅር ይዞህ ያቃል 68.ፍቅር ይዞሽያውቃል 69.በጣም ያዘንሽበት ቀን 70.በጣም ያዘንክበት ቀን 71.ሙድ እንያዝ ግሩፕ አለሽበት መጠያየቅ ለምትፈልጉት ሠው #Sher በማድረግ ተጠያየቁ ታድያ ግን በታማኝነት join us as 👇👇👇👇👇 @offical_eyoba @offical_eyoba @offical_eyoba 👆👆👆👆
Mostrar todo...
👍 1
👎
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.